Posts of ኒሳኡል መሻሪዕ
Forwarded from راجية الجنة
#የጁምዓ ዳዕዋ ፕሮግራም አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏህ ውድና የተከበራችሁ የአህሉ ሱና ወል ጀመዓ (አል አሻዒራ ወል ማቱሪዲያ) እህት ወንድሞች 🌙 ዘወትር ጁምዓ ከዐስር ሶላት በኋላ 10፡30 በሸይኽ ሙሐመድ ደሴ መስጂድ የዳዕዋ ፕሮግራም አለን። 📱 ኦንላይን የምትከታተሉ ወዳጆቻችን፣ በ10፡45 ላይ በቀጥታ ይከታተሉን! #ኪታብ በህጀቱ ነظር #ዛሬ ጁሙአ 🔥 ከ አሱር በኋላ ለ online ተማሪዎች 10:45 #በኡስታዝ ካሚል حفظه الله በአብናኡል ኣኺራ የቂርአት ግሩፕ የሚቀርብላችሁይሆናል #ዛሬ ለደርሳችን ዝግጁ ነን! 💪😍 https://t.me/abnaulahkera
Open in TelegramForwarded from 𝐀𝐦𝐢𝐫 𝐌𝐮𝐡𝐚𝐦𝐦𝐞𝐝
ትልቁ ሰው ﷺ በረመዳን ወር የሚደረግ ዱዓ በአላህ ዘንድ ተቀባይነቱ ከፍተኛ እንደሆነና ጠያቂው ባዶ እጁን እንደማይመለስ ሲያበስሩ እንዲህ ብለዋል፦ "በረመዷን ወር ውስጥ አላህን የሚያወሳ (ዚክር የሚያደርግ) ሰው ወንጀሉ ይማርለታል፤ በዚሁ ወር አላህን የሚለምንም ሰው ተስፋ አይቆርጥም (ልመናው ተቀባይነትን ያገኛል)።" ወዳጆች ሆዬ! እስቲ በፍጹም ኢኽላስና ከቀልብ~ ተከታዩን ዱዓ እናድርግ፦ • ጌታዬ ሆይ! እኔ እኔ ሆኜ (በድክመቴ) እንዴት እጠራሃለሁ? አንተ አንተ ሆነህ ሳለህስ (በታላቅነትህ) እንዴት ካንተ ተስፋ እቆርጣለሁ? • ጌትዬዋ ሆይ! እኔ ካልጠየቅኩህና አንተ የምትሰጠኝ ካልሆንክ፤ ካንተ ውጭ የምጠይቀውና የሚሰጠኝ ማን አለ? • ጌታዬዋዬ! እኔ ካልለመንኩህና አንተ የምትመልስልኝ ካልሆንክ፤ ካንተ ውጭ የምለምነውና መልስ የሚሰጠኝ ማን አለ? • ጌታዬ ሆይ! እኔ ካልተማጸንኩህና አንተ የምታዝንልኝ ካልሆንክ፤ ካንተ ውጭ የምማጸነውና የሚራራልኝ ማን አለ? • አምላኬ ሆይ! በዚህ ባከበርከውና ባላቅከው ወር— የቀልቤን ገዢ፣ ትልቁን ሰው፣ ውዱን ነብዬን በሕልም የማዬት እድልን ልትወፍቀኝ‒ካለሁበት ጭንቀት እንድታወጣኝና ፈጣን የሆነ እፎይታን በችሮታህና በእዝነትህ እንድትሰጠኝ እለምንሃለሁ። • አንተ ከአዛኞች ሁሉ በላይ አዛኝ የሆንክ ጌታ ነህና!
Open in TelegramForwarded from ሻሚል - shamil
ይሄ ግሩፕ ስለ ኢስራእ እና ሚዕራጅ የሚናገረው ሙጂቡል ሙህታጅ ኪታብ ከ3:30 ጀምሮ እስከ 4:30 የሚቀራበት ግሩፕ ነው:: መቅራት የምትፈልጉ ተቀላቀሉ::
Open in TelegramForwarded from ሻሚል - shamil
የአባታችን የሙፍቲ ሓጅ ዑመር ኢድሪስ ሞት እጅግ እጅግ አሳዝኖናል። ሞት ለሁሉም አይቀርምና ለራሳችን ኣኺራ እያሰብን በመልካም ስራ እንዘጋጅ። ሐቅ ላይ እንፅና። ዱንያ ላይ ምንም ነገር ቢገጥመን በሞት እናርፋለን። ያኛው አገር ከተበላሸ ግን እረፍት የለም። አልሐምዱ ሊላህ አባታችን ሙፍቲ ሓጅ ዑመር በዲን አባትነታቸው በርካታ የህይወት ተግዳሮቶችን ተሻግረው የፅናት ምሳሌ ሆነው አልፈዋል። አላህ ጀነተል ፊርደውስ ይወፍቃቸው። ዛሬ አባታችንን ባማረ ኢስላማዊ አደብ ወደማረፊያቸው እንሸኛቸዋለን። በኑር መስጂድ ሰግደንባቸው፣ ሙስሊም ክርስቲያኑ ወዳጆቻቸው በሚሊኒየም አዳራሽ ተሰናብተዋቸው፣ ሐሪማቸው ውስጥ ጋደም እናደርጋቸዋለን። ከህፃንነት እድሜዬ ጀምሮ የማውቃቸው፣ የኑር መስጂድ የረመዷን ምሽት ውበት፣ የተፍሲር ማእድ ሃይባ ዛሬ ለምክር ለነሲሓ ለዳዕዋ የቆሙበት መስጂድ ውስጥ ሰላተል ጂናዛ ይሰገድባቸዋል። ኢንና ሊላህ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን። 🖌 ዶክተር ሸይኽ አቡ በክር ሰለይማን :¨·.·¨: ❀ `·. ሻሚል-shamil https://t.me/shamilunkamil
Open in TelegramForwarded from ሻሚል - shamil
◆የአሏህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፡ ትክክል እንኳን ቢሆን ክርክርን ለተወ ሰው ከታችኛው የጀነት ክፍል ባለ ቤት እየቀለደም ቢሆን ውሸትን ለተወ ሰው ከጀነት መሀለኛው ክፍል ውስጥ ባለ ቤት እና ስነ ምግባሩን ላሳመረ ከጀነት ከላይኛው ክፍል ባለ ቤት እኔ ዋስ እሆናለሁ። ሼር👇👇👇👇👇 @shamilunkamil
Open in TelegramForwarded from ሻሚል - shamil
ሻሚል ኦንላይን ቁርኣን መቅሪያ መቅራት የምትፈልጉ ከታች ባስቀመጥንላቹህ ስልክ እየደወላቹህ ልታናግሩን ትችላላቹህ።ወይም በቴሌግራም አዋሩን በዚህ አካውንት 👇👇👇👇👇👇 👉👉@jemilunhalim 09-93-36-08-17 :¨·.·¨: ❀ `·. ሻሚል-shamil https://t.me/shamilunkamil
Open in TelegramForwarded from ሻሚል - shamil
እንዴት መናገር እንደምትችል ያስተማረችህ እናትህ ላይ ድምፅህን ከፍ እንዳታደርግ ተጠንቀቅ! :¨·.·¨: ❀ `·. ሻሚል-shamil https://t.me/shamilunkamil
Open in TelegramForwarded from ሻሚል - shamil
🌙የጀምዕየቱል መሻሪዕ አልኸይሪየቱል ኢስላሚያህ ለተባረከው የረመዷን ወር 1446ሂጅራ(2025እኤ) መፈክር ፦እስልምና የህይወቴ ብርሀን ........ረመዷን ከሪም🌙 https://t.me/shamilunkamil
Open in TelegramForwarded from ሻሚል - shamil
ነገ ማለትም ጥር 1 ኸሚስ ምሽት 02:00 ላይ በቲክቶክ እና በቴሌግራም ላይቭ ስለ ነቢያችን የኢስራእ እና ሚዕራጅ ተዐምር የሚናገረውን "ሙጂቡል ሙህታጅ ፊመዕሪፈቲል ኢስራኢ ወልሚዕራጅ" የተሰኘውን ኪታብ መቅራት እንጀምራለን። በመሆኑም ይሄን ኪታብ ይዛቹህ እንድትከታተሉ እንጋብዛቹሀለን። ኪታቡ የሌላቹህም ፒዲኤፉን ቴሌግራም ቻናላችን ላይ ታገኙታላቹህ። 👇👇👇👇👇👇👇 Tiktok.com/shamilunkamil Telegram.me//shamilunkamil
Open in TelegramForwarded from ሻሚል - shamil
አንሷሮች የአሏህ መልክተኛ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ወደ መዲና መምጣታቸውን አስመልክተው አክበርዋል፡ ዛሬ ላይ ደግሞ ዓለም ላይ ያሉት ኢስላሚዊ ህዝቦች ወደዚች አለም መምጣታቸውን አስመልክተው እያከበሩ ይገኛሉ። የነቢዩ መውሊድ የተባረከ እንዲሆንላቸው እየተመኘን እንኳን ደስ አላቹህ እንላለን ፡ አመት እሰከ አመት ሰላም ሁኑ። :¨·.·¨: ❀ `·. ሻሚል-shamil https://t.me/shamilunkamil
Open in TelegramForwarded from ሻሚል - shamil
❝አንድ ባሪያ ወንድሙን በማገዝ ላይ እስከሆነ ድረስ አሏህ እሱን በማገዝ ላይ ነው❞ - እርስ በርስ ተረዳዱ - እርስ በርስ ተዋደዱ - በመልካም ነገር ተጋገዙ ✨ ሸይኽ ጂይል ሷዲቅ✍በትርጉም✨ 👇👇👇👇👇👇 🔸 @shamilunkamil 🔸
Open in Telegram