This is Havan Academy : Trusted and Top Ranked ! Making academic life easier for tens of thousands of Ethiopian Freshman students with quality learning materials, video lectures, exams, and exam-focused preparation. Download Now: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.havan.app Your GPA Matters !
Open in Telegram
Havan Academy
╱◥██████◣ │∩│🪟▤│🪟│ The First and Leading Freshman Tutoring Platform in Ethiopia❕ Mark this phrase #Your GPA Matters❗️ Ask: @ContactHavanBot Testimony: https://t.me/havanacademyinfo/44 Register: @havanacademybot Website: www.havanacademy.com App
Average views per post by day
By publication day
Show as table
| Date | Avg views per post |
|---|---|
| Nov 22, 2026 | 5,340 |
| Nov 23, 2026 | 5,250 |
| Nov 24, 2026 | 4,990 |
| Nov 25, 2026 | 4,620 |
| Nov 26, 2026 | 3,655 |
| Nov 27, 2026 | 2,640 |
| Nov 28, 2026 | 1,566 |
Most viewed this month
- 01Views5.34KForwards—Reactions19Comments—
- 02Views5.34KForwards—Reactions8Comments—
- 03Views5.26KForwards—Reactions14Comments—
- 04Views5.16KForwards—Reactions11Comments—
Latest posts
Views growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 2 h | 770 |
| 6 h | 1,620 |
- After 6 hours1,620
- Total to date1,620
Views growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 3 h | 1,090 |
| 7 h | 1,760 |
- After 6 hours1,760
- Total to date1,760
🚨 JUST 2 HOURS LEFT! Have questions? Need help? We're ready to listen, guide, and support you! 🎙️ HAVAN LIVE SUPPORT 🗓️ Every Saturday starts today ⏰ 11:00 PM – 1:00 AM 🔥 Get your questions ready. We're waiting for you! Don't miss it! ❤️ @HavanStudentSupport
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 4 h | 1,250 |
| 8 h | 1,790 |
- After 6 hours1,790
- Total to date1,790
💬 ጥያቄያችሁን ለመጠየቅ ዝግጁ ናችሁ? Account Login? Password? Course Access? Mid Exam? CoC? ምንም ይሁን ምን፣ ጥያቄያችሁን ይዛችሁ ወደ HAVAN LIVE SUPPORT ኑ! 🎙️ ዛሬ ምሽት በ @HavanStudentSupport እንገናኛለን! ⏰ 11:00 PM – 1:00 AM YOUR QUESTIONS MATTER!
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 5 h | 1,330 |
| 9 h | 1,790 |
- After 6 hours1,330
- Total to date1,790
🚨 HAVAN LIVE SUPPORT IS HERE! 🎙️ ውድ የHAVAN ACADEMY ተማሪዎች! ጥያቄ አላችሁ? ችግር ገጥሟችኋል? የምትፈልጉት መረጃ አለ? አሁን በቀጥታ ጠይቃችሁ ድጋፍ ማግኘት ትችላላችሁ! 💡 ስለሚከተሉት እና ሌሎችም ጉዳዮች ጠይቁ፦ 🔹 Account & Login 🔹 Password Recovery 🔹 Course Access 🔹 Payment Issues 🔹 Mid Exam 🔹 CoC 🔹 Technical Support 🔹 አስተያየትና ጥቆማዎች 📅 በየሳምቱ ቅዳሜ ⏰ ከምሽቱ 11:00– 1:00 ጥያቄያችሁን አትደብቁ፤ ኑና ጠይቁን! ❤️ HAVAN LIVE SUPPORT – WE LISTEN, WE GUIDE, WE SUPPORT! @HavanStudentSupport
Open in Telegram🚨 አዲስ! አዲስ! አዲስ! 🚨 🎉 INTRODUCING HAVAN LIVE SUPPORT! እናንተ ጠይቁ፣ ሀሳባችሁን አካፍሉን፣ እኛም እናዳምጣቹሃለን! HAVAN LIVE SUPPORT ማለት ከHavan Academy ጋር በቀጥታ የምትገናኙበት፣ የምትወያዩበት፣ ጥያቄዎቻችሁን የምታቀርቡበት እና የተለያዩ ሀሳቦቻችሁን የምታካፍሉበት አዲስ እድል ነው! 📅 በየቅዳሜው ⏰ ከምሽቱ 11:00 – እስከ 1:00 🔥 የመጀመሪያው ፕሮግራም ነገ ቅዳሜ ይጀምራል! ከHAVAN ጋር በቀጥታ ለመገናኘት ተዘጋጁ! HAVAN LIVE SUPPORT – WE ARE HERE FOR YOU!
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 23 h | 2,270 |
| 27 h | 2,490 |
- After 24 hours2,270
- Total to date2,490
🔥 MID EXAM SPECIAL OFFER – አዲስ የማይታለፍ እድል! 🔥 ለHavan Academy የMid Exam Special Offer ተሳታፊዎች አስደሳች ዜና አለን! ከዚህ ቅዳሜ በኋላ በHavan App ውስጥ Approved የተደረጋችሁ ተማሪዎች የhttp://www.freshmanexam.com ድረ-ገጹን በነጻ የመጠቀም እድል ታገኛላችሁ! 🎉 በድረ-ገጹ ላይ ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የ6 ዓመታት የMid Exam እና Final Exam ያለፉ ፈተናዎች ይገኛሉ። ይህም የፈተና አይነቶችን ለመለማመድ፣ የጥያቄ አቀራረብን ለመረዳት እና ለሚመጣው Mid Exam በተሻለ ሁኔታ ለመዘጋጀት ትልቅ እገዛ ይሆናል። እና ይህን እድል ለማግኘት የተለየ አካውንት መክፈት አያስፈልጋችሁም! በHavan App ውስጥ Approved መሆናችሁ ብቻ በቂ ነው። 📚 6 Years | Mid Exams | Final Exams | University Past Papers ይህን እድል አታሳልፉ! ከቅዳሜ በኋላ የሚከፈተውን የነጻ መጠቀሚያ እድል ተጠቅማችሁ ለፈተናችሁ በተሻለ ሁኔታ ተዘጋጁ! 🚀 📢 በHavan Academy ያልተመዘገባችሁ ከሆነ አሁኑኑ ተመዝገቡ! ይህን የMid Exam Special Offer እድል እንዳያመልጣችሁ የምዝገባ ጊዜውን ተጠቀሙ! HAVAN ACADEMY — የተሻለ ዝግጅት፣ የተሻለ ውጤት!
Open in Telegram👀 አንዳንድ ጊዜ የሚያስፈልገን መልስ ብቻ አይደለም፤ የሚያዳምጠን፣ የሚረዳን እና ከጎናችን የሚቆም ሰውም ነው! 💭 ጥያቄ አላችሁ? 💬 ሀሳብ ማካፈል ትፈልጋላችሁ? 🤝 የምትፈልጉት ድጋፍ አለ? እንግዲያውስ ለእናንተ የሚሆን አዲስ ነገር ይዘን መጥተናል! 🔥 አንድ አዲስ የመገናኛ እና የውይይት እድል በHAVAN ACADEMY! ጠብቁን... ! 👀 @havanacademyofficial
Open in Telegram📢 CoC ምዘና እንዴት ይካሄዳል? CoC (Certificate of Competence) ምዘና ማለት ያጠናችሁትን ትምህርት ብቻ ሳይሆን፣ የተማራችሁትን እውቀት በተግባር መተግበር መቻላችሁን የሚፈትሽ ሂደት ነው። በምዘናው ወቅት ምን ይከናወናል? 🔹 1. የእውቀት ፈተና (Theoretical Assessment) በሙያችሁ ላይ ያላችሁን እውቀትና የተማራችኋቸውን መርሆዎች መረዳታችሁ ይፈተሻል። 🔹 2. የተግባር ምዘና (Practical Assessment) የሙያችሁን ሥራ በተግባር እንዴት መፈጸም እንደምትችሉ ታሳያላችሁ። ለምሳሌ፣ በሙያችሁ መሠረት የተሰጣችሁን ሥራ መሥራት፣ መሣሪያዎችን መጠቀም ወይም ችግር መፍታት። 🔹 3. የብቃት ውሳኔ (Assessment Decision) ምዘና አድራጊው ባለሙያ በሰጣችሁት መልስና በፈጸማችሁት ተግባር ላይ በመመርኮዝ ብቃታችሁን ይገመግማል። የምዘናው ውጤት ምን ማለት ነው? ✅ Competent: የሚጠበቀውን የሙያ ብቃት አሟልታችኋል። 🔄 Not Yet Competent: አሁን ላይ የሚጠበቀውን ብቃት ሙሉ በሙሉ አላሳያችሁም፤ የታዩትን ክፍተቶች አሟልታችሁ እንደ ሥርዓቱ እንደገና የመመዘን እድል ሊኖራችሁ ይችላል። 💡 አስታውሱ! CoC የሚፈትሸው የተማራችሁትን ብቻ ሳይሆን ያወቃችሁትን በሥራ ላይ መተግበር መቻላችሁንም ጭምር ነው። እናንተስ ለCoC ምዘና ስትዘጋጁ የትኛውን የበለጠ ትኩረት ትሰጣላችሁ? A. የንድፈ ሐሳብ (Theory) እውቀት B. የተግባር ልምምድ C. ሁለቱንም 👇 መልሳችሁን በኮሜንት አጋሩን! Havan Academy – Your GPA Matters @havanacademyofficial
Open in TelegramConnections
Similar channels
Yeka Education@dam76Education48K
AAU-Official@aau_officialEducation48.1K
Campus Handout@campus_handoutEducation39K
Advanced Freshman@advanced_freshmanEducation36.9K
Jimma University Official@jimmauniversityofficialEducation51.3K
Matric Fetena@matric_fetenaEducation34.5K
Maraki English With abi@marakiengEducation63.5K
Arba Minch University@arbaminch_universityEducation28.5K