Account

Posts of Mental Abacus Academy

newest first

#3139Video

Forwarded from Mental Abacus Academy

No text

Open in Telegram
Views538−54%vs avg
Forwards—
Reactions1
Comments—
#3138Video
Views1,500+28%vs avg
Forwards—
Reactions6
Comments—
#3137Text

አስቸኳይ የስራ ማስታወቂያ 📢 ​Mental Abacus Academy የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ተማሪዎችን ለ ሚኒስትሪ እያዘጋጀ ይገኛል። አሁን ደግሞ ብቁ የሆኑ የ Social Science መምህር መምህራንን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። 👨‍🏫👩‍🏫 ​መስፈርቶች፦ ​እንግሊዝኛ ቋንቋን አቀላጥፎ መናገር የሚችል/የምትችል (Fluent)። 🗣️ ​ከህፃናት ጋር የመስራት ልምድ: ከህፃናት ጋር በፍቅር እና በቅርበት የመግባባት ብቃት ያለው/ያላት። ❤️ ​የኦንላይን ስልጠና ክህሎት: ✅​በኦንላይን ለማስተማር የሚያስችል አስተማማኝ የኢንተርኔት ግንኙነት እና ኮምፒውተር ያለው/ያላት። ✅​የGoogle Meet አጠቃቀም ላይ ክህሎት ያለው/ያላት። 🌐 ​ተማሪዎችን የሚስብ እና ማራኪ የሆነ የPowerPoint (PPT) አቀራረብ መፍጠር የሚችል/የምትችል። 🎨 ✅ ደመወዝ ማራኪ ✅ ብዛት 1 ​እንዴት ማመልከት ይቻላል? አመልካቾች የስራ ልምድ ዝርዝራችሁን (CV) በቴሌግራም አድራሻችን @mental_abacus_academy በመላክ ማመልከት ትችላላችሁ። 📩 ​⚠️ ማሳሰቢያ: ማመልከቻዎችን የምንቀበለው እስከ ነገ ብቻ መሆኑን በጥብቅ እናሳውቃለን።

Open in Telegram
Views1,260+8%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
#3135Text
Views1,340+15%vs avg
Forwards—
Reactions4
Comments—
#3133Photo

🎉📚 ታላቅ የምስራች ለሒሳብ ወዳዶች! 📚🎉 “ሒሳብን በጣቴ” — 3ኛ እትም ሙሉ በሙሉ በከለር ታትሞ አልቋል! ውድ ወላጆች፣ ተማሪዎችና የትምህርት ተቋማት፤ ለረጅም ጊዜ ስትጠብቁት የነበረው የ“ሒሳብን በጣቴ” መጽሐፍ 3ኛ እትም በደማቅ ከለር ታትሞ ተጠናቋል! 💙💛 🖐️ ሒሳብን በጣቶቻችን እንማር! በዚህ መጽሐፍ ልጆች፦ ✅ ሒሳብን በጣቶቻቸው መስራት ይማራሉ። ✅ የአባከስ አጠቃቀምና ልምምዶችን ያጠናክራሉ። ✅ መደመር፣ መቀነስና ማባዛትን በተግባር ይለማመዳሉ። ✅ የስሌት ፍጥነታቸውን፣ ትክክለኛነታቸውንና በራስ መተማመናቸውን ያዳብራሉ። 👧👦 ከ1ኛ–8ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች ተስማሚ! 📣 በቅርቡ ለገበያ ይቀርባል! 📅 ከዛሬ ጀምሮ በትዕግስት ይጠብቁን፤ በትክክል ከአንድ ሳምንት በኋላ መጽሐፉ ለገበያ ይቀርባል! 🎊 💰 ዋጋ፦ 350 ብር ብቻ 📚 የታተመ ብዛት፦ 4,000 ኮፒ 📞 ለመረጃ፦ 0936897932 🏫 ለወላጆች፣ ለተማሪዎች፣ ለትምህርት ቤቶችና ለመጽሐፍ መደብሮች! 💙💛 Mental Abacus Academy Think • Calculate • Succeed 📢 ይህንን መልዕክት ለሌሎች ወላጆችና ሒሳብ ወዳዶች ያጋሩ! #ሒሳብን_በጣቴ #FingerMaths #MentalAbacusAcademy #ሒሳብ #ትምህርት

Open in Telegram
Views1,660+42%vs avg
Forwards—
Reactions9
Comments—
#3132Text
Views1,650+41%vs avg
Forwards—
Reactions3
Comments—
#3130Text

ሰላም ሰላም ውድ የሜንታል አባከስ አካዳሚ ወላጆች፤ እንዴት ሰነበታችሁ! 🙏 ​ለልጆችዎ አጠቃላይ የክህሎት እና የትምህርት ማበልጸጊያ የሚሆኑ መርሃ-ግብሮችን አዘጋጅተን ከ1ኛ እስከ 12ኛ ክፍል አዲስ ምዝገባ መጀመራችን ይታወቃል። ​📢 ልዩ ማስታወቂያ (የምዝገባ ጊዜ መራዘም እና የአዳዲስ ፕሮግራሞች ጥያቄ)፦ ​በርካታ ወላጆች የኮዲንግ (Coding) ትምህርት እንድንጀምር ባቀረቡልን ጥያቄ መሠረት እንዲሁም የኢንተርናሽናል ትምህርት ቤት (International School) ተማሪዎችን ፕሮግራም በተመለከተ ላነሱልን ጥያቄዎች ምላሽ ለመስጠት አዳዲስ አሰራሮችን አካተናል። በተጨማሪም የጥቂት ፕሮግራሞች ምዝገባ ባለመሙላቱ ምክንያት የምዝገባ ቀኑን አራዝመናል! ​📌 የተራዘመው የምዝገባ ማብቂያ ቀን፦ እስከ አርብ ጥቅምት 13/2019 ዓ.ም ድረስ ብቻ! 📚 ትምህርት የሚጀመርበት ቀን፦ሰኞ ጥቅምት 16/2019 ዓ.ም ትምህርት እንጀምራለን! ​🎯 የተዘጋጁ የትምህርት ፕሮግራሞች፦ ​1️⃣ መደበኛ የትምህርት ጥናት ፕሮግራም (Academic Support)፦ • በእንግሊዝኛ፣ ሂሳብ እና ሳይንስ ትምህርቶች (ከ1ኛ እስከ 12ኛ ክፍል) ​2️⃣ የሚኒስትሪ ፈተና ልዩ ዝግጅት፦ • ለ6ኛ እና ለ8ኛ ክፍል ተማሪዎች ​3️⃣ የክህሎት ማበልጸጊያ ጥቅል (Skills Development Package)፦ ✅• Mental Abacus & Speed Math (የአእምሮ ሒሳብ እና የፍጥነት ስሌት) ✅• Spoken English & Communication (የእንግሊዝኛ ቋንቋ ንግግር ማበልጸጊያ) ✅• Coding for Kids (የኮምፒውተር ፕሮግራሚንግ እና የሎጂክ አስተሳሰብ) ​📝 እንዴት መመዝገብ ይቻላል? በዌብሳይታችን 👉 https://mentalabacusethiopia.com በመግባት የፈለጉትን ፕሮግራም በጥንቃቄ በመምረጥ ይመዝገቡ። ​⚠️ ማሳሰቢያ፦ በየክፍሉ የምንቀበለው የሰልጣኞች/ተማሪዎች ቁጥር እጅግ ውስን በመሆኑ ቀድመው እንዲያስመዝግቡ በትህትና እናሳስባለን! ​📞 ለበለጠ መረጃ እና ጥያቄዎች፦ 📱 ስልክ፦ +251936897932 🔹 ቴሌግራም ቻናል፦https://t.me/MentalAbacusAcademy 💬 ቴሌግራም አድሚን፦ @mental_abacus_academy ​Mental Abacus Academy 🎓 — ለትውልድ ልዕልና! 🚀

Open in Telegram
Views2,300+97%vs avg
Forwards—
Reactions3
Comments—
#3120Photo

Mental Abacus Academy – በአዲስ አበባ ከተማ ለ Chrimaharows Academy የሒሳብ መምህራኖች የአባከስ እና ሒሳብን በጣቴ ስልጠና ሰጠ! 🌟 ​እጅግ ስኬታማ እና ፍሬያማ ስልጠናዎቻችንን በቀጣይነት በመስጠት ላይ እንገኛለን። በዚህም መሰረት በአዲስ አበባ ከተማ ለሚገኘው Chrimaharows Academy የሒሳብ መምህራን የአባከስ (Soroban) እና «ሒሳብን በጣቴ» መሰረታዊ ስልጠና (Level 1 & 2) በስኬት ሰጥተናል! 👏 ​🎓 ከስልጠናው ዋና ዋና ነጥቦች፦ ​✅ የ1ኛ ደረጃ ተማሪዎች የሂሳብ ትምህርትን በቀላሉ፣ በአግባቡ እና በአዝናኝ መንገድ እንዲማሩ የሚያስችሉ ዘመናዊ የማስተማር ስልቶች ተዳሰዋል። ​✅ ሒሳብን በምናብ እና በጣት የማስላት ዘዴዎች የመምህራንን የማስተማር ድካም እንደሚቀንሱ እና የተማሪዎችን ትኩረት (Attention Span) ከፍ እንደሚያደርጉ ሰልጣኝ መምህራን ገልጸዋል። ​✅ ስልቶቹ የልጆችን የፈጠራ አቅም፣ የማስታወስ ችሎታ (Photographic Memory) እና የሁለቱንም አእምሮ ክፍሎች እኩል ለማሳደግ ያላቸውን ትልቅ ሚና በተግባር ታይቷል። ​ሰልጣኝ መምህራኖቻችን ስልጠናው በሰጡት አዳዲስ እውቀቶች መደሰታቸውን ገልጸው፣ የተማሯቸውን ዘዴዎች ወደ ክፍል ውስጥ በመውሰድ ተማሪዎቻቸውን በሂሳብ ትምህርት ውጤታማ እንደሚያደርጉ ቃል ገብተዋል! ​ትምህርት ቤትዎ ውስጥ ይህንን ዘመናዊ እና ተወዳዳሪ የሂሳብ ማሰልጠኛ መርሃ-ግብር ተግባራዊ ለማድረግ ከፈለጉ አሁኑኑ ያግኙን። ​🔗 ከኛ ጋር ይቀላቀሉ! 🔹 ቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/MentalAbacusAcademy 🌐 ዌብሳይት፦ mentalabacusethiopia.com 📺 ዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ፦ https://www.youtube.com/@Mentalabacusacademy

Open in Telegram
Views2,360+102%vs avg
Forwards—
Reactions12
Comments—