Posts of Sαlαh Responds ࿈
ሙግት እሺ ! እንዴት ዳንስ ከፈረንጅ ትኮርጃለህ አንተ ጀዝባ😁? ያኛው ሳም ሻሙን ይባላል፣ የክርስቲያን አፖሎጂስት ነው። እፎይ ሙግቱን በጄሚናይ ወደ አማርኛ የሚገለብጥበት ሰው ነው። ዛሬ ይሄው ጭፈራውንም ከራሱ ገልብጦ መጣ። ☑️Sαlαh Responds😘
Open in Telegramአክሊልን (ሐዋርያዊ መልሶች) ዲቤት ጠርቼው እንደነበር ታስተውሳላችሁ። ታድያስ ጥሪዬን ከመቀበል ይልቅ «ደህና» የምትለው ቃል አወጣጤ ላይ ሙድ ለመያዝ ሞክሯል። በእርግጥ አማርኛ ሁለተኛ ቋንቋዬ ነው። እንደ አሮጊት ባልቴት የቡና ቤት ወሬ ከሲሳይ ጋር መቀባጠረህን ትተህ ውጣና እንደ ወንድ ተወያይ። የተገናኘን ቀን ይህቺ በፍርሃት የገነባሃትን ዝና ነው አፈር ደቼ የማበላልህ። እመነኝ በዲቤት ታሪክ እንዳንተ የሚጨመቅ አንድም አፖሎጂስት አይኖርም። የመጀመሪያም የመጨረሻውም አንተ ትሆናለህ። እንግዲህ አሁንም እጠብቅሃለው። ☑️Sαlαh Responds😘
Open in Telegram📃ርዕስ:- ጽልመቱን የገፈፈው ብርሃን። 🖊በኡስታዝ የሕያ ኢብኑ ኑሕ እና አቡ ዩስራ። ☑️Sαlαh Responds😘 ➡️ t.me/mahircomp123
Open in Telegram📃እስኪ በኬንያ የምትኖሩ ወንድም እህቶች፣ ወንድማችን አብራክሰስ ለሕክምና ወደዚያ መሄድ እንዳለበት ስለተነገረው፣ አሁን ባለበት ሁኔታ ተዳክሟልና እዚያ ሆናችሁ በአንዳንድ ነገር ልታግዙት የምትችሉ አናግሩን። ➡️@sekekama01 ☑️
Open in Telegram