ታዋቂው ዓሊም እና ዛሂድ ተቢዒይ ማሊክ ኢብን ዲናር (ረሒመሁላህ) እንዲህ ብለው ዱዓእ ያደርጉ ነበር፦ "اللَّهُمَّ أَنْتَ أَصْلَحْتَ الصَّالِحِينَ، فَأَصْلِحْنَا حَتَّى نَكُونَ صَالِحِينَ." "አላህ ሆይ! ደጋጎቹን (ሷሊሖችን) ያስተካከልካቸው አንተ ነህና፣ እኛም ከደጋጎቹ እንድንሆን አስተካክለን።"
Open in Telegram
አቡ ሱሀይል
ﺑِﺴْﻢِ ﺍﻟﻠَّﻪِ ﺍﻟﺮَّﺣْﻤَﻦِ ﺍﻟﺮَّﺣِﻴﻢِ "ﺍﻗْﺮَﺃْ ﺑِﺎﺳْﻢِ ﺭَﺑِّﻚَ ﺍﻟَّﺬِﻱ ﺧَﻠَﻖَ" "አንብብ በዚያ(ሁሉን)በፈጠረው ጌታ ስም" አል ዐለቅ ምእራፍ/1 በዚህ ገፅ ላይ የተለያዩ ኢስላማዊ መልእክቶችና፣በተለያየ ዘርፍ የሚሰጡ ት/ቶችን በድምፅና በቪዲዮ ያገኙበታል።
Average views per post by day
By publication day
Show as table
| Date | Avg views per post |
|---|---|
| Nov 17, 2026 | 1,170 |
| Nov 18, 2026 | 991 |
| Nov 20, 2026 | 1,020 |
| Nov 23, 2026 | 696 |
| Nov 24, 2026 | 611 |
| Nov 25, 2026 | 567 |
| Nov 26, 2026 | 397 |
| Nov 28, 2026 | 310 |
Most viewed this month
- 01Views1.17KForwards—Reactions—Comments—
- 02Views1.02KForwards—Reactions—Comments—
- 03Views991Forwards—Reactions—Comments—
- 04Views696Forwards—Reactions—Comments—
Latest posts
⛔️ወሳኝ ነጥብ ከ abret pro <<>>> አሁን አሁን ጊዜ በAI ተቀናብረው ሶሻል ሚዲያ ላይ የሚዘዋወሩ የትላልቅ ሸይኾችን ፎቶ ማየት በጣም የተለመደ ሆኗል:: ፎቶው ሳይቀየር ለማጥራት መሞከር እንዳለ ሆኖ ሐይባቸውን ኑራቸውን በሚገፍ አይነት ተቀናብሮ ሲታይ በጣም ያማል:: አንዳንድ ኤዲቲንጎችማ ጭራሽ ዛታቸውን ሁላ ይቀይራቸዋል::
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 3 h | 199 |
| 10 h | 394 |
- Total to date394
የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ «ቤቶቻችሁን ቀብር አታድርጉ፤ ቀብሬንም ዒድ (በዓል) አታድርጉ፤ በእኔም ላይ ሰለዋት አውርዱ፤ ሰለዋታችሁ በየትም ቦታ ብትሆኑ ይደርሰኛልና።» ታላቁ ዓሊም ሙላ ዓሊይ አል-ቃሪ (رحمه الله) ይህን ሐዲስ ሲያብራሩ እንዲህ ይላሉ፦ «ነቢዩ ﷺ “ቀብሬን ዒድ አታድርጉ” ማለታቸው፤ ቀብሬን መዘየር ሰልችቷችሁ እንደ ዒድ ( በዓል ) በተወሰኑ ወቅቶች ብቻ የምትዘይሩት አታድርጉት፤ ይልቁንም በሁሉም ጊዜያት ዚያራዬን አብዙ ማለታቸው ነው።» ========== መጅሙዑ ረሳኢል ( ቅፅ 2/መልእክት 14 ) اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ وَبَارِكْ عَلَى نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ
Open in Telegramታላቁ ዓሊም ሐሰኑል-በስሪይ (ረሒመሁላህ) እንዲህ ይላሉ፦ «በጃሂሊያ (በቅድመ-ኢስላም) ዘመን አንድ ሰው ሴትን ለጋብቻ ሲጠይቅ "ዘሩ/ዘሯ ማን ነው? ጎሳው/ጎሳዋ ምንድን ነው?" ይባል ነበር። ኢስላም ሲመጣ ግን "ዲኑ/ዲኗ (ሃይማኖቱ/ቷ) እና ስነ-ምግባሩ/ሯ እንዴት ነው?" መባል ጀመረ። እናንተ ግን ዛሬ ላይ "ገንዘቡ ምን ያህል ነው? ሀብቷስ ምን ያህል ነው?" ትላላችሁ።» 📖 (በህጀቱል መጃሊስ) <<<<<<<<<<<>>>>>> ለትዳር ዘላቂ ሰላም ቁልፉ ገንዘብ ሳይሆን ዲን እና ስነ-ምግባር ነው!
Open in Telegramየሚወዱትን ሰው በጣፋጭ እና በሚያምር የቸኮሌት ስጦታ ያስደስቱ! ለተለያዩ ዝግጅቶች በሚያማምሩ ቀለማትና ቅርጾች የተሰሩ የቸኮሌት እቅፎች። ያሉበት ድረስ እናደርሳለን! 🍫💐 📲 አሁኑኑ ይዘዙን፦ 0913827292
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 56 h | 540 |
| 68 h | 582 |
- Total to date582
ሁለተኛ ዙር ምዝገባ ተገባዷል። ሶስተኛና የመጨረሻዉ ዙር ምዝገባ ሳይሞላ ፈጥነው ይመዝገቡ ። የረጀብ ወር የዑምራ ፓኬጃችን ከ ታህሳስ 14 እስከ 24 ወይም ከ Dec 23 -Jan 2 #ዙመራ_ትራቭል_ኤጀንት
Open in Telegram«አንደበቱ ያማረ ሰው፣ ክብሩ ይጨምራል።» አማኝ ሰው ገርና ልዝብ ነው፤ ሁሌም መልካም ቃላትንና ለስላሳ አነጋገሮችን ይመርጣል። በንግግሩ የሰውን ልብ አይሰብርም፤ አያንቋሽሽም፤ አያማም። በዚህ መልካም ተግባሩም ትልቅ ምንዳና ብዙ ጸጋ ተዘጋጅቶለታል። ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፦ «አንድ አማኝ በመልካም ሥነ-ምግባሩ ቀን የሚጾምና ሌሊት የሚሰግድን ሰው ደረጃ ያገኛል።» ማንኛውም ሰው የሚመዘነው በውስጣዊ ማንነቱ ሲሆን፣ ከሰዎች ሁሉ በላጩም በመልካም ሥነ-ምግባሩ ያጌጠው ነው።
Open in TelegramConnections
Similar channels
ASTU ECSF@astuecsfReligion3.2K
የሀዋሳ ደብረ ምሕረት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም መራሔ ድኀነት ሰንበት ት/ት ቤት መንፈሳዊ ቴሌግራም ገጽ@saintgebrielsundayschoolReligion3.24K
Jaafar Bayaan@jafarbayanReligion3.17K
Sexual purity@sexualpurityReligion3.25K
Bisharo Abdi official@bishaara_4Religion3.26K
𝐄𝐂𝐂𝐋𝐄𝐒𝐈𝐀 - 𝐓𝐔𝐁𝐄 ✞@ecclesia_tubeReligion3.3K
የህይወት ቃል / Word of life@dailywordoflifeReligion3.11K
♡በረካ♡ መልቲ ♡ሚድያ♡@barkamaltmadyaReligion3.1K