❤️ ከእኛ ጋር መጥታችሁ ህልማችሁን መኖራችሁ አይቀርም! ለአንዳችሁ ህልሙ ቶሎ ይሳካል፤ ለሌላችሁ ደግሞ ትንሽ ጊዜ ይወስዳል። ምክንያቱም እያንዳንዱ ስኬት የራሱ ጊዜ አለው። እኛ ግን በአንድ ነገር እርግጠኞች ነን፤ ከእኛ ጋር የጀመሩ መስመራቸውን ያለቀቁ ዛሬ ህልማቸውን ሲያሳኩ፣ ወደ ስኬት ሲራመዱና በራሳቸው ታሪክ ሲኮሩ አይተናል። 🌟 ለዚህም የሁራፍሌክስ ፋውንደሮች ከምርጥ ምሳሌዎቻችን ናቸው! በህልም አምነው፣ በድፍረት ጀምረው፣ በትጋት በመቀጠል ዛሬ የስኬት ጉዞአቸውን እየገነቡ ያሉ ሰዎች ናቸው። እኛ የምንሰጣችሁ እድልና መድረክ ነው፤ የስኬት ጉዞውን ግን አብረን እንጓዛለን! በህልማችሁ እመኑ። ታገሱ። በጥረታችሁ ቀጥሉ። ቀኑ ሲደርስ የእናንተም ታሪክ የስኬት ታሪክ ይሆናል ❤️ HOORA FAMILY አብረን እንጀምራለን፣አብረን እናሳካለን!
Open in Telegram
Hoora cast/talent Factory
HOORACAST Where raw talent becomes real stars. ⭐ 🎭 Acting 🎤 Hosting 📱 Content Creation 🎬 Digital Entertainment This is bigger than social media. This is a movement. Follow now & grow with us. 🚀
Average views per post by day
By publication day
Show as table
| Date | Avg views per post |
|---|---|
| Nov 21, 2026 | 806 |
| Nov 22, 2026 | 786 |
| Nov 23, 2026 | 687 |
| Nov 24, 2026 | 669 |
| Nov 25, 2026 | 547 |
Most viewed this month
- Views861Forwards—Reactions27Comments—
- Views818Forwards—Reactions2Comments—
- Views786Forwards—Reactions6Comments—
- Views761Forwards—Reactions3Comments—
Latest posts
📢 የሥራ ዕድል – SOCIAL MEDIA HOSTS በሶሻል ሚዲያ ላይ በመታየት፣ በማቅረብና በመዝናኛ ይዘቶች ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ ተሰጥኦ ያላችሁ ሰዎች እንፈልጋለን! የሥራ መደብ: Social Media Host ብዛት: 10 ሰዎች የወር ደመወዝ: 20,000 ብር መስፈርቶች፦ እንግሊዝኛ መናገርና መግባባት የምትችሉ። ማራኪ ገጽታና ጥሩ አቀራረብ ያላችሁ። በካሜራ ፊት በራስ መተማመን የምትችሉ። ጥሩ የመግባቢያ ችሎታ ያላችሁ። ለሶሻል ሚዲያ ይዘት ፈጠራ ፍላጎት ያላችሁ 📩 ለማመልከት በDM ያግኙን፦ 📞 0902357777
Open in Telegram🌟 WELCOME TO HOORA CAST! ❤️ የ1 ዓመቱ ውድ ታዳጊ አናንያ ቴዎድሮስ (ANANIYA TEDROS) HOORA CASTን ተቀላቅሎ ውብ የልጅነትና የጥበብ ጉዞውን ጀምሯል! 👶✨ እንኳን ወደ HOORA CAST በደህና መጣህ አናንያ! 🎬 ውድ ፕሮዲዩሰሮችና ዳይሬክተሮች! የ1 ዓመቱን ታዳጊ አናንያን ከዚህ በኋላ በቀላሉ በHOORA CAST ፕላትፎርም ላይ ማግኘት ይችላሉ። ለፊልም፣ ለድራማ፣ ለማስታወቂያና ለተለያዩ የፕሮዳክሽን ሥራዎች የሚፈልጓቸውን ተሰጥኦዎች በአንድ ቦታ ያግኙ! 🔗 የአናንያን ፕሮፋይል ይመልከቱ፦ https://hooracast.com/p/ananiya-tedros 👨👩👦 ውድ ወላጆች፣ የልጆቻችሁን ተሰጥኦ ለዓለም የማስተዋወቅ ጉዞ ከዛሬ ጀምሩ HOORA CAST — Your Talent. Your Opportunity. 🌟
Open in Telegram🎬 የሥራ እድል | CASTING & FILM CREW CALL በFARES ENTERTAINMENT በኩል ለሚዘጋጅ የሲኒማ ፊልም የተለያዩ ተዋናዮችና የፊልም ባለሙያዎች ይፈለጋሉ! 1. ወጣት ተዋናዮች ፆታ፦ ሴትና ወንድ እድሜ፦ 22–35 ዓመት ጠቅላላ ብዛት፦ 67 ለዋና ገፀ ባህሪ ለረዳት ገፀ ባህሪ ለአጃቢ ገፀ ባህሪ 2. የፊልም ባለሙያዎች 🎥 Production Manager – ልምድ ያለው 💄 Makeup Artist – ልምድ ያላት 🎬 Continuity Person – ልምድ ያላት 🎞️ Best Boy – ልምድ ያለው 📩 ለምዝገባና ተጨማሪ መረጃ፦ DM: 0902357777 🌟 ችሎታዎን በትልቁ የሲኒማ ፕሮዳክሽን ላይ የሚያሳዩበት #FilmCasting #EthiopianCinema #ActorsWanted #FilmProduction
Open in Telegram❤️ ውድ የሁራ ቤተሰብ! እንዴት ናችሁ? ዛሬ የፊልም ምርቃት እና የ21ኛው የኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ የፊልም ፌስቲቫል የሽልማት ሥነ-ሥርዓት ይካሄዳል። በዚህ ልዩ የጥበብና የፈጠራ ዝግጅት ላይ እንድትገኙ በክብርና በደስታ እንጋብዛችኋለን። የሁራ ቤተሰብ በአንድነት በመገኘት የፊልም ጥበብን፣ የተሰጥኦንና የኢትዮጵያ ሲኒማን እድገት እንድናከብር ጥሪያችንን እናቀርባለን። እናንተ የሁራ ኩራት ናችሁ! በዚህ ልዩ ቀን አብረን እንሁን! 🎬🏆
Open in Telegram🎥 ለኢትዮጵያ ሲኒማ አዲስ ታሪክ ለምትጽፉ ባለሙያዎች! እጩ መሆን ስኬት ነው፤ አሸናፊ መሆን ተጨማሪ ክብር ነው! በ21ኛው የኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ የፊልም ፌስቲቫል እጩ ለሆናችሁ ሁሉ ያለንን አክብሮትና መልካም ምኞት እንገልጻለን። የእናንተ ስኬት የግል ድል ብቻ ሳይሆን ለኢትዮጵያ የፊልም ኢንዱስትሪ ተስፋና መነሳሳት ነው። የኢትዮጵያ ታሪኮች በዓለም መድረክ የሚሰሙበት ዘመን ይሁን! ለሁላችሁም መልካም ዕድል! HOORAፍሌክስ & HOORACAST
Open in TelegramWedante biro smeta yemevheresha edl lmokr behuala endaykochegn bye nbr mknyatum btm tesfa korche nbr art lay ante ga smeta gn yagegnehu migerm ngr nbr energyh ygabal beza lay artun ewedewalehu kemalet alfo betegbar mtnor sew neh yerasachewn tkm bemiyaskedmubet seat ante lehagerhm le twldum mtchemek mrt sew neh kante bzu ngr eyetemarku new lewedefitum emaralehu bekrbu degmo tru bota endemders alteraterm... Kezi befitt masbew yehonu srawechn endeserahu wedemidia alwetam el neber ahun gn edlun aginche serche le interview edlun bagegn alkerm mknyatum anten lemamesgen new yemr heni ahun lay selam henok endemtlew benem tkoraleh ena nurln new mlew ከሁራ ቤተሰቦች የሚላኩልን 🙏🙏🙏
Open in TelegramConnections
Mentioned by
ሀበሻ 🇪🇹@habeshaethiopia71 mentionLatest post