Кабинет

Посты канала Hope Remedial 2019

сначала новые

#999Текст
Просмотры635−72%к среднему
Пересылки—
Реакции19
Комментарии—
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
1 ч392
2 ч635
  1. Через 1 час392
  2. Всего сейчас635
#998Фото
Просмотры1 290−42%к среднему
Пересылки—
Реакции23
Комментарии—
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
3 ч689
7 ч1 290
  1. Через 6 часов1 290
  2. Всего сейчас1 290
#997Текст

📢ለ ሪሚድያል ተማሪወች ይነበብ! 🙌​ይህ መልዕክት እስካሁን ወደ Hope Remedial Special Class ላልተመዘገባችሁ የRemedial ተማሪዎች በሙሉ ነው። 📖​Hope Remedial ምዝገባ ጀምረን ማስተማር ከጀመርን ወራትን አስቆጥረናል ፤ በርካታ ጓደኞቻችሁም ቀድመው በመመዝገብ ከወዲሁ  የጠነከረ ዝግጅታቸውን በማድረግ ላይ ይገኛሉ።🥇እናንተም ነገ ውድድራችሁ ከነሱ ጋር ነው ግን ደግሞ አንድ እርምጃ ከነሱ ወደ ኋላ ዘግይታችኋል፤ ❔የሚገርመው ነገር በጣም በርካታ ተማሪዎች የምትጠይቁን አንድ አይነት ጥያቄ አለ እሱም አሁን ብመዘገብ ያለፉኝን ትምህርቶች ማግኘት አልችልም ወይ የሚል ነው ? 🙌ይሄውላችሁ ውዶቼ ማግኘት የማትችሉ ያሳለፋችሁትን ጊዜ ብቻ ነው እንጅ የኛን ትምህርቶች በፈለጋችሁት ጊዜ እና ሰዓት ከ Chapter One ጀምራችሁ ታገኙታላችሁ ስለዚህ ይህ ምክንያታችሁ ሊሆን አይችልም🙅‍♂️ ሌላው ደግሞ Scam ቢሆን ብላችሁ የምታስቡም አላቹህ 😁  በ እርግጥ መጠራጠሩ አይከፋም ግን ደግሞ የኛን እውነታ ለማወቅ ከ Hope Special Class Forward እያደረግን በምንለቅላችሁ Material እና ስለ ትምህርት አሰጣጣችን የተማሪዎች ምስጋና በቂ ማረጋገጫ ነው በተጨማሪም ያለፉ አመት ምስጋናወችን በዚህ Link ማየት ትችላላችሁ👉https://t.me/Hope_Remedial_Discussion_2019/4 ✍️ስለዚህ በ ውዝግቡ መሀል ሁናችሁ ዛሬያችሁን ለነገ አትስጡ ! ባለፈው አመት የነበሩ በርካታ ተማሪዎች ለጥ ብለው ከርመው ልክ ጊዜው ሲደርስ  በጭንቀት እና በመፍራት ብዛት ፈተናው አንድ ቀን እና ሁለት ቀን ሲቀረው የገቡ ተማሪዎችም ነበሩ። ታዲያ ይሄ መሆን የለበትም እኛ የምንፈልገው እናንተን ሪሚድያልን በስኬት አጠናቃችሁ ከዚህ በላይ ለመመሰጋገን መብቃት ነው ። ስለዚህ አሁኑኑ ዝግጅት ጀምሩ'' ቆይ ነገ ያላችሁት ቀን ዛሬ ይሁን'' ። 🎯Hope Remedial Special Class ከሌሉች በምን ይለያል የሚለውን እራሳቸው ተጠቃሚዎች እና የቻናላችን አባላቶች የሰጡንን መልስ ከታች ባለው ሊንክ መመልከት ትችላላችሁ👉https://t.me/Remedial_Student_2019/964 ❕አስተውሉ ብዙወቻችሁ Hope Remedial ለመመዝገብ ፈልጋችሁ ነገር ግን በእኛ ባልሆነ አካውንት ክፍያ እየፈፀማችሁ እንደሆነ ደርሰንበታል።ስለዚህ ስትመዘገቡ የ አካውንታችን ስም Mezgebu Asefa Mulu መሆኑን አውቃችሁ እያረጋገጣችሁ ተመዝገቡ። 👤ቀጥታ በውስጥ መስመር ለመመዝገብ👇 @Hope_Remedial_Register 🤖በ Bot ለመመዝገብ👇 @Hope_Remedial_Register_Bot 📱Join Our channel⤵ @Remedial_Student_2019✅

Открыть в Telegram
Просмотры1 920−14%к среднему
Пересылки—
Реакции84
Комментарии—
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
1 ч578
2 ч1 040
8 ч1 920
  1. Через 1 час578
  2. Всего сейчас1 920
#993Фото
Просмотры2 080−7%к среднему
Пересылки—
Реакции38
Комментарии—
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
16 ч1 550
26 ч2 080
  1. Через 24 часа2 080
  2. Всего сейчас2 080
#992Фото
Просмотры1 760−21%к среднему
Пересылки—
Реакции26
Комментарии—
#982Фото

📚ለ Natural and Social ሳይንስ የሚሰጡትን ሁሉም የ ሪሚዲያል ትምህርቶች ✍️ ትምህርት ሚንስቴር ባዘጋጀው ሞጁል መሰረት ለመረዳት እጅግ ግልፅ እናማራኪ ተደርገው ለሀገር አቀፍ ሪሚድያል ፈተና ብቁ የሚያደርጉ ሁሉም ትምህርቶች እያንዳንዱ ምእራፍ 👇       📚ለመረዳት ግልፅ የሆኑ በአማርኛ እና እንግሊዘኛ የተዘጋጁ ኖቶች 🎞ማራኪ በሆነ መንገድ የተዘጋጁ የ የ Video ትምህርቶች 🍏ያለፉ አመታት የ Online ፈተናወች መልስ ከነማብራሪያቸው 📄የተለያዩ Worksheet &  Remedial Model Exams 📁ሌሎች እናንተን ውጤታማ የሚያደርጉ ነገሮች የምታገኙበት ነው፣ 👨‍🏫በ Hope Remedial Special Class የምንሰጣቸው ትምህርቶችም👇 📙NATURAL SCIENCE ✔️English ✔️Maths for Natural ✔️Physics ✔️Chemistry ✔️Biology 📘SOCIAL SCIENCE ✔️English ✔️Maths For Social ✔️History ✔️Geography 🙌በዚህ አመት Economics የሚጨመር ከሆነም ተጨማሪ አብረን የምንሰጣችሁ ይሆናል🤗 🏆Hope Remedial ከሌሎች የተለየ የሚያደርጉት ነገሮች👇 1️⃣ትምህርቶችን በቀላሉ እንድትረዷቸው በ ልዩ ሁኔታ በ 3 አማራጭ ሁሉንም በአንድ ቦታ አዘጋጅተንላቹሀል ማለትም እያንዳንዱን የ Natural & Social ትምህርቶች በሪሚድያል ሞጁል መሰረት ለመረዳት ግልፅ ተደርገው በተዘጋጁ፦ ➡️የጥራት ያላቸው የ Video ትምህርቶች ➡️አማረኛ እና እንግሊዝኛ ቅልቅል ገላጭ ኖት እና ➡️Only English ለፈተና በሚያዘጋጅ Short ኖቶች ✅አስተውሉ➡️ ትምህርቱን የምንሰጠው በተለየ መልኩ ሶስት አማራጭ ነው ማለትም በ Video የተሰራውን በድጋሚ በኖትም ይዘጋጃል ማለት ነው🙌 እኛ ሁሉንም አማራጭ በአንድ ቦታ እናቀርብላቹሀለን እናንተ በሚመቻችሁ መንገድ መከታተል ትችላላችሁ። 2️⃣.በተጨማሪም ያለፉ አመት የOnline ጥያቄወች መልስ ከበቂ ማብራሪያ ጋር ተጨማሪ አብረን መስጠታችን ልዩ ያደርገናል፤ 3️⃣.ለሀገር አቀፍ ሪሚድያል ፈተና የሚያዘጋጁ የ Model Exam መልስ ከነ ማብራሪያቸው ተጨማሪ መስጠታችን ልዩ  ያደርገናል። 4️⃣በየምእራፉ መጨረሻ ላይ የሚወጡ ለፈተና የሚያዘጋጁ ጥያቄወች ተጨማሪ አብረን መስጠታችን ልዩ ያደርገናል፤ 5️⃣,የማጥናት ሞራላችሁን የሚያነቃቁ በየጊዜው የሚደረጉ ሽልማት ያላቸው የጥያቄ ውድድሮች እያዘጋጀን መስጠታችን። 👆እነዚህን ሁሉ ፓኬጅዎች በአንድ ቦታ የምታገኙ ሲሆን 🗂ከምንሰጠው አገልግሎት አንፃር እጅግ ተመጣጣኝ እና  ሁሉንም ተማሪ ያማከለ ለአንዴ በሚከፈል ክፍያ💵 ከእኛ ጋር ጥራቱን የጠበቀ ትምህርት ታገኛላችሁ🙌 👤ቀጥታ በውስጥ መስመር ለመመዝገብ👇 @Hope_Remedial_Register 🤖በ Bot ለመመዝገብ👇 @Hope_Remedial_Register_Bot 📱Join Our channel⤵ @Remedial_Student_2019✅

Открыть в Telegram
Просмотры2 660+19%к среднему
Пересылки—
Реакции31
Комментарии—
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
21 ч2 490
25 ч2 660
  1. Через 24 часа2 660
  2. Всего сейчас2 660
#980Фото
Просмотры2 330+4%к среднему
Пересылки—
Реакции20
Комментарии—
#979Текст
Просмотры2 420+8%к среднему
Пересылки—
Реакции29
Комментарии—
#978Текст

ደስ የሚል በቀል! 🔥 ✅ እልህ ይዞህ ያውቃል? የሚንቁህ፣ ዝቅ አድርገው የሚያዩህና የበታችነት እንዲሰማህ የሚያደርጉህ ሰዎች ህይወትህን የቀን ጨለማ አድርገውት ያውቃሉ አይደል? ✅ አንድ ነገር ልንገርህ... እሳትን ስትፈልግ ንብረት ለማውደም ትጠቀምበታለህ፣ ስትፈልግ ደግሞ ምግብ ታበስልበታለህ። ውስጣችን ያለው እልህም ልክ እንደዚሁ ነው! በንዴት ራስህን ከምትጎዳ፣ ያንን የቁጭት እሳት ወደ ብርታትና ወደ ትልቅ ዓላማ ቀይረው። ✅ ሰዎች ሲተቹህና ሲስቁብህ መልስህ ጩኸት ወይም ፀብ አይሁን፤ ፀጥ ብለህ ደብተርህ ላይ አፍጥጥ። ሌሎች ጊዜያቸውን በወሬ ሲያባክኑ አንተ ሌሊቱን ከመጽሐፍህ ጋር አንጋ። የእውነት ዝምታህ ከማንም ጩኸት በላይ የሚያስተጋባው የፈተናው ውጤት በወጣ ቀን ነው! 😁 ✅ ያን ቀን... "አይችልም፣ ቀረ" ያሉህ ሁሉ አፋቸውን ሲይዙ፣ የናቁህ ሁሉ ቀና ብለው ሲያዩህ የሚሰማህ ደስታ ወደር የለውም😎። የምድራችን እጅግ ጣፋጭ በቀል፣ በናቁህ ሰዎች ፊት የሚያስከብር ስኬት መጎናፀፍ ነው ወዳጄ ! ➡️ ስለዚህ አሁን ተነሳና እልህህን ወደ ውጤት ቀይረው! ➡️ ምዝገባው አሁንም እንደቀጠለ ነው  ጌዜያችሁን ሳታባክኑ ቀድማችሁ በመመዝገብ ከወዲሁ ዝግጅታችሁን ጀምሩ!! 🙏 መልካም ቀን ይሁንልን!! 👤ቀጥታ በውስጥ መስመር ለመመዝገብ👇   @Hope_Remedial_Register 🤖በ Bot ለመመዝገብ👇   @Hope_Remedial_Register_Bot 📱Join Our channel⤵ @Remedial_Student_2019✅

Открыть в Telegram
Просмотры3 990+78%к среднему
Пересылки—
Реакции36
Комментарии—