Posts of Remedial HUB

newest first

#1998Photoedited
Views2,682−45%vs avg
Forwards56
Reactions36
Comments29
#1996Photo
Views4,390−10%vs avg
Forwards31
Reactions46
Comments25
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
8 h2,584
32 h4,390
  1. After 6 hours2,584
  2. After 24 hours4,390
  3. Total to date4,390
#1995Photo
Views4,283−13%vs avg
Forwards1
Reactions28
Comments3
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
11 h2,975
35 h4,283
  1. Total to date4,283
#1994Photoalbum
Views4,429−10%vs avg
Forwards13
Reactions—
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
11 h2,714
35 h4,429
  1. Total to date4,429
#1993Photoalbum
Views4,428−10%vs avg
Forwards13
Reactions—
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
11 h2,714
35 h4,428
  1. Total to date4,428
#1992Photoalbum
Views4,242−13%vs avg
Forwards15
Reactions—
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
11 h2,673
35 h4,242
  1. Total to date4,242
#1991Photoalbum
Views4,258−13%vs avg
Forwards15
Reactions—
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
11 h2,677
35 h4,258
  1. Total to date4,258
#1989Photo
Views3,909−20%vs avg
Forwards3
Reactions33
Comments4
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
12 h2,497
24 h3,909
  1. After 24 hours3,909
  2. Total to date3,909
#1988Text

ተማሪዎች ወደ ካንፓስ ሲገቡ መያዝ ያለባቸው ነገሮች እንመልከት ፦    🍣በምግብ ዘርፍ ፦ 🔺 እናትህ በር አንኳኩታ ከእንቅልፍ ቀስቅሳ ልጄ ቁርስ ደርሷል ብላ መጥራት ወፍ በቃ ቀርቷል ። አሁን ጠዋት 1:30 ተነስተህ ለሻይ እና ዳቦ መሰለፍ አለብህ በቀን 3 ካልተሰለፍክ ዶርም ድረስ በሰሃን አይቀርብልህም መቼስ ደሞም እንደማሚ WOW የሚያስብል ግሪስ እንዳይመስል.... ናላ የሚያዞር ፈውስ ነው ሚቀርብልህ... ኮብል ከምስር ጋር ፥ ሽሮ ያለ ዘይት  ፤ ስጋ ወጥ ያለ ስጋ ለመብላት ነው ተሰልፈህ የምትውለው ። አስበው በዛ ላይ ችከላ አለ ይሞረሙረሃል ከዛ እናትህ ትናፍቅሃለች ታዲያ በበሶ ካልሆነ በምንም አታገኛትም ። በሶ ሆድ ብቻ መሙላት አይደለም ናፍቆት ማረሳሻም ነች ። ብትወድም ባትወድም በሶ ያዝ ፤ ኩኪስ ፤ ዳቦቆሎ ፤ የመሳሰሉ በባህላቹ ያሉ ደረቅ የስንቅ ምግቦች በደንብ ያዙ ታመሰግነኛለህ ። 🍶 በሶ 🔻በሶ ብትወድም ባትወድም ጥቂትም ቢሆን ያዝ መበጥበጡ ራሱ LIFE አለው ፤ ለአንድ ሴሚስተር ከ2-5 ኪሎ በቂ ነው ብዬ አስባለሁ ፍሬሽ ስትሆኑ ግን የካፌ ምግብ ስለማይስማማቹ እስከ 6 አርጋቹሁ ያዙ ። በሶ ስትይዙ ከቻላቹሁ በማሸጊያ ፌስታል አሽጋችሁ ብትይዙ ለመያዝም ያመቻቹሃል ለሙዱም አሪፍ ነው ። ❤️ ኩኩሲ ፡ 🔺እኔ ኩኩሲ በጣም ነው የምወደው ስለዚህ በኩንታል ልይዝ አስቢያለሁ  እና በሶ ለማትወዱ አሪፍ መፍትኤ ነው ከ2-3 ኪሎ ለሴሚስተር ብትይዙ በጣም አሪፍ ነው ። ኩኩሲ ነፍስ የሆነ ነገር ነው ኩኩሲ በበሶ አስባቹሁታል ። ግን እመኑኝ ካልቆጠባቹሁ የዶርም ጀመኣ 3 ቀን አያቆያትም እና ስንቅ መሆኑን አስባቹሁ ቢያንስ ሁለት ወር ማስቀመጥ ይኖርባቹሃል ። አገኘው ብላቹሁ ጨርግዳቹ ጨርግዳቹ በሳምንት ጨርሳቹሁ ጨላ ሲነጥፍ በኃላ ጉድ እንዳትሆኑ እንደውም ገንዘብ እስኪጠር ኩኩሷን አትንኳት ከነካቹሁም በቁጠባ ። 🧆ዳቦቆሎ ፦ 🔻 ይቺም በጣም አሪፍ ነገር ናት እስከ 2 ኪሎ ብትይዙ አትጎዱም ።  ስትተክዙ ማታከዣ ስትቸክሉ ማቻከያ ትሆናለች ። ዳቦ ቆሎም መቆጠብ አለበት እና ለቁጠባ አሪፉ መንገድ ማሸግ ነው ። 2 ኪሎው ዳቦቆሎ 3 እሽግ ፌስታል ቢወጣው አንድ እሽግ በወር የሚል ዕቅድ ይዛቹሁ መቆጠብ ትችላላቹሁ ። 🥫 የለውዝ ቅቤ ፤ ማር ፤ ማርማራታ ፤ የመሳሰሉ የሚቀቡ ምግቦችም ፦ 🥫 ማር ካልሆነ አብዛኞቹ በከተማ ስለምታገኙ እዛው የዳቦ ዋጋ አጣርታችሁ የማይጎዳ ከሆነ ሸመትመት ማረግ ትችላላችሁ ነገር ግን የማር ሀገር የምትኖሩ ከሆነ በደንብ ያዙ ትፈወሳላችሁ እመኑኝ በተረፈ በቃ (ማር ሀገራቹሁ ምርጥዬ ከሆነ ይዛቹሁ ኑ ሌሎቹን ከመጣቹሁ ወዲህ በተመደባችሁበት መግዛት ትችላላቹሁ) ደሞ አንዳንድ ግቢ ፍራፍሬ በጣም  ርካሽ ነው በተለይ ወደ ደቡብ ታዲያ ደቡቦች ለምግብ እንዳታስቡ ያረጋቹሃል ። ያው የጠገበ ስለትምህርቱ ስለማያስብ አትጎዱ እንጂ ሰርክ ሀሳባቹሁ ፈውስ መሆን የለበትም ተመርቋቹሁ ስራ ስትይዙ ታማርጣለቹሁ ለግዜው ያገኛቹሁትን ጠርጋቹሁ በደንብ ቸክላቹሁ በአሪፍ ግሬድ መመረቅ አስቡ ። ደሞ ክረምት ነው በቆሎም አለ ትግጣላችሁ ..... ✅ ምግብ እንደሙዳችሁ የሚመቻችሁን እና በየሀገራችሁ ለስንቅ የሚዘጋጁ ነገሮችን ያዙ ( ግቢ መግባት የሚችሉትን ) ሽንብራም ፤ በሶም ፤ ማርም ብቻ ይሆናል ያላችሁትን እና የሚሞዳችሁን ፈውስ ያዙ ። ⬜️በቁሳቁስ ዘርፍ ፦       👨‍💼ሻንጣ ፦ 🔻 ብዙዎች ቀለል ብለው መግባት ይሞዳቸዋል ፥ አንዳንዶች ደሞ እንደ ሰርግ ካልታጀብን ይላሉ ብዙዎቻችሁ መረዳት ያለባችሁ ነገር ግቢ ስትገቡ የምትገቡ እናንተ እንደሞዳችሁ እና እንደአቅማችሁ ፥ እንደ አስተሳሰባችሁ እና ፍላጎቶቻችሁ እንጂ ስለ ሰዎች አትጨናነቁ እነሱ የራሳችሁ ቢዝነስ ይወርኩ ። እናንተ በራሳችሁ የሚሞዳችሁን እና የሚያስፈልጋችሁ ነገር አድርጉ ። 🔺 ጀለስ 4 ግብዳ ሻንጣ ተሸክሞ ግቢ ስለሚቆሰው እኔም የሚል ፎክክር ትታችሁ ምንድነው ሚያስፈልገኝ ❓አቅሜ የቱ ያክል ነው ❓በሉ  ቤተሰብ አታስቸግሩ ከሌሎች እኩል ለመሆን በሚል የFamily ኑሮ አታናጉ ። እናም እንደሙዳቹሁ ተራመዱ ። 🔹 ሻንጣ (እንደኔ) አንድ በጀርባ የሚነገት Bag ብትገዙ ( ከሌላችሁ ካላችሁ ግልግል ) እና ሌላ ትንሽዬ (የምትጎተተዋ)  ብርድልብስ እና የመሳሰሉ ትልልቅ ነገሮች የምትይዙበት ሻንጣ ቢኖራችሁ አሪፍ ነው ። 🔻ለበዓል እና ለዕረፍት ወደ ቤተሰብ ስትመጡ ለቀናት የሚሆን ልብሳችሁን በጀርባ ሚነገተው Bag ትይዛላችሁ የተቀሩትን ደሞ በቀረችው ቦርሳ ግቢ ታስቀምጣላችሁ ( ሙሉ ዕቃ በየግዜው ስለማታንኳትቱ ማለት ነው) ነገር ግን እንደ ግቢው ርቀት ፥ እንደ እናንተ የሸመታ ብዛት ፥ እንደ ያዛችሁተ ዕቃ ነው የሚወሰነው  ስለዚህ በፍላጎታችሁ መሰረት ብትይዙ መልካም ነው ። 🔺በተረፈ እንደኔ ከቻላችሁ ለክላስ የምትሆን አነስ ያለች 800 -1200 ብር የምትገዛውን Bag እዛው ግቢ ብትገዙ አሪፍ ነው ( በፊት ካላችሁም ስትመጡ ዕቃ ነገር ያዙባት እና በዛው ትማሩባታላችሁ ። )      👕የልብስ ሸመታ ፦ 🔻 ይሄም የሚወሰነው እንደደረሳችሁ ግቢ የአየር ንብረት እና የእናንተ ሙድ ነው ፤ መቼስ ሰመራ ደርሶህ መርጠህ ሳትይዝ አትሄድም ፤ መቼስ ደብረብርሃን ደርሶህ  ከጋቢ ማይተናነስ ጃኬት መያዝ አትረሳም ፤ ብቻ እንደግቢው እና ሙዳችሁ እና አቅማችሁ ይወሰናል ፤ ፋሽን ተከታይ ናችሁ ❓ዘናጭ ናችሁ❓  ደሃ ናችሁ  ❓ቀለል ያለ አለባበስ ይመቻቹሃል ወይስ ቂቅ ካላላችሁ ይጨንቃቹሃል ብቻ ሙዳችሁ ምንድነው ብላችሁ " እንደ ሙዴ " ብሎ መቀወጥ ነው ። ምን ያክል ልብስ ልያዝ ምናምን ለምትሉ  (በግሌ)  👱‍♂ ለወንዶች ፦ 🔺 3-5 ሱሪ እና 1ቱታ  ፤ 1 ቁምጣ ፤ 2-3 ቲሸርት ፤ 2-3 ሸሚዝ ፤ 1-2 ጃኬት ፤ 6-8 ካልሲ ፤ 3-5 ፓንት ፤ 2-3 ሽፍን ጫማ + 1 ነጠላ ጫማ ፤ 1-2 ቀበቶ ፤ የረሳሁት ነገር ካለ እጨምራለሁ ። 👩‍🦱ለሴቶች ፦ 🔻 ሴቶች ግቢ ሲገቡ በጣም ግብዳ ሻንጣ ሲሸክፉ ሁሌ እመለከታለሁ ብዙ ግዜ በምንድነው የሚሞሉት ብዬ ጠይቄ መልሱ አላገኘሁም ። ለማንኛውም ሴቶችዬ የእናንተ አለባበስ ወዲ በሉት ወዲ ለማለት ትንሽ ይከብዳል ። ብቻ ከታይት እስከ ጉርድ እንዳሻችሁ እና እንደፍላጎቶቻችሁ ሸምቱ (ሂጃብ እና ነጠላውም እንዳይረሳ እህትአለም)  እንደምክር Body ነገር በርከትከት አርጋችሁ ያዙ እኔ ነኝ ያልኳቹሁ ታተርፋላችሁ ።በተረፈ በንፅህና ስለማትታሙ ካልሲ እና ፓንት በርከት አርጎ የመያዝ ግዴታ የለባችሁም (ጭብጨባ ለሴቶች ) @Remedial_Hub ❤️

Open in Telegram
Views5,259+7%vs avg
Forwards42
Reactions82
Comments10
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
10 h2,387
34 h3,899
70 h5,259
  1. Total to date5,259
#1987Photo
Views4,827−1%vs avg
Forwards3
Reactions14
Comments2
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
12 h2,147
24 h2,594
29 h3,098
73 h4,827
  1. After 24 hours2,594
  2. Total to date4,827
#1986Photo
Views5,174+6%vs avg
Forwards24
Reactions24
Comments2
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
9 h2,910
27 h3,805
44 h4,282
76 h5,174
  1. After 24 hours3,805
  2. Total to date5,174
#1985Textedited
Views4,858−1%vs avg
Forwards2
Reactions5
Comments7
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
10 h3,115
29 h3,802
46 h4,160
78 h4,858
  1. After 24 hours3,802
  2. Total to date4,858
#1984Voice message

Forwarded from TOM▶️M

No text

Open in Telegram
Views4,627−6%vs avg
Forwards0
Reactions6
Comments4
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
11 h2,998
29 h3,626
46 h4,016
78 h4,627
  1. After 24 hours3,626
  2. Total to date4,627
#1982Photo
Views4,8790%vs avg
Forwards61
Reactions42
Comments17
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
3 h1,544
15 h3,783
33 h4,270
50 h4,582
70 h4,879
  1. Total to date4,879
#1981Photoedited
Views4,734−3%vs avg
Forwards3
Reactions22
Comments5
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
5 h2,138
17 h3,801
36 h4,182
53 h4,424
72 h4,734
  1. After 6 hours2,138
  2. After 24 hours3,801
  3. Total to date4,734
#1980Link preview
Views4,873−1%vs avg
Forwards1
Reactions13
Comments4
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
8 h2,388
35 h4,414
70 h4,873
  1. Total to date4,873
#1979Voice message

Forwarded from Iᗷ ᔕ

No text

Open in Telegram
Views4,792−2%vs avg
Forwards2
Reactions15
Comments1
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
8 h2,490
35 h4,299
70 h4,792
  1. Total to date4,792
#1977Photoedited
Views5,049+3%vs avg
Forwards4
Reactions40
Comments2
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
1 h535
5 h1,623
15 h3,286
30 h4,022
72 h5,049
  1. After 1 hour535
  2. After 6 hours1,623
  3. After 24 hours4,022
  4. Total to date5,049
#1976Photo
Views5,228+7%vs avg
Forwards37
Reactions46
Comments23
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
6 h2,461
27 h4,191
72 h5,228
  1. After 6 hours2,461
  2. After 24 hours4,191
  3. Total to date5,228
#1975Photo
Views5,231+7%vs avg
Forwards23
Reactions35
Comments28
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
3 h1,520
7 h2,797
33 h4,558
66 h5,231
  1. After 6 hours2,797
  2. Total to date5,231
#1974Photo
Views5,177+6%vs avg
Forwards1
Reactions17
Comments11
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
7 h2,237
12 h3,198
28 h4,080
71 h5,177
  1. After 6 hours2,237
  2. After 24 hours4,080
  3. Total to date5,177
#1973Photo
Views5,561+14%vs avg
Forwards4
Reactions74
Comments16
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
8 h2,100
32 h3,793
36 h4,315
76 h5,561
  1. After 6 hours2,100
  2. After 24 hours3,793
  3. Total to date5,561
#1972Text
Views5,190+6%vs avg
Forwards5
Reactions26
Comments15
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
10 h2,284
34 h3,935
51 h4,838
66 h5,190
  1. Total to date5,190
#1971Voice message

Forwarded from 𝔂𝓮𝓶𝓪𝓻𝔂𝓪𝓶

No text

Open in Telegram
Views5,423+11%vs avg
Forwards7
Reactions78
Comments29
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
8 h2,405
32 h4,336
60 h5,238
72 h5,423
  1. After 6 hours2,405
  2. After 24 hours4,336
  3. Total to date5,423
#1970Text
Views4,746−3%vs avg
Forwards3
Reactions41
Comments0
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
1 h515
7 h1,502
27 h2,483
68 h4,746
  1. After 1 hour515
  2. After 6 hours1,502
  3. After 24 hours2,483
  4. Total to date4,746
#1969Photoalbum
Views6,761+38%vs avg
Forwards13
Reactions—
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
4 h2,339
9 h2,438
35 h5,246
39 h5,401
68 h6,761
  1. After 6 hours2,339
  2. Total to date6,761
#1968Photoalbum
Views6,747+38%vs avg
Forwards13
Reactions—
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
4 h2,340
9 h2,439
35 h5,207
39 h5,364
68 h6,747
  1. After 6 hours2,340
  2. Total to date6,747
#1967Photoalbum

🌟 መልካም ዜና  ለሪሜዲያል ተማሪዎች በሙሉ🌟 Remedial Hub Tutorial❗️ 📚 በ 2019 ዓ.ም በከፍተኛ ትምህርት ተቋሟት ውስጥ በሪሜዲያል ፕሮግራም ለታቀፋችሁ የሪሜዲያል ተማሪዎች ፤ ስለ Remedial Hub Tutorial ሰምተዋል❓ 📝 Remedial Hub Tutorial ጥራታቸውን የጠበቁ ፤ ለመረዳት ምቹ ና ግልፅ የሆነ በአማርኛ-እንግሊዝኛ የተብራሩ ኖቶችን ፥ እስከ 4k በሚደርስ የቪዲዮ ጥራት በ Animated ቪዲዮዎች እንዲሁም በ ቮይስ ና በ Diagram ማብራሪያ ለሪሜዲያል ተማሪዎች ቲቶርያል የሚሰጥ ድርጅት ነው። 📚 ከቲቶርያሉ በተጨማሪ በእያንዳንዱ ምዕራፍ ከግቢ ፈተናችሁ ጋ በቀጥታ የሚገናኙ ጥያቄዎችን ከነማብራሪያቸው በማቅረብ ፤ ለ ዩኒቨርሲቲ ና ለ ሀገር አቀፍ መመዘኛ ፈተና ተማሪዎች አስፈላጊውን ዝግጅት እንዲያደርጉ አስተዋዕፆው የጎላ ነው። 🔛 ተማሪዎች የሪሜዲያል ፕሮግራምን በስኬት አጠናቀው ወደ መጀመሪያ አመት የዩኒቨርሲቲ ተማሪ ለመሆን በሚያደርጉት ጉዞ ላይ ፤ አስፈላጊ ና ጠቃሚ የሆኑ የንባብ ማቴሪያሎችን ና የፈተና መስሪያ ዘዴዎችን በ PDF ና በ Powerpoint ፋይል በማቅረብ እንዲሁም የአምና የሪሜዲያል ፈተናዎችን ከነማብራሪያቸው በመስራት ተማሪዎች አስፈላገውን ዝግጅት እንዲያደርጉ ያደርጋል። ይህ ሁሉ በ600 birr  ብቻ! በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ ማለት ነው!😊 📚 Remedial Hub Tutorial  በ 2015 ዓ.ም ከተመሰረተበት አመት ጀምሮ በአጠቃላይ ከ 3 ሺ በላይ ተማሪዎችን ተቀብሎ አስተምሮ ከ75% በላይ ተማሪዎች ጥሩ ወጤት አምጥተው ወደ አላማቸው ግብ አድርሶቸዋል ። 💻ባለፈው ዓመት ከነበረን አስገራሚ ቆይታ በጥቂቱ ለመመልከት 👇 https://t.me/+uwCwTxlnMb5lM2I0 👨‍🏫በመጀመሪያ ዙር ምዘገባ በመቶዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎች የተመዘገቡ ሲሆን ሁለተኛ ዙር መዝገባ መጀመራችችን ስናሳውቅ በደስታ ነው፤በመጀመሪያ ዙር  የተመዘገቡት ከላይ እንደምትመለከቱት ትምህርቶቹን በመከታተል ላይ ናቸው፤ እርስዎም በመመዝገብ ተጠቃሚ ይሁኑ። 🖱እንዴት እንመዝገብ ? ➖ ለመመዝገብ ይህንን Link ይጠቀሙ 👉🏽 @RemedialHubBot 📌 ለተጨማሪ መረጃ Official ቻናላችንን ይቀላቀሉ @Remedial_Hub ✔️

Open in Telegram
Views6,751+38%vs avg
Forwards13
Reactions—
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
4 h2,334
9 h2,434
35 h5,237
39 h5,395
68 h6,751
  1. After 6 hours2,334
  2. Total to date6,751