Account

Posts of National ID Program - Ethiopia

newest first

#1349Photo
Views1,090−95%vs avg
Forwards—
Reactions5
Comments—
#1345Video
Views17,171−25%vs avg
Forwards7
Reactions52
Comments275
#1344Photo
Views19,164−16%vs avg
Forwards10
Reactions32
Comments292
#1339Videoedited
Views31,118+36%vs avg
Forwards27
Reactions55
Comments397
#1338Video
Views29,335+28%vs avg
Forwards64
Reactions64
Comments281
#1337Photo
Views26,502+16%vs avg
Forwards48
Reactions75
Comments122
#1334Photoedited

የፋይዳ ቁጥርዎ አልደረሰዎትም? ወይስ በምዝገባ ወቅት መረጃዎ ተሳስቶ ደግመው ለመመዝገብ እያሰቡ ነው? ለፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ተመዝግበው ሲስተሙ ማንነትን በልዩ ሁኔታ አጣርቶ ሲጨርስ ከጥቂት ሰዓታት እስከ ተወሰኑ የስራ ቀናት ውስጥ የፋይዳ ቁጥር በተመዘገቡበት ስልክ ቁጥር እና በተጨማሪም በኢሜይል አድራሻ ይደርስዎታል። በተጠቀሰው ጊዜ ካልደረስዎ ግን ደግመው መመዝገብ ሳይሆን እነዚህም አማራጮች ተጠቅመው የፋይዳ ቁጥርዎን ማስላክ ወይም ያለበትን ደረጃ ማጣራት ይኖርብዎታል። 📌 ወደ *9779# በመደወል በራስዎ ማስላክ 📌 በፋይዳ ቴሌግራም ቦት t.me/FaydaHelpBot መጠቀም 📌 የፋይዳ ፓስ (Fayda Pass) መተግበሪያን በመጠቀም ማስላክ (አንድሮይድ፡ https://play.google.com/store/apps/details?id=et.fayda.nidfaydaApp አይ ኦ ኤስ ፡ https://apps.apple.com/app/id6740314990) በምዝገባ ወቅት መረጃዎ ቢሳሳት ወይም ቀድመው የሰጡትን መረጃ ማሻሻል ቢያስፈልግ ደግመው መመዝገብ አያስፈልግማ። id.et/update ድረ-ገጽ ላይ በመግባት ወይም በአካል ወደ ምዝገባ ጣቢያ በመሄድ ማስተካከል ይችላሉ። ‼️ በድጋሚ መመዝገብ የሚያስፈልገው ከብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም “ደግመው ይመዝገቡ” የሚል አጭር የጽሁፍ መልዕክት ሲመዘገቡ ባስገቡት ስልክ ቁጥር ሲደርስ ብቻ ነው።

Open in Telegram
Views28,755+26%vs avg
Forwards67
Reactions51
Comments360
#1333Video
Views27,294+19%vs avg
Forwards32
Reactions50
Comments205
#1332Photo

በፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ሥርዓት፦ የመረጃ «እርማት» እና «ማሻሻያ» ልዩነታቸውን ያውቃሉ? የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ሲመዘገቡ ሙሉ ስምዎ (የእርስዎ፣ የአባትዎ እና የአያትዎ ስም) እና የትውልድ ዘመንዎ ተቀባይነት ካላቸው ሰነዶች (እንደ ነዋሪነት መታወቂያ፣ ፓስፖርት፣ መንጃ ፈቃድ) ጋር ተመሳሳይነቱ ተረጋግጦ ይመዘገባል። ሆኖም ከተመዘገቡ በኋላ መረጃዎን ማረም ወይም ማሻሻል ሊያስፈልግዎ ይችላል። ታዲያ ልዩነታቸው ምንድነው? 1. የመረጃ እርማት (Correction) በምዝገባ ወቅት የተፈጠረ የፊደል ግድፈት፣ የፊደላት መለዋወጥ ወይም የመዝጋቢ ባለሙያ ስህተትን በማስተካከል መረጃዎን ካቀረቡት ሰነድ ጋር ማጣጣም ነው። ምሳሌ፦ በስህተት የተጻፈን ስም በትክክለኛ ፊደላት ማስተካከል (የስም ለውጥ የማይኖረው ከሆነ ብቻ) 2. የመረጃ ማሻሻያ (Update) ቀድሞ የተመዘገበን መረጃ በአዲስ ማስተካከል ወይም መተካት ማለት ነው። ይህ ሂደት ለምሳሌ በፍርድ ቤት የተረጋገጠ የስም ለውጥ ማድረግን፣ እንዲሁም ከቀረበው የልደት፣ የፓስፖርት ወይም የቀበሌ መታወቂያ ሰነድ ላይ የተለየ የትውልድ ዘመን ወይንም አድራሻን ቀይሮ ማስመዝገብን ያጠቃልላል። ምሳሌ፦ በምዝገባ ወቅት የነበረው ስልክ ቁጥር የሌላ ሰው ከነበረ ወይም በአዲስ ስልክ ቁጥር መለወጥ ስያስፈልግ 📌 ጠቃሚ ማስታወሻዎች፦ • የመረጃ እርማት እንዲሁም ማሻሻያ በድረገጽ id.et/update ላይ ወይም በምዝገባ ጣቢያዎች በቀላሉ መጠየቅ ይችላሉ። • አንዳንድ መረጃ ማሻሻል ሲፈልጉ እንደ ስም እና የልደት ቀን ለውጥ ሲኖር የፍርድ ቤት ውሳኔ እና አስፈላጊ ማስረጃዎችን ይዘው መቅረብ ያስፈልጋል። የበለጠ መረጃ id.et/resources ላይ ያገኛሉ። #ፋይዳለኢትዮጵያ

Open in Telegram
Views28,094+23%vs avg
Forwards55
Reactions58
Comments147
#1330Photo
Views24,610+8%vs avg
Forwards61
Reactions27
Comments38
#1329Photo
Views23,650+3%vs avg
Forwards5
Reactions25
Comments53