የሐጅ ምዝገባ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት እንኳን ለ2019 ዓ.ል. (1448 ዓ.ሒ) የሐጅ ጉዞ በሰላም አደረሳችሁ እያለ መልካም ምኞቱን ይገልጻል። የሳዑዲ ዓረቢያ የሐጅ እና ዑምራ ሚኒስቴር ባካሄደው የአገልግሎት አፈጻጸም ውድድር ጠቅላይ ምክር ቤታችን ባለፈው ዓመት በሰጠው የላቀ አገልግሎት የዳይመንድ ደረጃ ተሸላሚ መሆኑ ይታወቃል። ዘንድሮም የትራንስፖርት፣ የምግብ፣ የማረፊያ ቦታ እና ሌሎች አገልግሎቶቹን ፈጣን፣ ተደራሽና ደረጃቸውን የጠበቁ ለማድረግ ከጨረታ አሸናፊ ድርጅቶች ጋር ስምምነት ተፈራርሟል። የምዝገባ ማዕከላትንም በቴክኖሎጂና በሰለጠኑ ባለሙያዎች በማደራጀት ምዝገባ እያከናወነ ይገኛል። በመሆኑም ለምዝገባ አስፈላጊ የሆኑ መስፈርቶችንና ቅድመ ሁኔታዎችን የምታሟሉ አማኞች ከታች በተዘረዘሩት የምዝገባ ማዕከላት በአካል በመገኘት እንድትመዘገቡ የከበረ ጥሪያችንን እናቀርባለን። ልብ ይበሉ!!! የዘንድሮው የሐጅ ጉዞ ምዝገባ ከታላቁ የረመዳን ወር በፊት ጥር 10 ቀን 2019 ዓ.ም (ሻዕባን 10 ቀን 1448 ዓ.ሒ) ይጠናቀቃል። ስለሆነም የሐጅ አዳ እቅድ (ኒያ) ያላችሁ ለሁሉም አገልግሎቶች የተወሰነውን ብር 827,000 (ስምንት መቶ ሀያ ሰባት ሺህ ብር) በክፈል በአቅራቢያችሁ በሚገኙ ማዕከላት እንድትመዘገቡ በድጋሚ ጥሪያችንን እናቀርባለን። የምዝገባ ማዕከላት፡ 1. በአዲስ አበባ 2. በፊንፊኔ 3. ሮቤ 4. በጊኒር 5. በጅማ 6. በሀረር 7. በነገሌ 8. በአዳማ 9. በጊምቢ 10. በጭሮ 11. በፉሪ 12. በቡሌ ሆራ 13. በሞያሌ 14. በሻሸመኔ 15. በመቱ 16. ወራቤ 17. በሀረር 18. በሰመራ 19. በደሴ 20. በባህር ዳር 21. በከሚሴ 22. በጎንደር 23. በጋምቤላ 24. በአሶሳ 25. በመቐለ 26. በቴፒ 27. በሶዶ 28. በሐዋሳ 29. በጅግ ጅጋ 30. በጎዴይ 31. በሞያሌ 32. በዶሎ አዶ 33. በድሬደዋ ለበለጠ መረጃ፡ • በነጻ የስልክ መስመር፡ 9933 • የጠቅላይ ምክር ቤቱ ይፋዊ የትስስር ገጾች "የህይወት ዘመን ምኞትዎን እውን ለማድረግ በመመዝገብ ሰበብ ያድርሱ!" የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት Munib_net
Open in TelegramPosts of Munib Network
ሰበር መረጃ 👉 የዒድ አል-ፊጥር በዓል አርብ ይከበራል ። ዛሬ ጨረቃ ባለመታየቷ ነገ ረመዷን 30 ሆኖ ዒድ አል ፊጥር በዓል ደግሞ አርብ መጋቢት 11 እንደሚከበር ይፋ ተደርጓል ። ከወዲሁ እንኳን ለ1447 ተኛው የዒድ አል ፊጥር በዓል በሰላም አደረሳቹ ለማለት እንወዳለን ። ኢድ ሙባረክ
Open in Telegram1447 ተኛው የታላቁ የረመዳን ፆም ጨረቃ ዛሬ በመታየቷ ነገ እሮብ የካቲት 11 እንደሚጀመር ተረጋግጧል ። ረመዳን ሙባረክ 🫶❤ Munib_net
Open in Telegramኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር የረመዷን የኢፍጣር ፓኬጅ የአንድ ቤተሰብ ፓኬጅ 6000 ብር 1000742126386 Ibmumasoud Islamic center “ ፆመኛን ያስፈጠረ ከፆመኛው እኩል ምንዳ ይኖረዋል “ ነብዩ ሙሀመድ ﷺ ስልክ ቁጥር 0904366666 0930001037
Open in Telegramበአላህ ፍቃድ የ40 ቤተሰብ ተሸፍኖል አልሀምዱሊላህ ... የሚቀረው 560ቤተሰብ ነው ! የአንድ ቤተሰብ የረመዷን ወጪ 4,000 ብር ነው ። በባንክ ገቢ ለማድረግ ♢ ንግድ ባንክ 1000388115444 ♢ አዋሸ ባንክ 01425412116600 ♢ ኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ 1000085221616 ♢ ኦሮሚያ ኢንተርናሺናል ባንክ 1493281700001 ♢ ሒጅራ ባንክ 1001097420001 ♢ ዘምዘም ባንክ 0019001920101 ♢ አቢሲኒያ ባንክ 227989898 ♢ ራሚስ ባንክ 1010058695601 Munib_net
Open in Telegramበአላህ ፍቃድ የ40 ቤተሰብ ተሸፍኖል አልሀምዱሊላህ ... የሚቀረው 560ቤተሰብ ነው ! የአንድ ቤተሰብ የረመዷን ወጪ 4,000 ብር ነው ። በባንክ ገቢ ለማድረግ ♢ ንግድ ባንክ 1000388115444 ♢ አዋሸ ባንክ 01425412116600 ♢ ኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ 1000085221616 ♢ ኦሮሚያ ኢንተርናሺናል ባንክ 1493281700001 ♢ ሒጅራ ባንክ 1001097420001 ♢ ዘምዘም ባንክ 0019001920101 ♢ አቢሲኒያ ባንክ 227989898 ♢ ራሚስ ባንክ 1010058695601 Munib_net
Open in Telegramረመዷንን ከመሳኪኖች ጋር በአላህ ፍቃድ በእናንተ ሰበብ በሺወች ለሚቆጠሩ የአላህ ባሪያወች የረመዷን ፊጥራ ድጋፍ ይደረጋል ። እና 600 ቤተሰቦች የረመዷን አስቤዛ ድጋፍ ለማድረግ ነበር የአንድ ቤተሰብ የረመዷን ወጪ 4,000 ብር ነው። በባንክ ገቢ ለማድረግ ♢ ንግድ ባንክ 1000388115444 ♢ አዋሸ ባንክ 01425412116600 ♢ ኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ 1000085221616 ♢ ኦሮሚያ ኢንተርናሺናል ባንክ 1493281700001 ♢ ሒጅራ ባንክ 1001097420001 ♢ ዘምዘም ባንክ 0019001920101 ♢ አቢሲኒያ ባንክ 227989898 ♢ ራሚስ ባንክ 1010058695601 munib_net
Open in Telegramተማሪ ካሊድ በሽር ከስድስት መቶ 591 በማምጣት በሀገር አቀፍ ደረጃ ከ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገበ ተማሪ ሆነ! በ2017 ዓ.ል የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና 8.4 በመቶ ተማሪዎች 50 በመቶ እና ከዚያ በላይ አምጥተዋል ብለዋል ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ፡፡ 585 ሺህ 882 ተማሪዎች ፈተናውን መፈተናቸውንም አንስተዋል፡፡ፈተናውን ከወሰዱ 48,929 ተማሪዎች አልፈዋል። በ2017 ዓ.ሌ ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና 8.4 ተማሪዎች 50 በመቶ እና ከዚያ በላይ ውጤት ማስመዝገባቸውን የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ገለጹ፡፡ ሚኒስትሩ የትምህርት ዘመኑን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤትን አስመልክተው መግለጫ እየሰጡ ይገኛሉ፡፡ 50 በመቶ እና ከዚያ በላይ ውጤት ካስመዘገቡት መካከል የማኅበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች 5.2 በመቶ፣ ተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች ደግሞ 11.4 በመቶ የ እንደሆኑ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ጠቅሰዋል፡፡ ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡም በተፈጥሮ ሳይንስ ከ600 ፦ 591 ወንድ (ተማሪ ካሊድ በሽር) ከዶዶላ ኢፋ ቦሩ ትምህርት ቤት፤ 579 ሴት ተማሪ ከብስራተ ገብርኤል ትምህርት ቤት ሲሆኑ በማህበራዊ ሳይንስ ፦562 ወንድ ከአምቦ ቦርዲግ ትምህርት ቤት ፤ 548 ከሴት ከሴንት ጆሴፍ ትምህርት መሆናቸውን ጠቅሰዋል በመግለጫቸው፡፡ በ2017 ዓ.ል የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና 1 ሺህ 249 ትምህርት ቤቶች አንድም ተማሪ አለማሳለፋቸውን የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ተናግረዋል። ሚኒስትሩ የ2017 ዓ.ል የትምህርት ዘመን ማጠናቀቂያን አስመልክተው በሰጡት መግለጫ እንዳሉት 50 ትምህርት ቤቶች ሙሉ በሙሉ ተማሪዎቻቸውን አሳልፈዋል። Munib_net
Open in Telegramሙሀረም 9-10 ሰኔ 27-28 (ጁምዓ እና ቅዳሜ) ረሱል (ﷺ)እንዲህ ብለዋል፦ ከረመዳን በመቀጠል በላጭየፆም ቀን የሙሀረም ወር ፆም ነው። ከግዴታ ሶላቶች በመቀጠል በላጭ የሶላት አይነት የሌሊት ሶላት ነው። 📚ሶሂህ ሙስሊም: 1163 @munib_net
Open in Telegramበቱርክ ኢዝሚር ከተማ ትላንት ማታ ሰደድ እሳት የተነሳ ሲሆን፣ እስካሁን ከ400 በላይ ሰዎችን ከአደጋ ቦታ ማውጣት የተቻለ ሲሆን የአደጋ ጊዜ ሰራቶች እሳቱን በቁጠጥር ስር ለማድረግ እየተጉ እንደሚገኙ አስታውቀዋል። የእሳት አደጋው በሰው ህይወት ላይ ምንም አደጋ አላደረሰም። @munib_net
Open in Telegramይህ ውብ መስጂድ የሚገኘው እዚሁ አገራችን ውስጥ ነው በአፋር ክልል አይሳኢታ ከተማ ማሻአላህ! የአላህ ቤት ሁሌም ውብ ነው ! @munib_net
Open in Telegram