Посты канала Sαlαh Responds ࿈
ዛሬ አክሊልን ወገኖች ተባብረው አሰመልጠውታል። ቀጣይ ከእጄ የሚያስጥለው የመስዋዕት በግ ማን ይሆን ? ☑️Sαlαh Responds😘
Открыть в Telegramሙግት እሺ ! እንዴት ዳንስ ከፈረንጅ ትኮርጃለህ አንተ ጀዝባ😁? ያኛው ሳም ሻሙን ይባላል፣ የክርስቲያን አፖሎጂስት ነው። እፎይ ሙግቱን በጄሚናይ ወደ አማርኛ የሚገለብጥበት ሰው ነው። ዛሬ ይሄው ጭፈራውንም ከራሱ ገልብጦ መጣ። ☑️Sαlαh Responds😘
Открыть в Telegramአክሊልን (ሐዋርያዊ መልሶች) ዲቤት ጠርቼው እንደነበር ታስተውሳላችሁ። ታድያስ ጥሪዬን ከመቀበል ይልቅ «ደህና» የምትለው ቃል አወጣጤ ላይ ሙድ ለመያዝ ሞክሯል። በእርግጥ አማርኛ ሁለተኛ ቋንቋዬ ነው። እንደ አሮጊት ባልቴት የቡና ቤት ወሬ ከሲሳይ ጋር መቀባጠረህን ትተህ ውጣና እንደ ወንድ ተወያይ። የተገናኘን ቀን ይህቺ በፍርሃት የገነባሃትን ዝና ነው አፈር ደቼ የማበላልህ። እመነኝ በዲቤት ታሪክ እንዳንተ የሚጨመቅ አንድም አፖሎጂስት አይኖርም። የመጀመሪያም የመጨረሻውም አንተ ትሆናለህ። እንግዲህ አሁንም እጠብቅሃለው። ☑️Sαlαh Responds😘
Открыть в Telegram📃ርዕስ:- ጽልመቱን የገፈፈው ብርሃን። 🖊በኡስታዝ የሕያ ኢብኑ ኑሕ እና አቡ ዩስራ። ☑️Sαlαh Responds😘 ➡️ t.me/mahircomp123
Открыть в Telegram📃እስኪ በኬንያ የምትኖሩ ወንድም እህቶች፣ ወንድማችን አብራክሰስ ለሕክምና ወደዚያ መሄድ እንዳለበት ስለተነገረው፣ አሁን ባለበት ሁኔታ ተዳክሟልና እዚያ ሆናችሁ በአንዳንድ ነገር ልታግዙት የምትችሉ አናግሩን። ➡️@sekekama01 ☑️
Открыть в Telegram