💻Grammer Note 🟡Grade 12 መልካም ቀን ለሁላችሁም 😊 https://t.me/+q4mIUZzNn7FjNGVk ✉️Join @Matric_Fetena 💠
Open in TelegramPosts of Matric Fetena
🗂Physics Short Note 📚Grade 12 ⬅️ሌሎችም እንዲጠቀሙ Share አርጉላቸዉ! መልካም ቀን ለሁላችሁም 😊 https://t.me/+q4mIUZzNn7FjNGVk ✉️Join @Matric_Fetena 💠
Open in Telegram😊Geography Short Note ✔️Grade 12 Uni1 - 8 መልካም ቀን ለሁላችሁም 😊 https://t.me/+q4mIUZzNn7FjNGVk ✉️Join @Matric_Fetena 💠
Open in TelegramForwarded from Aser × Remedial | Course 🎯
ታሪካዊ የAI ስኬት፡ ለ167 ዓመታት ያልተፈታው የሂሳብ እንቆቅልሽ በClaude AI ተፈታ! 😐 ከ1859 ዓ.ም ጀምሮ የዓለም ሊቃውንትን ሲያስጨንቅ የነበረው "Riemann Hypothesis" በAnthropic ተመራማሪ እና በClaude AI እገዛ መፈታቱን ገለልተኛ የሂሳብ ባለሙያዎች አረጋገጡ! 📌 በአጭሩ ይህ ምን ማለት ነው? 🔹 ጥያቄው፡ ብቸኛ ቁጥሮች (Prime numbers - 2, 3, 5, 7...) እንዴት እንደሚሰራጩ የሚገልጽ ድብቅ ስርዓት አለ ወይ? የሚል ነበር። 🔺 ማረጋገጫው፡ AI የሰራው መፍትሄ 17 ሚሊዮን መስመር ያለው ኮድ (Lean) ሲሆን፣ ልዩ የማረጋገጫ ኮምፒውተሮች እያንዳንዱን እርምጃ ፈትሸው "100% ትክክል ነው" ብለው አጽድቀውታል። 🔹 ጠቀሜታው፡ AI ከቻትና ምስል ፈጠራ አልፎ የሰው ልጅ ያልፈታቸውን ውስብስብ ሳይንሳዊ ምስጢሮች መፍታት መጀመሩን ያሳያል (ለሳይበር ደህንነትም ትልቅ ትርጉም አለው)። ቀጣዩ ስራ AI የሰራውን 17 ሚሊዮን መስመር ኮድ ሰዎች በሚረዱት ቋንቋ መተርጎም ነው። 🔗 Source AxRCourse - ዛሬን ይማሩ! @AxRCourse ✅ @AxRCourse ✅
Open in Telegramበትግራይ ክልል ከሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች በትምህርት ሚኒስቴር በጊዜያዊነት ወደ አርሲ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች፣ ጥሪ እስኪደረግላችሁ ድረስ በትዕግስት እንድትጠብቁ ዩኒቨርሲቲው ጠይቋል። መልካም ምሽት ለሁላችሁም 😊 https://t.me/+q4mIUZzNn7FjNGVk ✉️Join @Matric_Fetena 💠
Open in Telegram💻Maths G-12 Worksheet ⭐️Matrix and Calculus መልካም ምሽት ለሁላችሁም 😊 https://t.me/+q4mIUZzNn7FjNGVk ✉️Join @Matric_Fetena 💠
Open in Telegram