Forwarded from አል ኢፋዳ ለዘመድ ለባዳ
ታላቅ ብስራት ለሙስሊሙ ማህበረሠብ፣ ለየት ባለ መልኩ ለሱኒዮችና ሱና ወዳጆች በሙሉ إعلان هام وبشرى سارة لجميع أهل السنة في أرض الهجرتين بلاد الحبشة. ✍ ታላቅ የኢጅትማዕ ጥሪ‼️ በእለተ እሁድ ታህሳስ 4/4/2019 ⭕️👉አጓጊውና ሁሌም በናፍቆት የሚጠበቀው ታላቁ የኢጅትማዕ ፕሮግራም በአይነቱ ልዩ በሆነ መልኩ በሌራ ከተማ ምዕራብ አዘርነት ሼይኽ አቡ ዐብደላህ ሙሰፋ ቢን ፋሪስ አል- ጀበሊ የሚቆሙበት የሆነው ታላቁ መርከዝ አል-ነጃሺ በታላቅ ዝግጅትና ላቅ ባለ ድምቀት ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል። ተጋባዥ እንግዶች፦ _ ታላላቅ ክቡራን መሻይኾች፣ _ ተናፋቂ ኡዝታዞችና ወደኸይር የሚጣሩ ዱዓቶች _ ታዋቂ ገጣሚዎች፣ _ የሀገር ሽማግሌዎችና ሌሎችም የክብር ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በአላህ ፍቃድ ይታደሙበታል ። #ሌራ በክቡር እንግዶችዋ ትሆናለች #ሌላ ☞ ሌራ በአህለ ሱና ዳዕዋ ትደምቃለች ። سيكون بإذن الله تعالى اجتماع كبير لجميع أهل السنة والجماعة في بلاد الحبشة بتأريخ الحبشة 4/4/2019 الموافق إن شاء الله رجب 3/ 7 / 1448 ه. ይህንን ጥሪ የሰማችሁ ሁሉ ላልሰሙት በማሰማት የአጅሩ ተቋዳሽ እንድትሆኑ ጥሪያችን ነዉ። 👉🏼ቦታ፦ ሌራ ፖሊስ ጣቢያው ጀርባ በምዕራብ ካፌ መግቢያ 150 ገባ ብሎ ይገኛል። 👈🏼فاحرصوا على الحضور ودلوا غيركم فالدال على الخير كفاعله. https://t.me/Efadalezd_lebada/10158
Open in Telegram