Динамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 129 |
| 7 ч | 655 |
- Через 1 час129
- Через 6 часов655
- Всего сейчас655
Часов после публикации
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 129 |
| 7 ч | 655 |
ቀን 5/03/2019 ደሴ/ኢትዮጵያ የ10ኛ እና 11ኛ ክፍልየተማሪ ወላጅ ስብሰባ =======🌷🌷🌷======= የመምህር አካለ ወልድ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የ10ኛ እና 11 ኛ ክፍል የተማሪ ወላጅ ስብሰባ በ2018 ዓ.ም አጠቃላይ እቅድ አፈጻጸም እና በ2019 ዓ.ም አጠቃላይ በመደበኛ እና በማጠናከሪያ ትምህርት አተገባበር ፣በተማሪዎች ስነ ምግባር ዙሪያ ከተማሪ ወላጅ ሰፊ ውይይት ተደርጓል ። ትምህርት ቤቱ
Открыть в Telegramቀን 2/03/2019 ደሴ/ኢትዮጵያ የወሎ ዩኒቨርስቲ የወንበርና ጠረጴዛ ድጋፍ =======🙏🙏🙏🙏======== የወሎ ዩኒቨርስቲ ለመምህር አካለ ወልድ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለቤተ መፅሐፍት አገልግሎት የሚውል ጠቅላላ ዋጋ 556,250 ብር የሆነ 100 ወንበርና 25 ጠረጴዛ ለትምህርት ቤቱ አበርክቷል ። የመምህር አካለ ወልድ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የወሎ ዩኒቨርስቲ ማኔጅመንት አባላት በሙሉ ላቅ ያለ ምስጋና ያቀርባል ። መምህር አካለ ወልድ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት
Открыть в Telegram