📚ለ Natural and Social ሳይንስ የሚሰጡትን ሁሉም የ ሪሚዲያል ትምህርቶች ✍️ ትምህርት ሚንስቴር ባዘጋጀው ሞጁል መሰረት ለመረዳት እጅግ ግልፅ እናማራኪ ተደርገው ለሀገር አቀፍ ሪሚድያል ፈተና ብቁ የሚያደርጉ ሁሉም ትምህርቶች እያንዳንዱ ምእራፍ 👇
📚ለመረዳት ግልፅ የሆኑ በአማርኛ እና እንግሊዘኛ የተዘጋጁ ኖቶች
🎞ማራኪ በሆነ መንገድ የተዘጋጁ የ የ Video ትምህርቶች
🍏ያለፉ አመታት የ Online ፈተናወች መልስ ከነማብራሪያቸው
📄የተለያዩ Worksheet & Remedial Model Exams
📁ሌሎች እናንተን ውጤታማ የሚያደርጉ ነገሮች የምታገኙበት ነው፣
👨🏫በ Hope Remedial Special Class የምንሰጣቸው ትምህርቶችም👇
📙NATURAL SCIENCE
✔️English
✔️Maths for Natural
✔️Physics
✔️Chemistry
✔️Biology
📘SOCIAL SCIENCE
✔️English
✔️Maths For Social
✔️History
✔️Geography
🙌በዚህ አመት Economics የሚጨመር ከሆነም ተጨማሪ አብረን የምንሰጣችሁ ይሆናል🤗
🏆Hope Remedial ከሌሎች የተለየ የሚያደርጉት ነገሮች👇
1️⃣ትምህርቶችን በቀላሉ እንድትረዷቸው በ ልዩ ሁኔታ በ 3 አማራጭ ሁሉንም በአንድ ቦታ አዘጋጅተንላቹሀል ማለትም እያንዳንዱን የ Natural & Social ትምህርቶች በሪሚድያል ሞጁል መሰረት ለመረዳት ግልፅ ተደርገው በተዘጋጁ፦
➡️የጥራት ያላቸው የ Video ትምህርቶች
➡️አማረኛ እና እንግሊዝኛ ቅልቅል ገላጭ ኖት እና
➡️Only English ለፈተና በሚያዘጋጅ Short ኖቶች
✅አስተውሉ➡️ ትምህርቱን የምንሰጠው በተለየ መልኩ ሶስት አማራጭ ነው ማለትም በ Video የተሰራውን በድጋሚ በኖትም ይዘጋጃል ማለት ነው🙌 እኛ ሁሉንም አማራጭ በአንድ ቦታ እናቀርብላቹሀለን እናንተ በሚመቻችሁ መንገድ መከታተል ትችላላችሁ።
2️⃣.በተጨማሪም ያለፉ አመት የOnline ጥያቄወች መልስ ከበቂ ማብራሪያ ጋር ተጨማሪ አብረን መስጠታችን ልዩ ያደርገናል፤
3️⃣.ለሀገር አቀፍ ሪሚድያል ፈተና የሚያዘጋጁ የ Model Exam መልስ ከነ ማብራሪያቸው ተጨማሪ መስጠታችን ልዩ ያደርገናል።
4️⃣በየምእራፉ መጨረሻ ላይ የሚወጡ ለፈተና የሚያዘጋጁ ጥያቄወች ተጨማሪ አብረን መስጠታችን ልዩ ያደርገናል፤
5️⃣,የማጥናት ሞራላችሁን የሚያነቃቁ በየጊዜው የሚደረጉ ሽልማት ያላቸው የጥያቄ ውድድሮች እያዘጋጀን መስጠታችን።
👆እነዚህን ሁሉ ፓኬጅዎች በአንድ ቦታ የምታገኙ ሲሆን 🗂ከምንሰጠው አገልግሎት አንፃር እጅግ ተመጣጣኝ እና ሁሉንም ተማሪ ያማከለ ለአንዴ በሚከፈል ክፍያ💵 ከእኛ ጋር ጥራቱን የጠበቀ ትምህርት ታገኛላችሁ🙌
👤ቀጥታ በውስጥ መስመር ለመመዝገብ👇
@Hope_Remedial_Register
🤖በ Bot ለመመዝገብ👇
@Hope_Remedial_Register_Bot
📱Join Our channel⤵
@Remedial_Student_2019✅