https://mentalabacusethiopia.com/exam-sample.php?grade=6 የ 6ኛ ክፍሎች ሒሳብ የመጀመሪያ ኳርተር የመለማመጃ ጥያቄዎች Online ፈተና ውጤታችሁን Screenshot ላኩልኝ
Открыть в TelegramПосты канала Mental Abacus Academy
🏆 ታላቅ ዜና! 🇪🇹🎉 Mental Abacus Academy በG-Power Creative Awards Ethiopia 2026 በSTEM ዘርፍ (Science, Technology, Engineering & Mathematics) ታጭቷል! 🧮💙 ውድ ተማሪዎች፣ ወላጆችና ደጋፊዎቻችን፤ ድምፃችሁን በመስጠት ደግፉን! 🗳️ ድምፅ ለመስጠት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ፦ 🔗 https://creativeawards.et/nominees/mentalabacusacademy-mentalabacusacademy 💙 ድምፃችሁ ለስኬታችን ትልቅ አስተዋጽኦ አለው! አብረን እንሸለም! 🏆 Mental Abacus Academy Developing Brilliant Minds! 🧠
Открыть в Telegramአስቸኳይ የስራ ማስታወቂያ 📢 Mental Abacus Academy የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ተማሪዎችን ለ ሚኒስትሪ እያዘጋጀ ይገኛል። አሁን ደግሞ ብቁ የሆኑ የ Social Science መምህር መምህራንን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። 👨🏫👩🏫 መስፈርቶች፦ እንግሊዝኛ ቋንቋን አቀላጥፎ መናገር የሚችል/የምትችል (Fluent)። 🗣️ ከህፃናት ጋር የመስራት ልምድ: ከህፃናት ጋር በፍቅር እና በቅርበት የመግባባት ብቃት ያለው/ያላት። ❤️ የኦንላይን ስልጠና ክህሎት: ✅በኦንላይን ለማስተማር የሚያስችል አስተማማኝ የኢንተርኔት ግንኙነት እና ኮምፒውተር ያለው/ያላት። ✅የGoogle Meet አጠቃቀም ላይ ክህሎት ያለው/ያላት። 🌐 ተማሪዎችን የሚስብ እና ማራኪ የሆነ የPowerPoint (PPT) አቀራረብ መፍጠር የሚችል/የምትችል። 🎨 ✅ ደመወዝ ማራኪ ✅ ብዛት 1 እንዴት ማመልከት ይቻላል? አመልካቾች የስራ ልምድ ዝርዝራችሁን (CV) በቴሌግራም አድራሻችን @mental_abacus_academy በመላክ ማመልከት ትችላላችሁ። 📩 ⚠️ ማሳሰቢያ: ማመልከቻዎችን የምንቀበለው እስከ ነገ ብቻ መሆኑን በጥብቅ እናሳውቃለን።
Открыть в Telegram🏆 ታላቅ ዜና! 🇪🇹🎉 Mental Abacus Academy በG-Power Creative Awards Ethiopia 2026 በSTEM ዘርፍ (Science, Technology, Engineering & Mathematics) ታጭቷል! 🧮💙 ውድ ተማሪዎች፣ ወላጆችና ደጋፊዎቻችን፤ ድምፃችሁን በመስጠት ደግፉን! 🗳️ ድምፅ ለመስጠት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ፦ 🔗 https://creativeawards.et/nominees/mentalabacusacademy-mentalabacusacademy 💙 ድምፃችሁ ለስኬታችን ትልቅ አስተዋጽኦ አለው! አብረን እንሸለም! 🏆 Mental Abacus Academy Developing Brilliant Minds! 🧠
Открыть в Telegram🎉📚 ታላቅ የምስራች ለሒሳብ ወዳዶች! 📚🎉 “ሒሳብን በጣቴ” — 3ኛ እትም ሙሉ በሙሉ በከለር ታትሞ አልቋል! ውድ ወላጆች፣ ተማሪዎችና የትምህርት ተቋማት፤ ለረጅም ጊዜ ስትጠብቁት የነበረው የ“ሒሳብን በጣቴ” መጽሐፍ 3ኛ እትም በደማቅ ከለር ታትሞ ተጠናቋል! 💙💛 🖐️ ሒሳብን በጣቶቻችን እንማር! በዚህ መጽሐፍ ልጆች፦ ✅ ሒሳብን በጣቶቻቸው መስራት ይማራሉ። ✅ የአባከስ አጠቃቀምና ልምምዶችን ያጠናክራሉ። ✅ መደመር፣ መቀነስና ማባዛትን በተግባር ይለማመዳሉ። ✅ የስሌት ፍጥነታቸውን፣ ትክክለኛነታቸውንና በራስ መተማመናቸውን ያዳብራሉ። 👧👦 ከ1ኛ–8ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች ተስማሚ! 📣 በቅርቡ ለገበያ ይቀርባል! 📅 ከዛሬ ጀምሮ በትዕግስት ይጠብቁን፤ በትክክል ከአንድ ሳምንት በኋላ መጽሐፉ ለገበያ ይቀርባል! 🎊 💰 ዋጋ፦ 350 ብር ብቻ 📚 የታተመ ብዛት፦ 4,000 ኮፒ 📞 ለመረጃ፦ 0936897932 🏫 ለወላጆች፣ ለተማሪዎች፣ ለትምህርት ቤቶችና ለመጽሐፍ መደብሮች! 💙💛 Mental Abacus Academy Think • Calculate • Succeed 📢 ይህንን መልዕክት ለሌሎች ወላጆችና ሒሳብ ወዳዶች ያጋሩ! #ሒሳብን_በጣቴ #FingerMaths #MentalAbacusAcademy #ሒሳብ #ትምህርት
Открыть в Telegramአስፈላጊ ማሳሰቢያ፦ የበጋ ወራት የትምህርት ፕሮግራሞች ጀማሪ መርሃ ግብር እና የክፍል ዝርዝር Oct 26, 2026 7:39 PM EAT ሰላም ውድ የሜንታል አባከስ አካዳሚ ወላጆች! 🙏 ለተከታታይ ሁለት ሳምንታት ከ1ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ባሉ የተለያዩ የበጋ ወራት የትምህርት ፕሮግራሞች ላይ ሲመዝገቡ መቆየታቸው ይታወሳል። ይሁን እንጂ በየክፍል ደረጃው እና በየፕሮግራሞቹ በቂ የተማሪ ቁጥር ባለመሟላቱ መርሃ ግብሩን ዛሬ ማስጀመር አልተቻለም። ✅አሁን ላይ ትምህርት የተጀመረባቸው ክፍሎች እና ፕሮግራሞች፡- የ 6ኛ እና 8ኛ ክፍሎች የሚኒስትሪ ዝግጅት አካዳሚክ ሰፖርት (Academic Support) - 7ኛ ክፍል ሙሉ በሙሉ ✅ትምህርት ተጀምሯል ተመዝግባችሁ ምላሽ በመጠባበቅ ላይ የምትገኙ ውድ ወላጆች፤ የተማሪዎች ቁጥር ሲሟላ ፕሮግራሙን የምንጀምር መሆኑን እንገልጻለን። ማሳሰቢያ፡- በአንድ ክፍል ውስጥ ከ 8 እስከ 10 ተማሪዎች ሲሟሉ ፕሮግራሙ የሚጀመር ይሆናል። ስለ ትዕግስትዎ እና ትብብርዎ እናመሰግናለን! Mental Abacus Academy 🎓 — ለትውልድ ልዕልና! 🚀
Открыть в Telegramሰላም ሰላም ውድ የሜንታል አባከስ አካዳሚ ወላጆች፤ እንዴት ሰነበታችሁ! 🙏 ለልጆችዎ አጠቃላይ የክህሎት እና የትምህርት ማበልጸጊያ የሚሆኑ መርሃ-ግብሮችን አዘጋጅተን ከ1ኛ እስከ 12ኛ ክፍል አዲስ ምዝገባ መጀመራችን ይታወቃል። 📢 ልዩ ማስታወቂያ (የምዝገባ ጊዜ መራዘም እና የአዳዲስ ፕሮግራሞች ጥያቄ)፦ በርካታ ወላጆች የኮዲንግ (Coding) ትምህርት እንድንጀምር ባቀረቡልን ጥያቄ መሠረት እንዲሁም የኢንተርናሽናል ትምህርት ቤት (International School) ተማሪዎችን ፕሮግራም በተመለከተ ላነሱልን ጥያቄዎች ምላሽ ለመስጠት አዳዲስ አሰራሮችን አካተናል። በተጨማሪም የጥቂት ፕሮግራሞች ምዝገባ ባለመሙላቱ ምክንያት የምዝገባ ቀኑን አራዝመናል! 📌 የተራዘመው የምዝገባ ማብቂያ ቀን፦ እስከ አርብ ጥቅምት 13/2019 ዓ.ም ድረስ ብቻ! 📚 ትምህርት የሚጀመርበት ቀን፦ሰኞ ጥቅምት 16/2019 ዓ.ም ትምህርት እንጀምራለን! 🎯 የተዘጋጁ የትምህርት ፕሮግራሞች፦ 1️⃣ መደበኛ የትምህርት ጥናት ፕሮግራም (Academic Support)፦ • በእንግሊዝኛ፣ ሂሳብ እና ሳይንስ ትምህርቶች (ከ1ኛ እስከ 12ኛ ክፍል) 2️⃣ የሚኒስትሪ ፈተና ልዩ ዝግጅት፦ • ለ6ኛ እና ለ8ኛ ክፍል ተማሪዎች 3️⃣ የክህሎት ማበልጸጊያ ጥቅል (Skills Development Package)፦ ✅• Mental Abacus & Speed Math (የአእምሮ ሒሳብ እና የፍጥነት ስሌት) ✅• Spoken English & Communication (የእንግሊዝኛ ቋንቋ ንግግር ማበልጸጊያ) ✅• Coding for Kids (የኮምፒውተር ፕሮግራሚንግ እና የሎጂክ አስተሳሰብ) 📝 እንዴት መመዝገብ ይቻላል? በዌብሳይታችን 👉 https://mentalabacusethiopia.com በመግባት የፈለጉትን ፕሮግራም በጥንቃቄ በመምረጥ ይመዝገቡ። ⚠️ ማሳሰቢያ፦ በየክፍሉ የምንቀበለው የሰልጣኞች/ተማሪዎች ቁጥር እጅግ ውስን በመሆኑ ቀድመው እንዲያስመዝግቡ በትህትና እናሳስባለን! 📞 ለበለጠ መረጃ እና ጥያቄዎች፦ 📱 ስልክ፦ +251936897932 🔹 ቴሌግራም ቻናል፦https://t.me/MentalAbacusAcademy 💬 ቴሌግራም አድሚን፦ @mental_abacus_academy Mental Abacus Academy 🎓 — ለትውልድ ልዕልና! 🚀
Открыть в TelegramMental Abacus Academy – በአዲስ አበባ ከተማ ለ Chrimaharows Academy የሒሳብ መምህራኖች የአባከስ እና ሒሳብን በጣቴ ስልጠና ሰጠ! 🌟 እጅግ ስኬታማ እና ፍሬያማ ስልጠናዎቻችንን በቀጣይነት በመስጠት ላይ እንገኛለን። በዚህም መሰረት በአዲስ አበባ ከተማ ለሚገኘው Chrimaharows Academy የሒሳብ መምህራን የአባከስ (Soroban) እና «ሒሳብን በጣቴ» መሰረታዊ ስልጠና (Level 1 & 2) በስኬት ሰጥተናል! 👏 🎓 ከስልጠናው ዋና ዋና ነጥቦች፦ ✅ የ1ኛ ደረጃ ተማሪዎች የሂሳብ ትምህርትን በቀላሉ፣ በአግባቡ እና በአዝናኝ መንገድ እንዲማሩ የሚያስችሉ ዘመናዊ የማስተማር ስልቶች ተዳሰዋል። ✅ ሒሳብን በምናብ እና በጣት የማስላት ዘዴዎች የመምህራንን የማስተማር ድካም እንደሚቀንሱ እና የተማሪዎችን ትኩረት (Attention Span) ከፍ እንደሚያደርጉ ሰልጣኝ መምህራን ገልጸዋል። ✅ ስልቶቹ የልጆችን የፈጠራ አቅም፣ የማስታወስ ችሎታ (Photographic Memory) እና የሁለቱንም አእምሮ ክፍሎች እኩል ለማሳደግ ያላቸውን ትልቅ ሚና በተግባር ታይቷል። ሰልጣኝ መምህራኖቻችን ስልጠናው በሰጡት አዳዲስ እውቀቶች መደሰታቸውን ገልጸው፣ የተማሯቸውን ዘዴዎች ወደ ክፍል ውስጥ በመውሰድ ተማሪዎቻቸውን በሂሳብ ትምህርት ውጤታማ እንደሚያደርጉ ቃል ገብተዋል! ትምህርት ቤትዎ ውስጥ ይህንን ዘመናዊ እና ተወዳዳሪ የሂሳብ ማሰልጠኛ መርሃ-ግብር ተግባራዊ ለማድረግ ከፈለጉ አሁኑኑ ያግኙን። 🔗 ከኛ ጋር ይቀላቀሉ! 🔹 ቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/MentalAbacusAcademy 🌐 ዌብሳይት፦ mentalabacusethiopia.com 📺 ዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ፦ https://www.youtube.com/@Mentalabacusacademy
Открыть в Telegram