Account

Posts of JUMJ Official Page - main campus

newest first

#9622Photo
Views373−73%vs avg
Forwards—
Reactions5
Comments—
#9620Text
Views888−37%vs avg
Forwards—
Reactions19
Comments—
#9618Photo
Views844−40%vs avg
Forwards—
Reactions11
Comments—
#9617Text

📝 Before writing your answers, you MUST include: A. Full Name B. Department C. Year of Study D. Declaration: "Wallahi, I did not use any AI (ChatGPT, Google, or other social media) to answer these questions." 👉Use this Bot for Answers @Jumjirshad1bot 1. የሶላት ዘጠኙን (9) ሸርጦች (መስፈርቶች) ዘርዝር/ሪ። 2. የውዱእ ዋጅባቶችን(ግዴታዎችን) ዘርዝር/ሪ። 3. የፊት ወሰን (ድንበር) ከየት እስከ የት ነው? በርዝመትና በስፋትስ? 4. የነፃ ሴት አውራ (መሸፈን የሚገባው የሰውነት ክፍል) ከየት እስከ የት ነው? A. ከሶላት ውጭም ሆነ በሶላት ውስጥ መላ ሰውነቷ ነው። B. በሶላት ውስጥ ከፊቷና ከሁለቱ እጆቿ መዳፍ በስተቀር መላ ሰውነቷ አውራ ነው። C. ከእምብርት እስከ ጉልበት ድረስ። D. ሁሉም። 5. የዙህር ሶላት ወቅት ከመቼ እስከ መቼ ነው? 6. የሶላት አርካን (ዋና ምሰሶዎች) ስንት ናቸው? A. 8 B. 9 C. 14 D. 10 7. ከሶላት አርካኖች ቢያንስ 9 ኝን ፃፍ/ፊ ። 8. ሆን ብሎ ከተወው ሶላትን የሚያበላሽ፣ በመርሳት ከተወው ግን በሱጁደ ሰህው ሊስተካከል የሚችለው የትኛው ነው? A. አርካን B. ዋጂባት C. ተክቢረቱል ኢሕራም D. የመጨረሻው ተሸሁድ 9. የሶላት ዋጂባቶችን (ግዴታዎችን) ዘርዝር/ሪ። 10. ................ ሆን ብሎም ይሁን በመርሳት ከተወው፣ ተመልሶ እስኪያሟላው ድረስ የሰውየው ሶላት ይበላሻል።

Open in Telegram
Views919−35%vs avg
Forwards—
Reactions4
Comments—
#9616Text
Views742−47%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
#9614Text
Views1,070−24%vs avg
Forwards—
Reactions22
Comments—
#9613Photo
Views1,440+2%vs avg
Forwards—
Reactions27
Comments—
#9612Photo
Views1,210−14%vs avg
Forwards—
Reactions24
Comments—
#9611Text

በዚህ ዘመን ወጣት በብዙ ፈተናዎች የተከበበ ነው። ወጣት የሆነ ሰው ወደ መልካም ነገር እንደሚጠራው ሁሉ፣ ወደ መጥፎ ነገርም የሚጎትቱት ብዙ ናቸው። በዚህ ሁሉ ፈተና መካከል ወደ ኸይር የሚጠራህ፣ አላህን እንድትፈራ የሚያስታውስህ፣ ከወንጀል የሚከለክልህና በመልካም ሥራ የሚያበረታታህ ጓደኛ ካገኘህ ትልቅ ዕድለኛ ነህ። እንዲህ ያለ ጓደኛ በዱንያ ውስጥ ከሚናገኝው ትላልቅ ፀጋዎች መሐል አንዱ ነው። በተቃራኒው ደግሞ፤ ወደ ሐራም የሆኑ ነገራቶች ፣ #ወደ_መጥፎ_ዕይታዎች፣ ወደ #ቁማር፣ #ወደ_አላህን_የሚያስረሱ #ፊልሞችና #በማይጠቅም ነገር ጊዜህን ወደ ማባከን የሚጠራህ ጓደኛም አለ:: እንዲህ አይነት ጓደኛ ካለህ፤ ቆም ብለህ ራስህንና ሁኔታህን መመርመር አለብህ። ምክንያቱም ጓደኛ የሚያጠፋህም ሆነ የሚያንጽህ ተጽዕኖ አለው። አንዳንድ ጓደኞች በዱንያ ያስደስቱሃል፤ በአኺራ ግን ለታላቅ ጸጸት ይዳርጉሃል። ስለዚህ ጓደኛህን ከመምረጥህ በፊት ወደ የት እንደሚመራህ አስብ! ረሱል ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ «المرء على دين خليله، فلينظر أحدكم من يخالل» "ሰው በጓደኛው ዲንና አኗኗር ላይ ይሆናል፤ ስለዚህ ከእናንተ እያንዳንዱ ማንን እንደሚያደርግ ይመልከት።" አላህ ሱብሓነሁ ወተዓላ ደግሞ የመጥፎ ጓደኛ ውጤትን ሲገልጽ እንዲህ ይላል፦ ﴿يَا وَيْلَتَىٰ لَيْتَنِي لَمْ أَتَّخِذْ فُلَانًا خَلِيلًا﴾ [الفرقان: 28] "ወዮልኝ! እገሌን የቅርብ ወዳጅ ባላደርግ ኖሮ!" ከዚያም በሚቀጥለው አንቀጽ እንዲህ ይላል፦ ﴿لَقَدْ أَضَلَّنِي عَنِ الذِّكْرِ بَعْدَ إِذْ جَاءَنِي﴾ [الفرقان: 29] "ቁርኣን (አስታዋሹ መልዕክት) ወደኔ ከመጣ በኋላ ከእርሱ አሳሳተኝ።" اللهم ارزقنا الصحبة الصالحة التي تعيننا على طاعتك. አላህ ወደ ታዛዥነትህ የሚረዱንን መልካም ጓደኞች ይወፍቀን።

Open in Telegram
Views1,200−15%vs avg
Forwards—
Reactions23
Comments—
#9610Text

📖 Qur'aana barachuun ni'imaa guddaadha! Naamusa namni qur'aana Baratu qabaachuu qabu keessaa: 1. Niyyaa ofii qulqulleessuu إِخْلَاصُ النِّيَّةِ Niyyaan bu'uura Ilmii fi ibaadaa hundaati! Namni Qur'aana baratu ykn barsiisu wanti jalqabaa inni sirreessuu qabu niyyaa isaa qulqulleessuudha. Qur'aana barachuu fi barsiisuu isaatiin kaayyoon isaa galataa fi jaalala Rabbii olta'aa argachuu qofa ta'uu qaba. Rabbiin akkana jedha: ﴿وَمَا أُمِرُوا إِلَّا لِيَعْبُدُوا اللَّهَ مُخْلِصِينَ لَهُ الدِّينَ حُنَفَاءَ وَيُقِيمُوا الصَّلَاةَ وَيُؤْتُوا الزَّكَاةَ وَذَٰلِكَ دِينُ الْقَيِّمَةِ﴾ «Rabbii qofaaf amantii qulqulleessanii, Karaa jallinnaa gara haqaa dabuudhaan Isa akka gabbaran, salaata akka dhaaban, zakaa akka kennan malee Waan biraatti hin ajajamne, Sunis amantii sirrii ta'eedha.» 📚 Suuratu Al-Bayyinah: 5 Nabiyyiin ﷺ akkana jedhan: «إِنَّمَا الْأَعْمَالُ بِالنِّيَّاتِ، وَإِنَّمَا لِكُلِّ امْرِئٍ مَا نَوَى» «Dhugumatti, hojiiwwan kan madaalaman niyyaawanini. Nama hundumaafis waan inni niyyate qofatu jira.» 📚 Bukhaarii fi Muslim Hadiisni kun niyyaan hojiiwwan ibaadaa hunda keessatti iddoo guddaa akka qabu nu agarsiisa. Kanaafuu, namni Qur'aana baratu tokko niyyaa isaa sirreeffatuu qaba. Qur'aana barachuun maal argachuuf ta'uu qaba? Namni Qur'aana baratu qur'aana Baratu sanatti wantoota armaan gadii kana niyyatuu qaba: 1. Fuula Rabbii fi jaalala Isaa barbaaduu. 2. Qur'aana keessatti waan ajajame hojiirra oolchuun jireenya isaa sirreessuu. 3. Rahmata, gammachuu fi mindaa guddaa Rabbiin warra Qur'aanaatiif qopheesse argachuu. Garuu Qur'aana barachuu yookaan barsiisuu keessatti faayidaa addunyaa akka kaayyoo isa jalqabaatti godhachuun sirrii miti. Fakkeenyaaf: 1. Qarshii fi faayidaa addunyaa argachuuf. 2. Maqaa, beekamtii fi aangoo argachuuf. 3. Namoota biroo caalaa of mul'isuuf fi ittiin boonuuf. 4. Faaruu fi galata namootaa argachuuf. 5. Namoonni akka isa kabajanii fi dinqisiifatan barbaaduuf. 6. Bakka namoonni walitti qabaman keessatti sadarkaa fi beekamtii argachuuf. Dhamarratti Qur'aana barachuun ni'imaa guddaadha. Garuu wanti kana caalaa barbaachisaa ta'e, barachuu, barsiisuu fi qara'uu keenya keessatti niyyaa keenya Rabbiif qofa qulqulleessuudha. Kanaafuu, yeroo hunda niyyaa keenya qorachuun; waan hojjennu hunda Rabbiif jecha hojjechuun, Namoonni nu galateeffachuu baatanis, nu dinqisiifachuu baatanis hojii keenya Rabbiif haa qulqulleessinu. اللهم ارزقنا الإخلاص في القول والعمل، واجعل القرآن ربيع قلوبنا ونور صدورنا. Yaa Rabbii! Dubbiifi hojii keenya keessatti ikhlaasa nuuf kenni. Qur'aanaas gammachuu onnee keenyaa fi ifa qoma keenyaa nuuf taasisi. 📖 آداب طالب القرآنKUTAA 01

Open in Telegram
Views959−32%vs avg
Forwards—
Reactions17
Comments—
#9609Text

📜ቁርኣንን መማር ታላቅ ኒዕማ ነው:: ቁርኣንን የሚማር ሰው በራሱ ላይ ሊጠብቃቸው ከሚገቡ ታላላቅ ሥነ ምግባሮች መካከል፦ 1. ኒያን ማጥራት (إخلاص النية) ቁርኣንን የሚያስተምርም ሆነ የሚማር ሰው ከሁሉም በፊት ሊያስተካክለው የሚገባው ነገር ኒያውን ማስተካከልና ለአላህ ብቻ ማጥራት ነው። ቁርኣንን በመማሩም ሆነ በማስተማሩ ዓላማው የአላህን ውዴታ ማግኘት ብቻ መሆን አለበት። አላህ እንዲህ ይላል፦ ﴿وَمَا أُمِرُوا إِلَّا لِيَعْبُدُوا اللَّهَ مُخْلِصِينَ لَهُ الدِّينَ حُنَفَاءَ وَيُقِيمُوا الصَّلَاةَ وَيُؤْتُوا الزَّكَاةَ وَذَٰلِكَ دِينُ الْقَيِّمَةِ﴾ «አላህን ሃይማኖትን ለእርሱ ብቻ አጥርተው፣ ከሽርክ ወደ እውነት ያዘነበሉ ሆነው(ቀጥተኞች ኾነው ) እንዲገዙት፣ ሶላትን እንዲያቆሙና ዘካን እንዲሰጡ እንጂ ሌላ አልታዘዙም። ይህም ቀጥተኛው ሃይማኖት ነው።» 📚 [ሱረቱል በይና፡ 5] ነቢዩ ﷺ በቡኻሪና ሙስሊም በተዘገበ ሐዲስ እንዲህ ብለዋል፦ «إِنَّمَا الْأَعْمَالُ بِالنِّيَّاتِ، وَإِنَّمَا لِكُلِّ امْرِئٍ مَا نَوَى» «ሥራዎች የሚመዘኑት በኒያዎች ነው፤ ለእያንዳንዱም ሰው ያሰበው ብቻ ነው የሚኖረው።» ይህ ኒያን ማጥራት ለሁሉም የአምልኮ ሥራዎች ተቀባይነት መሠረት መሆኑን ያሳያል። አላህን ፈልጎ መሥራትን ትቶ ሌላ ዓላማ ለሚከተል ሰውም አላህ ከባድ ማስጠንቀቂያ ሰጥቷል። አላህ እንዲህ ይላል፦ ﴿مَنْ كَانَ يُرِيدُ الْحَيَاةَ الدُّنْيَا وَزِينَتَهَا نُوَفِّ إِلَيْهِمْ أَعْمَالَهُمْ فِيهَا وَهُمْ فِيهَا لَا يُبْخَسُونَ ۝ أُولَٰئِكَ الَّذِينَ لَيْسَ لَهُمْ فِي الْآخِرَةِ إِلَّا النَّارُ وَحَبِطَ مَا صَنَعُوا فِيهَا وَبَاطِلٌ مَا كَانُوا يَعْمَلُونَ﴾ «ቅርቢቱን ሕይወትና ጌጧን የሚሹ የሆኑትን ሰዎች ሥራዎቻቸውን (ምንዳዋን) በእርሷ ውስጥ ወደነሱ እንሞላላቸዋለን፡፡ እነሱም በርሷ ውስጥ ምንም አይጎድልባቸውም፤ እነዚያ እነርሱ በመጨረሻይቱ ዓለም ለእነርሱ ከእሳት በቀር የሌላቸው ናቸው፡፡ የሠሩትም ሥራ በርሷ ውስጥ ተበላሸ፡፡ (በቅርቢቱ ዓለም) ይሠሩት የነበሩትም በጎ ሥራ ብልሹ ነው፡፡ » 📚 [ሱረቱ ሁድ፡ 15-16] ስለዚህ የቁርኣን ባለቤት የሆነ ሰው ቁርኣንን በመማሩም ሆነ በማስተማሩ ኒያውን በመልካም ሁኔታ ሊያስተካክል ይገባል። ዓላማውም፦ የአላህን ፊትና ውዴታ መፈለግ። በቁርኣን የታዘዘውን በመተግበር ሕይወቱን ማስተካከል። ለቁርኣን ባለቤቶች አላህ ያዘጋጀውን ውዴታና ታላቅ ምንዳን መፈለግ። ነገር ግን ቁርኣንን በመማር ወይም በማስተማር የዱንያ ጥቅም ማግኘትን ዋና ዓላማ ማድረግ የለበትም። ለምሳሌ፦ ገንዘብ ለማግኘት። ዝናና ማዕረግ ለማግኘት። መሪነትና ሥልጣን ለመያዝ። ከሌሎች እኩዮቹ የበለጠ ለመታየትና ለመኩራራት። የሰዎችን ምስጋናና አድናቆት ለማግኘት። ሰዎች እንዲያከብሩትና እንዲያወድሱት ለማድረግ። በስብሰባዎችና በመስጂዶች የፊት ረድፍ ላይ ለመቀመጥና ለመታየት። ጃቢር رضي الله عنه ከነቢዩ ﷺ እንዳስተላለፉት፦ «اقْرَؤُوا الْقُرْآنَ، وَابْتَغُوا بِهِ اللَّهَ» «ቁርኣንን አንብቡ፤ በእርሱም አላህን ፈልጉ።» ቁርኣንን መማር ታላቅ ኒዕማ ነው፤ ነገር ግን የበለጠ ታላቁ ጉዳይ በመማራችን፣ በማስተማራችንና በማንበባችን ውስጥ ኒያችንን ለአላህ ብቻ ማጥራታችን ነው። اللهم ارزقنا الإخلاص في القول والعمل، واجعل القرآن ربيع قلوبنا ونور صدورنا. አላህ በንግግራችንና በሥራችን ኢኽላስን ይወፍቀን፤ ቁርኣንንም የልባችን ፀደይና የደረታችን ብርሃን ያድርግልን። አሚን! 📖PART 01| آداب طالب القرآن

Open in Telegram
Views1,760+25%vs avg
Forwards—
Reactions20
Comments—
#9608Photo
Views1,760+25%vs avg
Forwards—
Reactions12
Comments—
#9604Text

በዩኒቨርሲቲ ሕይወት ውስጥ በየጊዜው እንደ ልማድ የሚዘጋጁ የተለያዩ ፕሮግራሞች አሉ። ከእነዚህም መካከል #GC_Birthday፣ #Culture_Day፣ #Half_Life, #White_Coat እና የመሳሰሉት ይገኙበታል። እነዚህ ፕሮግራሞች ሲዘጋጁ ብዙ ጊዜ የአላህ ትዛዝ እና ክልከላዎች ጋር የሚጋጩ ተግባራት፣ እንደ ድንበር ያለፈ የሴትና ወንድ መቀላቀል(ኢክቲላጥ)፣ ዘፈንና ሙዚቃ፣ እንዲሁም ሌሎች የአላህን ወሰን የሚጥሱ ነገሮች መካተታቸው ይታወቃል። ስለዚህ ውድ ወንድሞቻችንና እህቶቻችን፣ እንዲህ ያሉ የአላህን ወሰን የሚጥሱ ተግባራት በሚፈጸሙባቸው ቦታዎች ላይ ከመገኘት እንጠንቀቅ። ለሰዎች ልማድ ስንል የፈጣሪያችንን ትዕዛዝ እንዳንጥስ፤ የሌሎችን ማስደሰት ከአላህ ውዴታ በላይ እንዳናደርግ እንጠንቀቅ። አንድ ጥያቄ ራሳችንን እንጠይቅ፦ ነገ የቂያማ ቀን አላህ ፊት ቆመን ስለ ወጣትነታችንና ጊዜያችን ስንጠየቅ፣ ያሳለፍነውን ጊዜ ምን ብለን እናስረዳለን? «ወጣትነቴን በGC Birthday፣ Culture Day፣ Half Life እና በመሳሰሉት ፕሮግራሞች ላይ በመሳተፍ አሳለፍኩ» የሚል መልስ አላህ ፊት ስንቀርብ የሚያስደስተን መልስ ይሆናል? አላህ ሱብሓነሁ ወተዓላ እንዲህ ይላል፦ ﴿ثُمَّ لَتُسْأَلُنَّ يَوْمَئِذٍ عَنِ النَّعِيمِ﴾ «ከዚያም በዚያ ዕለት ስለ ተሰጣችሁት ጸጋ በእርግጥ ትጠየቃላችሁ።» (ሱረቱ አት-ተካሡር፡ 8) እስልምና ደስታንና ሐላል የሆነ መዝናናትን አይከለክልም፤ ነገር ግን ደስታችን የአላህን ወሰን እንዲያልፍ አይፈቅድልንም :: የሰዎችን ውዴታ ለማግኘት ስንል የአላህን ውዴታ አንጣ! አላህ ወጣትነታችንን በመልካም ሥራ የተሞላ፣ ጊዜያችንን በበረከት የተሞላ ያድርግልን። በዱንያም ሆነ በአኺራ የሚጠቅመንን እውቀትና መልካም ሥራ ይወፍቀን። አሚን! #Share_This_Message_With_Your_Friends

Open in Telegram
Views3,450+145%vs avg
Forwards—
Reactions32
Comments—
#9603Text

Jireenya Yuunivarsiitii keessatti yeroo yerootti sagantaaleen adda addaa akka aadaa baratameetti ni qophaa'u. Isaan keessaa #GC_Birthday, #Culture_Day, #Half_Life, #White_Coat fi kanneen kana fakkaatan ni argamu. Sagantaaleen akkanaa yeroo qophaa'an yeroo baay'ee gochoonni ajajaafi dhorkaalee amantaa keenyaa faallessan kan akka walitti makamiinsa dhiiraa fi dubartootaa daangaa dabre(Ikhtilaaxa), sirba, muuziqaa fi gochoonni biroo daangaa Rabbii cabsan keessatti hammatamuun waan baratameedha. Kanaafuu, obboleeyyan keenya dhiiraa fi shamarran, Sagantaalee gochoonni daangaa Rabbii darban keessatti raawwataman irratti argamuu irraa haa of eeggannu. Aadaa fi bartee namootaa hordofuuf jecha ajaja rabbii keenya akka hin faallessine, akkasumas fedhii namootaa jaalala fi gammachuu Rabbii olitti akka hin goone of haa eeggannu. Gaaffii kanas of haa gaafannu: Guyyaa Qiyaamaa Rabbii keenya dura dhaabbannee waa'ee dargaggummaa keenyaa fi yeroo keenya yeroo gaafatamnu, yeroo dabarsineef deebii akkamii kennina? «Dargaggummaa koo sagantaalee GC Birthday, Culture Day, Half Life fi kanneen kana fakkaatan irratti hirmaachuun dabarse» jechuun Rabbii keenya dura yeroo dhaabannu deebii nu gammachiisu ta'aa? Rabbiin Subhaanahuu wa Ta'aalaa akkana jedha: ﴿ثُمَّ لَتُسْأَلُنَّ يَوْمَئِذٍ عَنِ النَّعِيمِ﴾ «Ergasii guyyaa sana waa'ee qananii isiniif kennamee irraa dhugumatti ni gaafatamtu.»(Suurat At-Takaasur: 8) Islaamummaan gammachuu fi bashannana halaala ta'e hin dhorku. Garuu gammachuun keenya daangaa Rabbii akka hin darbine nu ajaja. Kanaafuu, Jaalala namootaa argachuuf jecha jaalala Rabbii hin dhabinaa! Rabbiin dargaggummaa keenya hojii gaariidhaan kan guutame, yeroo keenyas barakaa kan qabu nuuf haa godhu. Beekumsa fi hojii gaarii addunyaa fi Aakhiraatti nu fayyadu nu haa qunnamsiisu. #Share_This_Message_With_Your_Friends

Open in Telegram
Views2,250+60%vs avg
Forwards—
Reactions26
Comments—