#Remedial2019 #odaBultuUniversity በ2019 ዓ.ም በአቅም ማሻሻያ (Remedial/ሬሜዲያል) ፕሮግራም በኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ተማሪዎች የምዝገባ ቀን ህዳር 03 እና 04፣ 2019 ዓ.ም ሲሆን ትምህርት የሚጀምረው ህዳር 07፣ 2019 ዓ.ም መሆኑን እናሳውቃለን። ወደ ዩኒቨርሲቲው በምትመጡበት ጊዜ፦ 1,የ8ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ኦሪጅናልና ኮፒ 2,የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ኦሪጅናልና ኮፒ 3,ከ9-12ኛ ክፍል የተማራችሁበት ትራንስክሪፕት ኦሪጅናልና ኮፒ 4,ስምንት ፓስፖርት ሳይዝ ጉርድ ፎቶ ግራፍ እንዲሁም 5,የሌሊት ልብስ (አንሶላ፣ የትራስ ጨርቅ፣ ብርድ ልብስ) እና የስፖርት ትጥቅ፤ በመያዝ በአዲሱ ካምፓስ በአካል ቀርባችሁ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን። ተጨማሪ መረጃዎች ምስሉ ላይ ተያይዟል። @Remedial_hub 💙
Открыть в TelegramПосты канала Remedial HUB
#DebreTaborUniversity በ2019 ዓ.ም ወደ ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ እና የሪሚዲያል ፕሮግራም የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ አዲስ ተማሪዎች የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ምዝገባ ህዳር 10 እና 11/2019 ዓ.ም የሚካሄድ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ● የ8ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣ ● የ12ኛ ክፍል ሰርተፍኬት ዋናውና ኮፒው፣ ● ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ● መጠኑ 3×4 የሆነ አራት ፎቶግራፍ፣ ● የፋይዳ መታወቂያ (Digital ID) ፣ ● አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ ትራስ ልብስ እና የስፖርት ልብስ። @Remedial_hub 💙
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 8 ч | 2 584 |
| 32 ч | 4 390 |
- Через 6 часов2 584
- Через 24 часа4 390
- Всего сейчас4 390
የተሻለ ነገ..... የRemedial Hub 2ተኛ ዙር ምዝገባ አሁንም እንደቀጠለ ነዉ። 👨💻ለመመዝገብ ይህን ቦት ይጠቀሙ!👇 ✉️ @RemedialHubBot 🔺ለበለጠ መረጃ : @Remedial_Hub
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 11 ч | 2 975 |
| 35 ч | 4 283 |
- Всего сейчас4 283
Динамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 11 ч | 2 714 |
| 35 ч | 4 429 |
- Всего сейчас4 429
Динамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 11 ч | 2 714 |
| 35 ч | 4 428 |
- Всего сейчас4 428
Динамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 11 ч | 2 673 |
| 35 ч | 4 242 |
- Всего сейчас4 242
Динамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 11 ч | 2 677 |
| 35 ч | 4 258 |
- Всего сейчас4 258
Динамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 11 ч | 2 679 |
| 35 ч | 4 307 |
- Всего сейчас4 307
ተስፋ መቁርጥ የለም💪 🟡የRemedial Hub 2ተኛ ዙር ምዝገባ አሁንም እንደቀጠለ ነዉ። 👨💻ለመመዝገብ ይህን ቦት ይጠቀሙ!👇 ✉️ @RemedialHubBot 🔺ለበለጠ መረጃ : @Remedial_Hub
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 12 ч | 2 497 |
| 24 ч | 3 909 |
- Через 24 часа3 909
- Всего сейчас3 909
ተማሪዎች ወደ ካንፓስ ሲገቡ መያዝ ያለባቸው ነገሮች እንመልከት ፦ 🍣በምግብ ዘርፍ ፦ 🔺 እናትህ በር አንኳኩታ ከእንቅልፍ ቀስቅሳ ልጄ ቁርስ ደርሷል ብላ መጥራት ወፍ በቃ ቀርቷል ። አሁን ጠዋት 1:30 ተነስተህ ለሻይ እና ዳቦ መሰለፍ አለብህ በቀን 3 ካልተሰለፍክ ዶርም ድረስ በሰሃን አይቀርብልህም መቼስ ደሞም እንደማሚ WOW የሚያስብል ግሪስ እንዳይመስል.... ናላ የሚያዞር ፈውስ ነው ሚቀርብልህ... ኮብል ከምስር ጋር ፥ ሽሮ ያለ ዘይት ፤ ስጋ ወጥ ያለ ስጋ ለመብላት ነው ተሰልፈህ የምትውለው ። አስበው በዛ ላይ ችከላ አለ ይሞረሙረሃል ከዛ እናትህ ትናፍቅሃለች ታዲያ በበሶ ካልሆነ በምንም አታገኛትም ። በሶ ሆድ ብቻ መሙላት አይደለም ናፍቆት ማረሳሻም ነች ። ብትወድም ባትወድም በሶ ያዝ ፤ ኩኪስ ፤ ዳቦቆሎ ፤ የመሳሰሉ በባህላቹ ያሉ ደረቅ የስንቅ ምግቦች በደንብ ያዙ ታመሰግነኛለህ ። 🍶 በሶ 🔻በሶ ብትወድም ባትወድም ጥቂትም ቢሆን ያዝ መበጥበጡ ራሱ LIFE አለው ፤ ለአንድ ሴሚስተር ከ2-5 ኪሎ በቂ ነው ብዬ አስባለሁ ፍሬሽ ስትሆኑ ግን የካፌ ምግብ ስለማይስማማቹ እስከ 6 አርጋቹሁ ያዙ ። በሶ ስትይዙ ከቻላቹሁ በማሸጊያ ፌስታል አሽጋችሁ ብትይዙ ለመያዝም ያመቻቹሃል ለሙዱም አሪፍ ነው ። ❤️ ኩኩሲ ፡ 🔺እኔ ኩኩሲ በጣም ነው የምወደው ስለዚህ በኩንታል ልይዝ አስቢያለሁ እና በሶ ለማትወዱ አሪፍ መፍትኤ ነው ከ2-3 ኪሎ ለሴሚስተር ብትይዙ በጣም አሪፍ ነው ። ኩኩሲ ነፍስ የሆነ ነገር ነው ኩኩሲ በበሶ አስባቹሁታል ። ግን እመኑኝ ካልቆጠባቹሁ የዶርም ጀመኣ 3 ቀን አያቆያትም እና ስንቅ መሆኑን አስባቹሁ ቢያንስ ሁለት ወር ማስቀመጥ ይኖርባቹሃል ። አገኘው ብላቹሁ ጨርግዳቹ ጨርግዳቹ በሳምንት ጨርሳቹሁ ጨላ ሲነጥፍ በኃላ ጉድ እንዳትሆኑ እንደውም ገንዘብ እስኪጠር ኩኩሷን አትንኳት ከነካቹሁም በቁጠባ ። 🧆ዳቦቆሎ ፦ 🔻 ይቺም በጣም አሪፍ ነገር ናት እስከ 2 ኪሎ ብትይዙ አትጎዱም ። ስትተክዙ ማታከዣ ስትቸክሉ ማቻከያ ትሆናለች ። ዳቦ ቆሎም መቆጠብ አለበት እና ለቁጠባ አሪፉ መንገድ ማሸግ ነው ። 2 ኪሎው ዳቦቆሎ 3 እሽግ ፌስታል ቢወጣው አንድ እሽግ በወር የሚል ዕቅድ ይዛቹሁ መቆጠብ ትችላላቹሁ ። 🥫 የለውዝ ቅቤ ፤ ማር ፤ ማርማራታ ፤ የመሳሰሉ የሚቀቡ ምግቦችም ፦ 🥫 ማር ካልሆነ አብዛኞቹ በከተማ ስለምታገኙ እዛው የዳቦ ዋጋ አጣርታችሁ የማይጎዳ ከሆነ ሸመትመት ማረግ ትችላላችሁ ነገር ግን የማር ሀገር የምትኖሩ ከሆነ በደንብ ያዙ ትፈወሳላችሁ እመኑኝ በተረፈ በቃ (ማር ሀገራቹሁ ምርጥዬ ከሆነ ይዛቹሁ ኑ ሌሎቹን ከመጣቹሁ ወዲህ በተመደባችሁበት መግዛት ትችላላቹሁ) ደሞ አንዳንድ ግቢ ፍራፍሬ በጣም ርካሽ ነው በተለይ ወደ ደቡብ ታዲያ ደቡቦች ለምግብ እንዳታስቡ ያረጋቹሃል ። ያው የጠገበ ስለትምህርቱ ስለማያስብ አትጎዱ እንጂ ሰርክ ሀሳባቹሁ ፈውስ መሆን የለበትም ተመርቋቹሁ ስራ ስትይዙ ታማርጣለቹሁ ለግዜው ያገኛቹሁትን ጠርጋቹሁ በደንብ ቸክላቹሁ በአሪፍ ግሬድ መመረቅ አስቡ ። ደሞ ክረምት ነው በቆሎም አለ ትግጣላችሁ ..... ✅ ምግብ እንደሙዳችሁ የሚመቻችሁን እና በየሀገራችሁ ለስንቅ የሚዘጋጁ ነገሮችን ያዙ ( ግቢ መግባት የሚችሉትን ) ሽንብራም ፤ በሶም ፤ ማርም ብቻ ይሆናል ያላችሁትን እና የሚሞዳችሁን ፈውስ ያዙ ። ⬜️በቁሳቁስ ዘርፍ ፦ 👨💼ሻንጣ ፦ 🔻 ብዙዎች ቀለል ብለው መግባት ይሞዳቸዋል ፥ አንዳንዶች ደሞ እንደ ሰርግ ካልታጀብን ይላሉ ብዙዎቻችሁ መረዳት ያለባችሁ ነገር ግቢ ስትገቡ የምትገቡ እናንተ እንደሞዳችሁ እና እንደአቅማችሁ ፥ እንደ አስተሳሰባችሁ እና ፍላጎቶቻችሁ እንጂ ስለ ሰዎች አትጨናነቁ እነሱ የራሳችሁ ቢዝነስ ይወርኩ ። እናንተ በራሳችሁ የሚሞዳችሁን እና የሚያስፈልጋችሁ ነገር አድርጉ ። 🔺 ጀለስ 4 ግብዳ ሻንጣ ተሸክሞ ግቢ ስለሚቆሰው እኔም የሚል ፎክክር ትታችሁ ምንድነው ሚያስፈልገኝ ❓አቅሜ የቱ ያክል ነው ❓በሉ ቤተሰብ አታስቸግሩ ከሌሎች እኩል ለመሆን በሚል የFamily ኑሮ አታናጉ ። እናም እንደሙዳቹሁ ተራመዱ ። 🔹 ሻንጣ (እንደኔ) አንድ በጀርባ የሚነገት Bag ብትገዙ ( ከሌላችሁ ካላችሁ ግልግል ) እና ሌላ ትንሽዬ (የምትጎተተዋ) ብርድልብስ እና የመሳሰሉ ትልልቅ ነገሮች የምትይዙበት ሻንጣ ቢኖራችሁ አሪፍ ነው ። 🔻ለበዓል እና ለዕረፍት ወደ ቤተሰብ ስትመጡ ለቀናት የሚሆን ልብሳችሁን በጀርባ ሚነገተው Bag ትይዛላችሁ የተቀሩትን ደሞ በቀረችው ቦርሳ ግቢ ታስቀምጣላችሁ ( ሙሉ ዕቃ በየግዜው ስለማታንኳትቱ ማለት ነው) ነገር ግን እንደ ግቢው ርቀት ፥ እንደ እናንተ የሸመታ ብዛት ፥ እንደ ያዛችሁተ ዕቃ ነው የሚወሰነው ስለዚህ በፍላጎታችሁ መሰረት ብትይዙ መልካም ነው ። 🔺በተረፈ እንደኔ ከቻላችሁ ለክላስ የምትሆን አነስ ያለች 800 -1200 ብር የምትገዛውን Bag እዛው ግቢ ብትገዙ አሪፍ ነው ( በፊት ካላችሁም ስትመጡ ዕቃ ነገር ያዙባት እና በዛው ትማሩባታላችሁ ። ) 👕የልብስ ሸመታ ፦ 🔻 ይሄም የሚወሰነው እንደደረሳችሁ ግቢ የአየር ንብረት እና የእናንተ ሙድ ነው ፤ መቼስ ሰመራ ደርሶህ መርጠህ ሳትይዝ አትሄድም ፤ መቼስ ደብረብርሃን ደርሶህ ከጋቢ ማይተናነስ ጃኬት መያዝ አትረሳም ፤ ብቻ እንደግቢው እና ሙዳችሁ እና አቅማችሁ ይወሰናል ፤ ፋሽን ተከታይ ናችሁ ❓ዘናጭ ናችሁ❓ ደሃ ናችሁ ❓ቀለል ያለ አለባበስ ይመቻቹሃል ወይስ ቂቅ ካላላችሁ ይጨንቃቹሃል ብቻ ሙዳችሁ ምንድነው ብላችሁ " እንደ ሙዴ " ብሎ መቀወጥ ነው ። ምን ያክል ልብስ ልያዝ ምናምን ለምትሉ (በግሌ) 👱♂ ለወንዶች ፦ 🔺 3-5 ሱሪ እና 1ቱታ ፤ 1 ቁምጣ ፤ 2-3 ቲሸርት ፤ 2-3 ሸሚዝ ፤ 1-2 ጃኬት ፤ 6-8 ካልሲ ፤ 3-5 ፓንት ፤ 2-3 ሽፍን ጫማ + 1 ነጠላ ጫማ ፤ 1-2 ቀበቶ ፤ የረሳሁት ነገር ካለ እጨምራለሁ ። 👩🦱ለሴቶች ፦ 🔻 ሴቶች ግቢ ሲገቡ በጣም ግብዳ ሻንጣ ሲሸክፉ ሁሌ እመለከታለሁ ብዙ ግዜ በምንድነው የሚሞሉት ብዬ ጠይቄ መልሱ አላገኘሁም ። ለማንኛውም ሴቶችዬ የእናንተ አለባበስ ወዲ በሉት ወዲ ለማለት ትንሽ ይከብዳል ። ብቻ ከታይት እስከ ጉርድ እንዳሻችሁ እና እንደፍላጎቶቻችሁ ሸምቱ (ሂጃብ እና ነጠላውም እንዳይረሳ እህትአለም) እንደምክር Body ነገር በርከትከት አርጋችሁ ያዙ እኔ ነኝ ያልኳቹሁ ታተርፋላችሁ ።በተረፈ በንፅህና ስለማትታሙ ካልሲ እና ፓንት በርከት አርጎ የመያዝ ግዴታ የለባችሁም (ጭብጨባ ለሴቶች ) @Remedial_Hub ❤️
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 10 ч | 2 387 |
| 34 ч | 3 899 |
| 70 ч | 5 259 |
- Всего сейчас5 259
🎯 You Need More Focus 🟡የRemedial Hub 2ተኛ ዙር ምዝገባ አሁንም እንደቀጠለ ነዉ። 👨💻ለመመዝገብ ይህን ቦት ይጠቀሙ!👇 ✉️ @RemedialHubBot 🔺ለበለጠ መረጃ : @Remedial_Hub
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 12 ч | 2 147 |
| 24 ч | 2 594 |
| 29 ч | 3 098 |
| 73 ч | 4 827 |
- Через 24 часа2 594
- Всего сейчас4 827
#Remedial2019 #MekdelaAmbaUniversity በ2019 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ህዳር 03 እና 04/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ የምዝገባ ቦታ፦ ● የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በዋናው ግቢ (ጊምባ ካምፓስ) ● የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በመካነ-ሰላም ካምፓስ @Remedial_hub 💙
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 9 ч | 2 910 |
| 27 ч | 3 805 |
| 44 ч | 4 282 |
| 76 ч | 5 174 |
- Через 24 часа3 805
- Всего сейчас5 174
💳የተመዘገቡ ተማሪዎች በስኬታማ መልኩ ትምህርታቸዉን በመከታተል ላይ ይገኛሉ። ⚠️ጊቢ ከመግባታችሁ በፊት ከአሁኑ መጀመራችሁ ብዙ ጥቅም አለዉ! 👤የ2ኛ ዙር የRemedial Hub Tutorial Class ምዝገባ አሁንም እንደቀጠለ ነዉ ፤ አሁኑኑ በመመዘገብ ትምህርታችሁን እንድትጀምሩ እንመክራለን። ☺️ የሪሚዲያል ፈተና ከእኛ ጋር ቀላል ነዉ! 💻ባለፈው ዓመት ከነበረን አስገራሚ ቆይታ በጥቂቱ ለመመልከት 👇 https://t.me/+uwCwTxlnMb5lM2I0 🔹ስለRemedial Hub Tutorial እንዲሁም ስለ ምዝገባ ሂደቱ ለማወቅ👇 🔗https://t.me/Remedial_Hub/1840 👨💻ለመመዝገብ ይህን ቦት ይጠቀሙ!👇 ✉️ @RemedialHubBot
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 10 ч | 3 115 |
| 29 ч | 3 802 |
| 46 ч | 4 160 |
| 78 ч | 4 858 |
- Через 24 часа3 802
- Всего сейчас4 858
Динамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 11 ч | 2 998 |
| 29 ч | 3 626 |
| 46 ч | 4 016 |
| 78 ч | 4 627 |
- Через 24 часа3 626
- Всего сейчас4 627
#Remedial2019 #UniversityOfGondar በ2019 ዓ.ም ጎንደር ዩኒቨርሲቲ በ Remedial ፕሮግራም ለመከታተል ለተመደባችሁ ተማሪዎች ማመልከቻ ቀናት 📅 ህዳር 01-02/2019 ዓ.ም ሲሆን ትምህርት የሚጀመርበት ቀን ህዳር 04 ቀን 2019 ዓ.ም ነው። 📌 የምዝገባ ቦታ - አፄ ፋሲል ግቢ ተጨማሪ መረጃዎች ምስሉ ላይ ተያይዟል። @Remedial_hub 💙
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 3 ч | 1 544 |
| 15 ч | 3 783 |
| 33 ч | 4 270 |
| 50 ч | 4 582 |
| 70 ч | 4 879 |
- Всего сейчас4 879
✅Discipline ይኑርህ.... 🟡የRemedial Hub 2ተኛ ዙር ምዝገባ አሁንም እንደቀጠለ ነዉ። 👨💻ለመመዝገብ ይህን ቦት ይጠቀሙ!👇 ✉️ @RemedialHubBot 🔺ለበለጠ መረጃ : @Remedial_Hub
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 5 ч | 2 138 |
| 17 ч | 3 801 |
| 36 ч | 4 182 |
| 53 ч | 4 424 |
| 72 ч | 4 734 |
- Через 6 часов2 138
- Через 24 часа3 801
- Всего сейчас4 734
📩ከላይ እንደምትመለኩቱት ተማሪዎቻችን በደስታ ትምህርታቸውን እና ጊዜያቸውን እየተጠቀሙ ነው። እናንተስ? ☺️ 🔗ዛሬዉኑ በመመዝገብ የሪሚዲያል ፈተናን ከኛ ጋር በቀላሉ ይለፉ! የሪሚዲያል ፈተና ከእኛ ጋር ቀላል ነዉ! 💻ባለፈው ዓመት ከነበረን አስገራሚ ቆይታ በጥቂቱ ለመመልከት 👇 https://t.me/+uwCwTxlnMb5lM2I0 🔹ስለRemedial Hub Tutorial እንዲሁም ስለ ምዝገባ ሂደቱ ለማወቅ👇 🔗https://t.me/Remedial_Hub/1840 👨💻ለመመዝገብ ይህን ቦት ይጠቀሙ!👇 ✉️ @RemedialHubBot
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 8 ч | 2 388 |
| 35 ч | 4 414 |
| 70 ч | 4 873 |
- Всего сейчас4 873
Динамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 8 ч | 2 490 |
| 35 ч | 4 299 |
| 70 ч | 4 792 |
- Всего сейчас4 792
⚠️ተስፍ መቁረጥ ሚባል ነገር የለም... 🟡የRemedial Hub 2ተኛ ዙር ምዝገባ አሁንም እንደቀጠለ ነዉ። 👨💻ለመመዝገብ ይህን ቦት ይጠቀሙ!👇 ✉️ @RemedialHubBot 🔺ለበለጠ መረጃ : @Remedial_Hub
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 1 ч | 535 |
| 5 ч | 1 623 |
| 15 ч | 3 286 |
| 30 ч | 4 022 |
| 72 ч | 5 049 |
- Через 1 час535
- Через 6 часов1 623
- Через 24 часа4 022
- Всего сейчас5 049
#Remedial2019 #JinkaUniversity በ2019 ዓ.ም ለሪሚዲያል ፕሮግራም ጂንካ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች ምዝገባ ጥቅምት 30 እና ህዳር 01/2019 ዓ.ም የሚከናወን መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል። ትምህርት ህዳር 03/2019 ዓ.ም ይጀመራል ተብሏል። ለምዝገባ ስትሔዱ የትራስ ጨርቅ እና አንሶላ እንዲሁም ከ8ኛ ክፍል ጀምሮ ያሉ የትምህርት ማስረጃዎችን ዋናውና ኮፒው መያዝ ይኖርባችኋል። @Remedial_hub 💙
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 6 ч | 2 461 |
| 27 ч | 4 191 |
| 72 ч | 5 228 |
- Через 6 часов2 461
- Через 24 часа4 191
- Всего сейчас5 228
#GambellaUniversity ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ የቅድመ-ምረቃ ፕሮግራም መደበኛ ተማሪዎች፣ በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ያጠናቀቃችሁና የማለፊያ ነጥብ ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች እንዲሁም በ2019 ዓ.ም አዲስ የተመደባችሁ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች፤ የ2019 ትምህርት ዘመን የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ጊዜ ጥቅምት 26 እና 27/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ ትምህርት ሰኞ ጥቅምት 30/2019 ዓ.ም ይጀመራል ተብሏል፡፡ ሁሉም ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሔዱ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) እና የፋይዳ መታወቂያ መያዝ ይኖርባችኋል፡፡ @Remedial_hub 💙
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 3 ч | 1 520 |
| 7 ч | 2 797 |
| 33 ч | 4 558 |
| 66 ч | 5 231 |
- Через 6 часов2 797
- Всего сейчас5 231
ደጋግመህ ሞክር💪🏾 👨💻ሁለተኛ ዙር ምዝገባ ላይ ነንለመመዝገብ ይህን ቦት ይጠቀሙ!👇 ✉️ @RemedialHubBot የሪሚዲያል ፈተና ከእኛ ጋር ቀላል ነዉ! 💻ባለፈው ዓመት ከነበረን አስገራሚ ቆይታ በጥቂቱ ለመመልከት 👇 https://t.me/+uwCwTxlnMb5lM2I0 🔺ለበለጠ መረጃ : @Remedial_Hub 🔻እኛን ለማግኘት : @Remedial_admin
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 7 ч | 2 237 |
| 12 ч | 3 198 |
| 28 ч | 4 080 |
| 71 ч | 5 177 |
- Через 6 часов2 237
- Через 24 часа4 080
- Всего сейчас5 177
Динамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 8 ч | 2 100 |
| 32 ч | 3 793 |
| 36 ч | 4 315 |
| 76 ч | 5 561 |
- Через 6 часов2 100
- Через 24 часа3 793
- Всего сейчас5 561
🔻ዋዋዋዋ 😉 እንግዲህ አልነገረንም እንዳትሉ ከአሁኑ ዝግጅታችሁን መጀመር እንዳትረሱ..... 💻ከላይ እንደምትመለኩቱት ተማሪዎቻችን በደስታ ትምህርታቸውን እና ጊዜያቸውን እየተጠቀሙ ነው ነው። እናንተስ? እስካሁን ያልተመዘገባችሁ ተማሪዎች ግን ምን እየጠበቃችሁ እንደሆነ ግራ ነው የሚገባኝ Remedial Hub ኑ 🙌 ለ Remedial በቀላሉ ብቁ እናርጋችሁ እያለች ነው። 🔺ለመመዝገብ ይህን ይጠቀሙ👇 @RemedialHubBot @Remedial_Hub ❤️
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 10 ч | 2 284 |
| 34 ч | 3 935 |
| 51 ч | 4 838 |
| 66 ч | 5 190 |
- Всего сейчас5 190
Динамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 8 ч | 2 405 |
| 32 ч | 4 336 |
| 60 ч | 5 238 |
| 72 ч | 5 423 |
- Через 6 часов2 405
- Через 24 часа4 336
- Всего сейчас5 423
⚠️የገጠመህ ፈተና ከባድ ቢመስልም፣ አንተ ከእሱ ትበልጣለህ። ዛሬ የሚያንገራግርህ ችግር ነገ ታሪክ ሆኖ ይቀራል። ተነስ! 🟡የRemedial Hub 2ተኛ ዙር ምዝገባ አሁንም እንደቀጠለ ነዉ። 👨💻ለመመዝገብ ይህን ቦት ይጠቀሙ!👇 ✉️ @RemedialHubBot 🔺ለበለጠ መረጃ : @Remedial_Hub
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 1 ч | 515 |
| 7 ч | 1 502 |
| 27 ч | 2 483 |
| 68 ч | 4 746 |
- Через 1 час515
- Через 6 часов1 502
- Через 24 часа2 483
- Всего сейчас4 746
Динамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 4 ч | 2 339 |
| 9 ч | 2 438 |
| 35 ч | 5 246 |
| 39 ч | 5 401 |
| 68 ч | 6 761 |
- Через 6 часов2 339
- Всего сейчас6 761
Динамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 4 ч | 2 340 |
| 9 ч | 2 439 |
| 35 ч | 5 207 |
| 39 ч | 5 364 |
| 68 ч | 6 747 |
- Через 6 часов2 340
- Всего сейчас6 747
🌟 መልካም ዜና ለሪሜዲያል ተማሪዎች በሙሉ🌟 Remedial Hub Tutorial❗️ 📚 በ 2019 ዓ.ም በከፍተኛ ትምህርት ተቋሟት ውስጥ በሪሜዲያል ፕሮግራም ለታቀፋችሁ የሪሜዲያል ተማሪዎች ፤ ስለ Remedial Hub Tutorial ሰምተዋል❓ 📝 Remedial Hub Tutorial ጥራታቸውን የጠበቁ ፤ ለመረዳት ምቹ ና ግልፅ የሆነ በአማርኛ-እንግሊዝኛ የተብራሩ ኖቶችን ፥ እስከ 4k በሚደርስ የቪዲዮ ጥራት በ Animated ቪዲዮዎች እንዲሁም በ ቮይስ ና በ Diagram ማብራሪያ ለሪሜዲያል ተማሪዎች ቲቶርያል የሚሰጥ ድርጅት ነው። 📚 ከቲቶርያሉ በተጨማሪ በእያንዳንዱ ምዕራፍ ከግቢ ፈተናችሁ ጋ በቀጥታ የሚገናኙ ጥያቄዎችን ከነማብራሪያቸው በማቅረብ ፤ ለ ዩኒቨርሲቲ ና ለ ሀገር አቀፍ መመዘኛ ፈተና ተማሪዎች አስፈላጊውን ዝግጅት እንዲያደርጉ አስተዋዕፆው የጎላ ነው። 🔛 ተማሪዎች የሪሜዲያል ፕሮግራምን በስኬት አጠናቀው ወደ መጀመሪያ አመት የዩኒቨርሲቲ ተማሪ ለመሆን በሚያደርጉት ጉዞ ላይ ፤ አስፈላጊ ና ጠቃሚ የሆኑ የንባብ ማቴሪያሎችን ና የፈተና መስሪያ ዘዴዎችን በ PDF ና በ Powerpoint ፋይል በማቅረብ እንዲሁም የአምና የሪሜዲያል ፈተናዎችን ከነማብራሪያቸው በመስራት ተማሪዎች አስፈላገውን ዝግጅት እንዲያደርጉ ያደርጋል። ይህ ሁሉ በ600 birr ብቻ! በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ ማለት ነው!😊 📚 Remedial Hub Tutorial በ 2015 ዓ.ም ከተመሰረተበት አመት ጀምሮ በአጠቃላይ ከ 3 ሺ በላይ ተማሪዎችን ተቀብሎ አስተምሮ ከ75% በላይ ተማሪዎች ጥሩ ወጤት አምጥተው ወደ አላማቸው ግብ አድርሶቸዋል ። 💻ባለፈው ዓመት ከነበረን አስገራሚ ቆይታ በጥቂቱ ለመመልከት 👇 https://t.me/+uwCwTxlnMb5lM2I0 👨🏫በመጀመሪያ ዙር ምዘገባ በመቶዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎች የተመዘገቡ ሲሆን ሁለተኛ ዙር መዝገባ መጀመራችችን ስናሳውቅ በደስታ ነው፤በመጀመሪያ ዙር የተመዘገቡት ከላይ እንደምትመለከቱት ትምህርቶቹን በመከታተል ላይ ናቸው፤ እርስዎም በመመዝገብ ተጠቃሚ ይሁኑ። 🖱እንዴት እንመዝገብ ? ➖ ለመመዝገብ ይህንን Link ይጠቀሙ 👉🏽 @RemedialHubBot 📌 ለተጨማሪ መረጃ Official ቻናላችንን ይቀላቀሉ @Remedial_Hub ✔️
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 4 ч | 2 334 |
| 9 ч | 2 434 |
| 35 ч | 5 237 |
| 39 ч | 5 395 |
| 68 ч | 6 751 |
- Через 6 часов2 334
- Всего сейчас6 751