Кабинет

Посты канала ኒሳኡል መሻሪዕ

сначала новые

#5864Фото
Просмотры280−13%к среднему
Пересылки—
Реакции3
Комментарии—
#5858Фото

Переслано из 𝐀𝐦𝐢𝐫 𝐌𝐮𝐡𝐚𝐦𝐦𝐞𝐝

ትልቁ ሰው ﷺ በረመዳን ወር የሚደረግ ዱዓ በአላህ ዘንድ ተቀባይነቱ ከፍተኛ እንደሆነና ጠያቂው ባዶ እጁን እንደማይመለስ ሲያበስሩ እንዲህ ብለዋል፦ "በረመዷን ወር ውስጥ አላህን የሚያወሳ (ዚክር የሚያደርግ) ሰው ወንጀሉ ይማርለታል፤ በዚሁ ወር አላህን የሚለምንም ሰው ተስፋ አይቆርጥም (ልመናው ተቀባይነትን ያገኛል)።" ወዳጆች ሆዬ! እስቲ በፍጹም ኢኽላስና ከቀልብ~ ተከታዩን ዱዓ እናድርግ፦ • ​ጌታዬ ሆይ! እኔ እኔ ሆኜ (በድክመቴ) እንዴት እጠራሃለሁ? አንተ አንተ ሆነህ ሳለህስ (በታላቅነትህ) እንዴት ካንተ ተስፋ እቆርጣለሁ? • ​ጌትዬዋ ሆይ! እኔ ካልጠየቅኩህና አንተ የምትሰጠኝ ካልሆንክ፤ ካንተ ውጭ የምጠይቀውና የሚሰጠኝ ማን አለ? • ​ጌታዬዋዬ! እኔ ካልለመንኩህና አንተ የምትመልስልኝ ካልሆንክ፤ ካንተ ውጭ የምለምነውና መልስ የሚሰጠኝ ማን አለ? • ​ጌታዬ ሆይ! እኔ ካልተማጸንኩህና አንተ የምታዝንልኝ ካልሆንክ፤ ካንተ ውጭ የምማጸነውና የሚራራልኝ ማን አለ? • ​አምላኬ ሆይ! በዚህ ባከበርከውና ባላቅከው ወር— የቀልቤን ገዢ፣ ትልቁን ሰው፣ ውዱን ነብዬን በሕልም የማዬት እድልን ልትወፍቀኝ‒ካለሁበት ጭንቀት እንድታወጣኝና ፈጣን የሆነ እፎይታን በችሮታህና በእዝነትህ እንድትሰጠኝ እለምንሃለሁ። • ​አንተ ከአዛኞች ሁሉ በላይ አዛኝ የሆንክ ጌታ ነህና!

Открыть в Telegram
Просмотры1 870+480%к среднему
Пересылки—
Реакции19
Комментарии—
#5853Фото

Переслано из ሻሚል - shamil

የአባታችን የሙፍቲ ሓጅ ዑመር ኢድሪስ ሞት እጅግ እጅግ አሳዝኖናል። ሞት ለሁሉም አይቀርምና ለራሳችን ኣኺራ እያሰብን በመልካም ስራ እንዘጋጅ። ሐቅ ላይ እንፅና። ዱንያ ላይ ምንም ነገር ቢገጥመን በሞት እናርፋለን። ያኛው አገር ከተበላሸ ግን እረፍት የለም። አልሐምዱ ሊላህ አባታችን ሙፍቲ ሓጅ ዑመር በዲን አባትነታቸው በርካታ የህይወት ተግዳሮቶችን ተሻግረው የፅናት ምሳሌ ሆነው አልፈዋል። አላህ ጀነተል ፊርደውስ ይወፍቃቸው። ዛሬ አባታችንን ባማረ ኢስላማዊ አደብ ወደማረፊያቸው እንሸኛቸዋለን። በኑር መስጂድ ሰግደንባቸው፣ ሙስሊም ክርስቲያኑ ወዳጆቻቸው በሚሊኒየም አዳራሽ ተሰናብተዋቸው፣ ሐሪማቸው ውስጥ ጋደም እናደርጋቸዋለን። ከህፃንነት እድሜዬ ጀምሮ የማውቃቸው፣ የኑር መስጂድ የረመዷን ምሽት ውበት፣ የተፍሲር ማእድ ሃይባ ዛሬ ለምክር ለነሲሓ ለዳዕዋ የቆሙበት መስጂድ ውስጥ ሰላተል ጂናዛ ይሰገድባቸዋል። ኢንና ሊላህ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን። 🖌 ዶክተር ሸይኽ አቡ በክር ሰለይማን :¨·.·¨: ❀  `·. ሻሚል-shamil https://t.me/shamilunkamil

Открыть в Telegram
Просмотры2 020+527%к среднему
Пересылки—
Реакции27
Комментарии—
#5852Фото
Просмотры1 750+443%к среднему
Пересылки—
Реакции9
Комментарии—
#5851Фото
Просмотры1 700+427%к среднему
Пересылки—
Реакции5
Комментарии—
#5845Видео
Просмотры2 050+536%к среднему
Пересылки—
Реакции4
Комментарии—
#5843Фото
Просмотры2 520+682%к среднему
Пересылки—
Реакции34
Комментарии—
#5842Видео
Просмотры2 270+604%к среднему
Пересылки—
Реакции11
Комментарии—