📚 الدورة العلمية الثانية يسرنا الإعلان عن دورة شرح صحيح الإمام البخاري ضمن مسار السنة النبوية في المركز العلمي لتعليم الكتاب والسنة وتدريس علومهما، في مركز ابن مسعود الإسلامي بحي ١٨، أديس أبابا. 🎙️ الشارح: فضيلة الشيخ وليد بن سيف النصر حفظه الله ورعاه 🗓️ موعد الدورة: تبدأ يوم السبت الثامن عشر من جمادى الآخرة ١٤٤٨ هے، وتستمر لمدة عشرين يومًا، إن شاء الله. نسأل الله أن يجعل هذه الدورة نافعة مباركة، وأن يرزق الطلاب العلم النافع، والفهم الصحيح، والعمل بما تعلموا. ____ 🕌 ibnu Mas'oud islamic Center @merkezuna
Open in TelegramPosts of ኢብኑ መስኡድ ኢስላሚክ ሴንተር – አዲስ አበባ ibnu Mas'oud islamic center
ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ከመጪው ጁምዓ፣ ኅዳር 18-ኅዳር 20 ቀን 2019 ዓ.ል. ጀምሮ ሁሉንም የማኅበረሰብ ክፍሎች የሚያሳትፍ ሰፊ የገቢ ማሰባሰቢያ ዘመቻ በማኅበራዊ ሚዲያ ያካሂዳል።
Open in Telegramኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ከመጪው ጁምዓ፣ ኅዳር 18-ኅዳር 20 ቀን 2019 ዓ.ል. ጀምሮ ሁሉንም የማኅበረሰብ ክፍሎች የሚያሳትፍ ሰፊ የገቢ ማሰባሰቢያ ዘመቻ በማኅበራዊ ሚዲያ ያካሂዳል።
Open in Telegramبحمد الله وتوفيقه، انطلقت اليوم مسيرة المركز العلمي في أديس أبابا، بأولى دوراته العلمية، والتي يقدمها فضيلة الشيخ إلياس أحمد في شرح كتاب التبيان في آداب حملة القرآن، وسط حضور واهتمام كبير من طلبة العلم. ونسأل الله أن يجعل هذه الانطلاقة بداية مباركة لمسيرة علمية راسخة في خدمة الكتاب والسنة، وأن ينفع بالعلم وطلابه ومعلميه. والحمد لله الذي بنعمته تتم الصالحات إدارة المركز العلمي ___ 🕌 ibnu Masoud islamic Center t.me/merkezuna
Open in Telegram📢 ውድ የነሲሓ TV ቤተሰቦች!❤️ የነሲሓ TV አዲሱን TikTok አካውንት አሁኑኑ Follow በማድረግ ከጎናችን ይሁኑ! 🔗 https://www.tiktok.com/@nesihatv11 Follow • Like • Share ነሲሓ TV – ኢስላማዊ ዕውቀት ለሁሉም!
Open in Telegram📚 الدورة العلمية الأولى يسرنا الإعلان عن دورة شرح كتاب التبيان في آداب حملة القرآن للإمام النووي رحمه الله، ضمن مسار الآداب والأخلاق في المركز العلمي لتعليم الكتاب والسنة وتدريس علومهما، في مركز ابن مسعود الإسلامي بحي ١٨، أديس أبابا. 🎙️ الشارح: فضيلة الشيخ إلياس أحمد 🗓️ الأيام: من الأربعاء إلى الجمعة 🕘 الوقت: من الساعة التاسعة صباحًا حتى الحادية عشرة صباحًا، باستثناء يوم الجمعة، حيث يُعقد الدرس عقب صلاة العصر. نسأل الله أن يجعلها دورة نافعة مباركة، وأن يرزقنا وإياكم العلم النافع والعمل الصالح. ____ 🕌 ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር @merkezuna
Open in Telegramነሲሓ ኤክስፖ 2026 በታላቅ ስኬትና በከፍተኛ የሕዝብ ተሳትፎ ተጠናቀቀ! አልሐምዱሊላህ! በአላህ እገዛና ፈቃድ፣ በኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር አዘጋጅነት በአዲስ አበባ፣ ቤቴል አካባቢ፣ በፒኮክ ፓርክ ከዓርብ እስከ እሁድ ለሶስት ተከታታይ ቀናት ሲካሄድ የቆየው የ ነሲሓ ኤክስፖ 2026 በታላቅ ስኬት ተጠናቋል። ኤክስፖው ከፍተኛ የጎብኚዎች ተሳትፎና ትኩረት የታየበት ሲሆን፣ የኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተርን የ20 ዓመታት ጉዞ፣ በትምህርት፣ በዳዕዋ፣ በሚዲያና በበጎ አድራጎት ዘርፎች ያከናወናቸውን ሥራዎችና ያስመዘገባቸውን ስኬቶች፣ እንዲሁም በአሁኑ ወቅት እያከናወናቸው የሚገኙ መርኃ ግብሮችንና ፕሮጀክቶችን ለሕዝቡ በስፋት ለማስተዋወቅ ትልቅ አስተዋጽኦ አድርጓል። በሦስቱ ቀናት ውስጥ ታዋቂ ዑለማዎችና ኡስታዞች እንዲሁም ከተለያዩ የማኅበረሰብ ክፍሎች የተውጣጡ በርካታ ጎብኚዎችን አስተናግደናል። ጎብኚዎቹም የማዕከሉን ሰፊ እንቅስቃሴዎችና የዓመታት የሥራ ፍሬዎች በቅርበት በማወቃቸው የተሰማቸውን ደስታ ገልጸዋል። የኤክስፖው የማጠናቀቂያ ሥነ ሥርዓት ትናንት እሁድ፣ ከዓስር ሰላት በኋላ ተካሂዷል። በሥነ ሥርዓቱም ታዋቂ ዱዓቶች እና የመጅሊስ ተወካዮችና ሌሎች የክብር እንግዶች ተገኝተዋል። መርሃ ግብሩም በወንድማማችነት፣ በአክብሮትና በመበረታታት መንፈስ የተሞላ ነበር። ይህንን ኤክስፖ እንድናሳካ የረዳንን አላህ እናመሰግናለን። በመቀጠልም ኤክስፖውን በመጎብኘት የማዕከሉን የዓመታት የሥራ ፍሬዎች ለተመለከታችሁ፣ ጠቃሚ አስተያየቶችንና ምክሮችን ለሰጣችሁ፣ ዝግጅቱን በማስተባበር ለተሳተፋችሁ፣ በተለያዩ መንገዶች ድጋፍ ላደረጋችሁ ሁሉ ከልብ የመነጨ ምስጋናችንን እናቀርባለን። አላህ መልካም ሥራችሁን ይፃፍላችሁ። በሚቀጥሉትም ዓመታት ለበለጠ ስኬት፣ ለሰፊ አገልግሎትና ለተሻለ ውጤት እንዲያበቃን አላህን እንለምናለን። አላህ መልካም ስዎቻችንን እንዲቀበለን በተሻለ መንገድ ማኅበረሰብ ለማገልገል ጥበብን እውቀትንና መልካም ሥራን ይወፍቀን ዘንድ ዱዓችሁ አይለየን። የ ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር አስተዳደር #ነሲሓ_ኤክስፖ #NesihaExpo2026 ____ 🕌 ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር @merkezuna
Open in Telegram