Views growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 6 h | 292 |
| 12 h | 376 |
- After 6 hours292
- Total to date376
Hours after publication
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 6 h | 292 |
| 12 h | 376 |
【UKRDR Capital】Trading Alert 📢 A new round of trading opportunities is about to begin—are you ready? “UKRDR Capital” Trading 🔥 | 24/7 Real-time Strategies | Signals + Entry/Stop-Loss Price Levels | 📪 Official Trading Channel: https://tglink.io/193c8b40536692 👥 Trading Consultation Service: https://t.me/RDRCapitalSupport 🎁 Register now to claim rewards of up to 9,999 USDT! 🌐 Official Registration Link: https://tglink.io/4b2ec473b216e0 Use invitation code 8C80FB7E to join “UKRDR Capital” and make your trading experience simpler and more convenient.
Open in TelegramHours after publication
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 6 h | 292 |
| 12 h | 377 |
ጠቃሚ tips 🔑 ሳፋሪኮም Ethiopia የሚሸጠው Daily Unlimited Data ማለት 24 ሰዓት ሙሉ በከፍተኛ Speed ያልተገደበ ኢንተርኔት ማለት አይደለም። Fair Usage Policy (FUP) አለው። 🔻የሳፋሪኮም Daily Unlimited ገደብ Daily Unlimited 6.2Gb ነው ▪የአሁኑ የኦፊሴላዊ ውል ገጽ የሚያሳየው Fair Usage Limit ➔ከ6.2 GB በፊት፦ መደበኛ Speed ➔6.2 GB ከደረስክ በኋላ፦ Speed ይቀንሳል ➔የ24 ሰዓቱ ጊዜ እስኪያልቅ፦ ኢንተርኔት ይቀጥላል፣ ግን በቀነሰ Speed። 🔻ለትላልቅ Files Download ይሆናል? ምሳሌ፦ 2 GB File፦ በመደበኛ Speed ማውረድ ትችላለህ። 5 GB File፦ ከFUP ገደቡ በታች ሊያልቅ ይችላል። 10 GB File፦ 6.2 GB ከደረስክ በኋላ Speed ስለሚቀንስ ቀሪውን ለማውረድ ረጅም ጊዜ ሊወስድ ይችላል። የእኔ ምክር፦ በየቀኑ ትላልቅ Files ለማውረድ ከሆነ Unlimited ከመግዛት በፊት ይህን አስብ።
Open in Telegramአሁን ባለው ነገር network መዘጋት or መቆራረጥ ሊፈጠር ስለሚችል ቀድማችሁ vpn አፕ አውርዳችሁ አዘጋጁ። ▪ads free የሆነ አሪፍ vpn ነው ▪ከplaystore ለማውረድ👇 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.shuttlevpn.free.proxy.gaming
Open in Telegramየቱን ትመርጣላችሁ? Iphone 18 pro max or s26 ultra 👇👇👇👇👇 http://youtube.com/post/UgkxS5OpiDeg-jjLWl2rfXdoJttYvkmFYDbs?si=v6Yvw8k7X-bRanQ2
Open in Telegram🌼🌼 እንኳን ለአዲሱ ዓመት 2019 አደረሳችሁ!🌼🌼 አዲሱ አመት የሰላም የእድገት ያሰባቹት ሚሳካበት አመት ይሁንላችሁ 🎊✨ 2019 አዲስ ዓመት፣ አዲስ እድል✨🎊 መልካም አዲስ አመት🌼🌼
Open in Telegram✅ Google በ2026 Android ላይ AI-powered security እያስጨመረ ነው። ሲስተሙ አደገኛ apps እና scams ን ለመለየት በdevice ላይ የሚሰሩ የAI መከላከያዎችን ይጠቀማል።
Open in Telegram📱🤯Vivo V80 Lite በ10,000mAh ባትሪ ሊመጣ መሆኑ ተዘግቧል። ይህ በአንድ ቻርጅ ረዘም ላለ ጊዜ ስልኩን ለመጠቀም ያስችላል። 🔋 በተለይ ለgaming፣ video watching እና ረጅም ጊዜ ከcharger ርቀው ለሚጠቀሙ ሰዎች ይህ ትልቅ ለውጥ ነው።
Open in Telegram🤖Deepseek AI ▪በቅርቡ በቴክኖሎጂው ዓለም ትልቅ መነጋገርያ የሆነውና እንደ OpenAI (ChatGPT) እና Google ያሉ ትልልቅ ኩባንያዎችን ያስደነገጠው አዲሱ DeepSeek AI ከተለቀቀ ወዲህ በዓለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ታዋቂነትን አትርፏል። 🌟 DeepSeek AI ከሌሎች በምን ይለያል? 1. ጥልቅ የማሰብ አቅም (DeepSeek-R1 Reasoning) ልክ እንደ እውነተኛ ሰው ደረጃ በደረጃ በማሰብ (Reasoning) የተወሳሰቡ የኮዲንግ፣ የሂሳብና የምርምር ጥያቄዎችን በከፍተኛ ጥራት ይፈታል። 2. 100% ነፃ እና ያለ ገደብ (Free & Unlimited) በ ChatGPT ወይም Claude ላይ በክፍያ (Plus/Pro) የምናገኛቸውን እጅግ የላቁ የ-AI ባህሪያት DeepSeek ሙሉ በሙሉ በነፃ እና ያለ ምንም ዕለታዊ ገደብ ያቀርባል። 3. አላስፈላጊ ወሬ የሌለው ቀጥተኛ መልስ እንደ ሌሎቹ AIዎች ረጅም መግቢያና መደምደሚያ ሳይጽፍ፤ በቀጥታ ለተጠየቀው ጥያቄ አጭር፣ ግልጽና ፕሮፌሽናል መልስ ይሰጣል። 📱 እንዴት መጠቀም እንችላለን? 🌐 በዌብሳይት፦ በላፕቶፕ ወይም በስልክ ብራውዘር በቀጥታ chat.deepseek.com ላይ በመግባት መጠቀም ይቻላል። 📲 በአፕሊኬሽን፦ በ Android (Play Store) እና iOS (App Store) ላይ አፑን በነፃ አውርዳችሁ መጠቀም ትችላላችሁ። 💡 የዛሬው ምክር፦ አሁኑኑ ሞክራችሁ የጽሑፍና የኮዲንግ አቅሙን ከ ChatGPT ጋር አወዳድሩት! ❤️Like ያድርጉ | ለወዳጅዎ Share ያድርጉ 🔄
Open in Telegramguys አሁንም ድረስ ሰዉ በTaka አፕ ገንዘብ እየሰራ ነው አንደምታዪት ቢያለፋም ግን የሚያወጡትን እዪ $10-$100. እንደሌሎቹ ጊዜያዊ አይደለም አሁንም በ Invitation በደንብ ይሰራል ስሩ ያልጀመራችሁ ጀምሩ 👇👇👇👇 https://os8.me/tjK3XT https://os8.me/tjK3XT 👉ልላው ደም እድለኛ ከሆናችሁ spin ልታረጉ ስገቡ ያላችሁን point በአንድ spin cash out እንድታደርጉ የሚያስችል እድል ይሰጣችኋል ልክ እሱ እንደተሰጣችሁ ወድያው ደቂቃው ሳያልቅ 1 ሰው invite አስደርጋችሁ ደቂቃው ሳያልቅ ያ ሰው verify አርጎ ከጨረሰ በሱ ባገኛችሁት spin ወድያው cashout ማረግ ትችላላችሁ መልካም ዕድል😊
Open in Telegram🤖የAI ደህንነት ላይ አዲስ ስጋት ▪OpenAI፣ Anthropic እና Google DeepMind የAI ቴክኖሎጂ ወደ ባዮሎጂ ዘርፍ እየገባ በመሆኑ የBioweapon አደጋን ለመቀነስ ተጨማሪ የደህንነት ሙከራዎችና የመዳረሻ ገደቦች እያደረጉ ነው። 💡 ትልቁ ጥያቄ፦ AI የሰውን ልጅ ለማገዝ ብቻ ነው የሚያድገው፣ ወይስ አዲስ አደጋዎችንም ይፈጥራል? 🧠⚠️ የAI አቅም እየጨመረ ሲሄድ የSafety እና የControl ጉዳይም እየበረታ ነው።
Open in Telegram