Account

HTU College of Distance and online education

Holy Trinity University, College of Distance Theological Education for Ethiopian Orthodox Tewahido Church members only.

Username
@htucodee
Subscribers4,252
Avg views per post, 7d—last 7 days
ERR74.08%30-day average

Most viewed this month

  1. 01

    No text

    Photo
    Views3.26K
    Forwards—
    Reactions36
    Comments—
  2. 02

    No text

    Photo
    Views3.14K
    Forwards—
    Reactions17
    Comments—
  3. 03

    ቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ በድሬደዋ ሀገረ ስብከት! (ቅ.ሥ.ዩ. ኅዳር 2፣ 2019 ዓ.ም) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ በቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠውን ሥልጣንና ኃላፊነት መሠረት በማድረግ ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቅድስት ቤተ ክርስቲያንን እና ትውልድን በመንፈሳዊነትና በዕውቀት የሚያገለግሉ አገልጋዮችንና ምዕመናንን ለማፍራት፣ የነገረ መለኮት ትምህርትን ለማስፋፋት በዋናው ግቢ በመደበኛ፣ በማታ እና በሳምንቱ መጨረሻ እንዲሁም በርቀትና በይነ-መረብ ትምህርት መርሐ ግብር በመጀመሪያ ዲግሪና ሁለተኛ ዲግሪ ከ7,500 በላይ ተማሪዎችን እያስተማረ ይገኛል።  የቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ በአሁኑ ወቅት እያሳየ ካለው ሁለንተናዊ ተቋማዊ እድገት በተጨማሪ የኦርቶዶክሳዊ ነገረ መለኮት ትምህርትን በዓለም አቀፍና በሀገር ውስጥ ተደራሽ ለማድረግ በያዘው ዕቅድ የዩኒቨርሲቲው አስተዳደር ጉባኤ የርቀት እና በይነ-መረብ ትምህርት ኮሌጅ ከዚህ ቀደም በወላይታ እና ጅማ አኅጉረ ስብከት ከከፈታቸው የርቀት ትምህርት ማስተባበሪያ ቅርንጫፍ ማዕከላት በተጨማሪ በ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በድሬደዋ፣ በደሴ፣ በባህር ዳር እና በአዳማ አጥንቶ አዳዲስ ቅርንጫፍ ማዕከላት እንዲከፈቱ ውሳኔ አስተላልፏል። በዚህም ውሳኔ መሠረት የርቀት እና በይነ-መረብ ትምህርት ኮሌጅ በቅርቡ በይፋ ምዝገባ የሚጀመርበት የደሴ ማስተባበሪያ ቅርንጫፍ ማዕከል እንደተጠበቀ ሆኖ በድሬዳዋ ሀገረ ስብከት ሳባ ደብረ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል በከፈተው የርቀት ትምህርት ማስተባበሪያ ቅርንጫፍ ማዕከል በዛሬው ዕለት 02/03/2019 ዓ.ም የኮሌጁ ዲን በተገኙበት በይፋ ማስጀመሩን አስታውቋል። ከኮሌጁ ያገኘነው ቀዳሚ መረጃ እንደሚያሳየው የቅርንጫፍ ማዕከላቱ እየተከፈቱና እየተስፋፉ ያሉት በብፁዕ አቡነ ፊልጶስ (ዶ/ር) የቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት፣ የደቡብ ኦሞ እና አሪ ዞኖች ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ አባታዊ ቡራኬና የሥራ መመሪያ ሰጪነት ነው።

    Text
    Views3.05K
    Forwards—
    Reactions17
    Comments—

Latest posts

#330Photo

Forwarded from የቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ ሕዝብ ግንኙነት-Holy Trinity University PR

No text

Open in Telegram
Views3,260+3%vs avg
Forwards—
Reactions36
Comments—
#329Photo

Forwarded from የቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ ሕዝብ ግንኙነት-Holy Trinity University PR

No text

Open in Telegram
Views3,1400%vs avg
Forwards—
Reactions17
Comments—
#328Text

Views3,050−3%vs avg
Forwards—
Reactions17
Comments—

All posts