Views growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 129 |
| 7 h | 655 |
- After 1 hour129
- After 6 hours655
- Total to date655
Hours after publication
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 129 |
| 7 h | 655 |
ቀን 5/03/2019 ደሴ/ኢትዮጵያ የ10ኛ እና 11ኛ ክፍልየተማሪ ወላጅ ስብሰባ =======🌷🌷🌷======= የመምህር አካለ ወልድ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የ10ኛ እና 11 ኛ ክፍል የተማሪ ወላጅ ስብሰባ በ2018 ዓ.ም አጠቃላይ እቅድ አፈጻጸም እና በ2019 ዓ.ም አጠቃላይ በመደበኛ እና በማጠናከሪያ ትምህርት አተገባበር ፣በተማሪዎች ስነ ምግባር ዙሪያ ከተማሪ ወላጅ ሰፊ ውይይት ተደርጓል ። ትምህርት ቤቱ
Open in Telegramቀን 2/03/2019 ደሴ/ኢትዮጵያ የወሎ ዩኒቨርስቲ የወንበርና ጠረጴዛ ድጋፍ =======🙏🙏🙏🙏======== የወሎ ዩኒቨርስቲ ለመምህር አካለ ወልድ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለቤተ መፅሐፍት አገልግሎት የሚውል ጠቅላላ ዋጋ 556,250 ብር የሆነ 100 ወንበርና 25 ጠረጴዛ ለትምህርት ቤቱ አበርክቷል ። የመምህር አካለ ወልድ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የወሎ ዩኒቨርስቲ ማኔጅመንት አባላት በሙሉ ላቅ ያለ ምስጋና ያቀርባል ። መምህር አካለ ወልድ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት
Open in Telegram