Views32−70%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA
ተወዳጁ ድምጻዊ ሚኪያስ ቸርነት ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል። በበርካታ የሙዚቃ ስራዎቹ የሚታወቀው ተወዳጁ ድምጻዊ ሚኪያስ ቸርነት በድንገተኛ ህመም ከዚህ ዓለም በሞት እንደተለየ ከስራ ባልደረቦቹና ጓደኞቹ ማረጋገጥ ተችሏል። ድምጻዊው በስራ ላይ በነበረበት ወቅት በድንገት ባጋጠመው ህመም ህይወቱ አልፏል፡፡ ህዳር 12 ቀን 2019 ዓ/ም @tikvahethiopia
Open in Telegram