إذا وقعت عينك على صاحب ذنب فلا يقع في نفسك العزة وأنك خيرٌ منه ! هو فُتِن وأنت برحمة الله نجوت ، فادع الله له بالهداية ولنفسك بالثبات . ኢስላሚክ ጥያቄዎች እና ሐዲሶች
Open in TelegramPosts of ኢስላሚክ ጥያቄዎች እና ሐዲሶች 📚
Views growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 1 h | 139 |
| 4 h | 420 |
- After 1 hour139
- Total to date420
⭐የጠዋት ስንቅ ለቀልብዎ! 🔥🔥🔥🔥📖 ቁርዓን📖🔥🔥🔥🔥 📱ቻናላችን፦ ኢስላሚክ ጥያቄዎች እና ሐዲሶች 📱ግሩፓችን፦ @Islamic_picture_wallpaper_Gp
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 6 h | 422 |
| 9 h | 620 |
- After 6 hours422
- Total to date620
የዛሬውን ጥያቄ በዚሁ አጠናቀናል 😊 ጁምዓ በሌሎች ጥያቄዎች እስከምንገናኝ ለሁላችሁም ጠቃሚ እውቀትን ብርታትን ፅናትን .... ተመኘን። ልባችሁ ይጠገን ዐይባችሁ ይሸፈን ጭንቀታቹ ይወገድ ተስፋቹ ይለምልም ልፋታቹ ፍሬ ያፍራ @islamic_picture_wallpaper @Islamic_picture_wallpaper_Gp
Open in Telegramታሪኩን በከፊል እዚህ ያገኙታል https://t.me/Islamic_picture_wallpaper/6008 https://t.me/Islamic_picture_wallpaper/6037
Open in Telegramስንሰግድ መረጋጋት የሚጎድለን ከሆነ። እንደ ስፖርት ጠቅ ጠቅ አድርገን የምንጨርስ ከሆነ፤ስንቀራም የተጅዊድ ህጉን ደጋግመን እየጣስን መሆኑን እያወቅን እና ለማስተካከል ምንም ጥረት ካላደረግን ከአላህ ጋር ያለን ትስስር መላላቱን ያሳያል። ኢስላሚክ ጥያቄዎች እና ሐዲሶች
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 21 h | 1,100 |
| 24 h | 1,160 |
- After 24 hours1,160
- Total to date1,160
⭐የጠዋት ስንቅ ለቀልብዎ! 🔥🔥🔥🔥📖 ቁርዓን📖🔥🔥🔥🔥 📱ቻናላችን፦ ኢስላሚክ ጥያቄዎች እና ሐዲሶች 📱ግሩፓችን፦ @Islamic_picture_wallpaper_Gp
Open in Telegramትልቅ ሰው ስንሆን ሙሉ ነፃነት የምናገኘ ይመስለኝ ነበር....ለካ ትልቁ የህይወት እሰር ቤት አድጎ የራስን ሀላፈነት መሸከም ነው ።💦
Open in Telegram⚠️ አይን እውነትን ነው የሚመለከተው! ስለዚህ ወንድም እህቶች ላይ የምናየውን መልካም ነገር በጥሩ እንጂ በመጥፎ እሳቤ አንመልከት! ረሱል (🤍) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿إذا رأى أحدُكم من نفسِه أو مالِه أو من أخيِه ما يُعجبُه فلْيدعُ له بالبركةِ، فإنَّ العينَ حقٌّ﴾ “አንዳችሁ በወንድሙ ላይ በነፍሱ፣ ወይ በገንዘቡ የሚያስደንቀውን ነገር ከተመለከተ አላህ በረካ እንዲያደርግለት ዱዓእ ያድርግለት። ምክንያቱም አይን የሚመለከተው ነገር እውነት ነውና።” 📚 ሰሂህ አልጃሚ፡ 556
Open in Telegramበቀን አምስቴ እየሰገድን ሰላት በሕይወታችን ላይ ተፅዕኖ ካላሳደረ ፈተና ላይ ነን። ሰላት ከአሉባልታ፣ሀሜት፣ውሸት፣ሀራምን ከመዳፈር ካላስቆመን ልባችን በከባዱ መድረቁን አመላካች ነው። ኢስላሚክ ጥያቄዎች እና ሐዲሶች
Open in Telegram⭐የጠዋት ስንቅ ለቀልብዎ! 🔥🔥🔥🔥📖 ቁርዓን📖🔥🔥🔥🔥 📱ቻናላችን፦ ኢስላሚክ ጥያቄዎች እና ሐዲሶች 📱ግሩፓችን፦ @Islamic_picture_wallpaper_Gp
Open in Telegram