Кабинет

Посты канала ኢብኑ መስኡድ ኢስላሚክ ሴንተር – አዲስ አበባ ibnu Mas'oud islamic center

сначала новые

#1277Фото
Просмотры77−98%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
#1272Видео
Просмотры4 590+45%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
#1268Фото
Просмотры2 060−35%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
#1260Фото

ነሲሓ ኤክስፖ 2026 በታላቅ ስኬትና በከፍተኛ የሕዝብ ተሳትፎ ተጠናቀቀ! አልሐምዱሊላህ! በአላህ እገዛና ፈቃድ፣ በኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር አዘጋጅነት በአዲስ አበባ፣ ቤቴል አካባቢ፣ በፒኮክ ፓርክ ከዓርብ እስከ እሁድ ለሶስት ተከታታይ ቀናት ሲካሄድ የቆየው የ ነሲሓ ኤክስፖ 2026 በታላቅ ስኬት ተጠናቋል። ኤክስፖው ከፍተኛ የጎብኚዎች ተሳትፎና ትኩረት የታየበት ሲሆን፣ የኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተርን የ20 ዓመታት ጉዞ፣ በትምህርት፣ በዳዕዋ፣ በሚዲያና በበጎ አድራጎት ዘርፎች ያከናወናቸውን ሥራዎችና ያስመዘገባቸውን ስኬቶች፣ እንዲሁም በአሁኑ ወቅት እያከናወናቸው የሚገኙ መርኃ ግብሮችንና ፕሮጀክቶችን ለሕዝቡ በስፋት ለማስተዋወቅ ትልቅ አስተዋጽኦ አድርጓል። በሦስቱ ቀናት ውስጥ ታዋቂ ዑለማዎችና ኡስታዞች እንዲሁም ከተለያዩ የማኅበረሰብ ክፍሎች የተውጣጡ በርካታ ጎብኚዎችን አስተናግደናል። ጎብኚዎቹም የማዕከሉን ሰፊ እንቅስቃሴዎችና የዓመታት የሥራ ፍሬዎች በቅርበት በማወቃቸው የተሰማቸውን ደስታ ገልጸዋል። የኤክስፖው የማጠናቀቂያ ሥነ ሥርዓት ትናንት እሁድ፣ ከዓስር ሰላት በኋላ ተካሂዷል። በሥነ ሥርዓቱም ታዋቂ ዱዓቶች እና የመጅሊስ ተወካዮችና ሌሎች የክብር እንግዶች ተገኝተዋል። መርሃ ግብሩም በወንድማማችነት፣ በአክብሮትና በመበረታታት መንፈስ የተሞላ ነበር። ይህንን ኤክስፖ እንድናሳካ የረዳንን አላህ እናመሰግናለን። በመቀጠልም ኤክስፖውን በመጎብኘት የማዕከሉን የዓመታት የሥራ ፍሬዎች ለተመለከታችሁ፣ ጠቃሚ አስተያየቶችንና ምክሮችን ለሰጣችሁ፣ ዝግጅቱን በማስተባበር ለተሳተፋችሁ፣ በተለያዩ መንገዶች ድጋፍ ላደረጋችሁ ሁሉ ከልብ የመነጨ ምስጋናችንን እናቀርባለን። አላህ መልካም ሥራችሁን ይፃፍላችሁ። በሚቀጥሉትም ዓመታት ለበለጠ ስኬት፣ ለሰፊ አገልግሎትና ለተሻለ ውጤት እንዲያበቃን አላህን እንለምናለን። አላህ መልካም ስዎቻችንን እንዲቀበለን በተሻለ መንገድ ማኅበረሰብ ለማገልገል ጥበብን እውቀትንና መልካም ሥራን ይወፍቀን ዘንድ ዱዓችሁ አይለየን። የ ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር አስተዳደር #ነሲሓ_ኤክስፖ #NesihaExpo2026 ____ 🕌 ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር @merkezuna

Открыть в Telegram
Просмотры10 600+236%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
#1258Видео
Просмотры2 070−34%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
#1257Видео
Просмотры2 190−31%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—