إذا وقعت عينك على صاحب ذنب فلا يقع في نفسك العزة وأنك خيرٌ منه ! هو فُتِن وأنت برحمة الله نجوت ، فادع الله له بالهداية ولنفسك بالثبات . ኢስላሚክ ጥያቄዎች እና ሐዲሶች
Открыть в TelegramПосты канала ኢስላሚክ ጥያቄዎች እና ሐዲሶች 📚
Динамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 1 ч | 139 |
| 4 ч | 420 |
- Через 1 час139
- Всего сейчас420
⭐የጠዋት ስንቅ ለቀልብዎ! 🔥🔥🔥🔥📖 ቁርዓን📖🔥🔥🔥🔥 📱ቻናላችን፦ ኢስላሚክ ጥያቄዎች እና ሐዲሶች 📱ግሩፓችን፦ @Islamic_picture_wallpaper_Gp
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 6 ч | 422 |
| 9 ч | 620 |
- Через 6 часов422
- Всего сейчас620
የዛሬውን ጥያቄ በዚሁ አጠናቀናል 😊 ጁምዓ በሌሎች ጥያቄዎች እስከምንገናኝ ለሁላችሁም ጠቃሚ እውቀትን ብርታትን ፅናትን .... ተመኘን። ልባችሁ ይጠገን ዐይባችሁ ይሸፈን ጭንቀታቹ ይወገድ ተስፋቹ ይለምልም ልፋታቹ ፍሬ ያፍራ @islamic_picture_wallpaper @Islamic_picture_wallpaper_Gp
Открыть в Telegramታሪኩን በከፊል እዚህ ያገኙታል https://t.me/Islamic_picture_wallpaper/6008 https://t.me/Islamic_picture_wallpaper/6037
Открыть в Telegramስንሰግድ መረጋጋት የሚጎድለን ከሆነ። እንደ ስፖርት ጠቅ ጠቅ አድርገን የምንጨርስ ከሆነ፤ስንቀራም የተጅዊድ ህጉን ደጋግመን እየጣስን መሆኑን እያወቅን እና ለማስተካከል ምንም ጥረት ካላደረግን ከአላህ ጋር ያለን ትስስር መላላቱን ያሳያል። ኢስላሚክ ጥያቄዎች እና ሐዲሶች
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 21 ч | 1 100 |
| 24 ч | 1 160 |
- Через 24 часа1 160
- Всего сейчас1 160
⭐የጠዋት ስንቅ ለቀልብዎ! 🔥🔥🔥🔥📖 ቁርዓን📖🔥🔥🔥🔥 📱ቻናላችን፦ ኢስላሚክ ጥያቄዎች እና ሐዲሶች 📱ግሩፓችን፦ @Islamic_picture_wallpaper_Gp
Открыть в Telegramትልቅ ሰው ስንሆን ሙሉ ነፃነት የምናገኘ ይመስለኝ ነበር....ለካ ትልቁ የህይወት እሰር ቤት አድጎ የራስን ሀላፈነት መሸከም ነው ።💦
Открыть в Telegram⚠️ አይን እውነትን ነው የሚመለከተው! ስለዚህ ወንድም እህቶች ላይ የምናየውን መልካም ነገር በጥሩ እንጂ በመጥፎ እሳቤ አንመልከት! ረሱል (🤍) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿إذا رأى أحدُكم من نفسِه أو مالِه أو من أخيِه ما يُعجبُه فلْيدعُ له بالبركةِ، فإنَّ العينَ حقٌّ﴾ “አንዳችሁ በወንድሙ ላይ በነፍሱ፣ ወይ በገንዘቡ የሚያስደንቀውን ነገር ከተመለከተ አላህ በረካ እንዲያደርግለት ዱዓእ ያድርግለት። ምክንያቱም አይን የሚመለከተው ነገር እውነት ነውና።” 📚 ሰሂህ አልጃሚ፡ 556
Открыть в Telegramበቀን አምስቴ እየሰገድን ሰላት በሕይወታችን ላይ ተፅዕኖ ካላሳደረ ፈተና ላይ ነን። ሰላት ከአሉባልታ፣ሀሜት፣ውሸት፣ሀራምን ከመዳፈር ካላስቆመን ልባችን በከባዱ መድረቁን አመላካች ነው። ኢስላሚክ ጥያቄዎች እና ሐዲሶች
Открыть в Telegram⭐የጠዋት ስንቅ ለቀልብዎ! 🔥🔥🔥🔥📖 ቁርዓን📖🔥🔥🔥🔥 📱ቻናላችን፦ ኢስላሚክ ጥያቄዎች እና ሐዲሶች 📱ግሩፓችን፦ @Islamic_picture_wallpaper_Gp
Открыть в Telegram