በናት ከሴቶች ለሴቶች ተደራሽ የሚሆን የኦን ላይን የቁርዐን ማእከል የምንሰጠው አገልግሎት ✅ቁርዐን ነዝር ✅ቃኢዳ ✅ከነጻ የየተርቢያና ተጅዊድ ት/ት ጋር 📆 በሳምንት ለ5 ቀን እና ለ3 ቀን አማራጮች 🕐 በመረጡት ሰአት 💳 በቀን በ75 ብር ብቻ ሙሉ በሙሉ በሴት ኡስታዛዎች 📢 Join our telegram channel: t.me/BenatQuranCenter 💭 t.me/BenatAdmin
Open in TelegramPosts of ሐላል ድጅታል ኔትወርክ (Halal Digital Network -HDN) 🇪🇹
ሂጅራ መስጅድና መድረሳ የስራ አይነት፦ ኡስታዝ ※ ፆታ :- ወንድ :-2 መስፈርት፦ ※ ሂፍዝ ሙሉ ወይም በግማሽ የሀፈዘ *ቁርዓን በተጅዊድ ማቅራት የሚችል ※ ከታወቀ መድረሳ ወይም የቂርዐት ተቋም ሸሀዳ ወይንም የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል ※ ለመድረሳው ህግና ደንብ ተገዢ የሆነ ※ ከቃኢደቱ ኑራንያ ጀምሮ ሙኽተሰር ኪታቦችን ማቅራት የሚችል ※ ሸሪዓዊ አለባበስን የሚከተል ※ አመልካቾች መኖሪያችሁ ለመድረሳው አቅራቢያ ቢሆን ይመረጣል N.B ደርሱን የምትሰጡት በአካል ነው ※ የስራ ሰአት፦ ከሰዐት 10:30-12:00 ከሰኞ-ሐሙስ እና ቅዳሜን ጨምሮ ※ አድራሻ፦ አ.አ አለምባንክ (ስልጤ ሰፈር )ሂጅራ መስጅድ ※ ደመወዝ በስምምነት አመልካቾች ከቀን 16/03/19 እስከ 30/03/19 ዓ.ል ድረስ ከስር ባስቀመጥነው አድራሻ ማመልከት ይችላሉ ለማመልከት፦ @AMAUAU1 ቴሌግራም ላይ ወይም በስልክ ቁጥር :-+251948598387 መደወል ይችላሉ
Open in Telegram📢 ❖ የስራ ቅጥር ማስታወቂያ ❖ አሊይ ኢብኑ አቢ ጣሊብ ኢስላማዊ የዕውቀት ማዕከል 📍 ሎሚ ሜዳ አሊይ ኢብኑ አቢ ጣሊብ ኢስላማዊ የዕውቀት ማዕከል የተቋሙን አስተዳደርና የትምህርት እንቅስቃሴ በብቃት የሚመራ፣ የአመራር ክህሎትና መልካም ሥነ ምግባር ያለው ብቁ አመልካች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። ✦ የሥራ መደቡ መረጃ ➤የሥራ መደብ፦ የማዕከሉ ዳይሬክተር. ➤ የሥራ ቦታ፦ ሎሚ ሜዳ ➤የሚፈለገው ብዛት፦ 1 ➤የሥራ ሁኔታ፦ [ሙሉ ጊዜ] ➤ደመወዝ፦ በስምምነት፣ እንደ ብቃትና ልምድ ➢ ዋና ዋና ኃላፊነቶች ❶. የማዕከሉን ዕለታዊ አስተዳደርና አጠቃላይ የትምህርት እንቅስቃሴ መምራት። ❷. የመምህራንንና የሠራተኞችን ሥራ ማስተባበር፣ መከታተልና ማበረታታት። ❸. የትምህርት ዕቅድና ሥርዓተ ትምህርት በጥራት መተግበሩን ማረጋገጥ። ❹. የተማሪዎችን የትምህርት ውጤትና፣ የትምህርት እድገት መከታተል። ❺. የማዕከሉን ዓመታዊና ወቅታዊ የሥራ ዕቅዶች ማዘጋጀትና ተግባራዊነታቸውን መከታተል። ❻. የማዕከሉን ሀብት፣ በጀትና የገንዘብ አስተዳደር በግልጽነትና በተጠያቂነት መቆጣጠር። ❼. የተማሪዎችን ምዝገባና የሠራተኞችን አስተዳደራዊ መዝገቦች በአግባቡ ማስተዳደር። ❽. ከኢስላማዊ ተቋማት፣ ከባለድርሻ አካላትና ከማኅበረሰቡ ጋር ጥሩ ግንኙነት መፍጠርና ማስቀጠል። ❾. ወቅታዊ የሥራ፣ የፋይናንስና የትምህርት ሪፖርቶችን ለቦርዱ ማቅረብ። ➣ የአመልካች መስፈርቶች ⓵. በኢስላማዊ ትምህርት፣ በትምህርት አስተዳደር፣ በቢዝነስ አስተዳደር ወይም በተዛማጅ መስክ የመጀመሪያ ዲግሪና ከዚያ በላይ፤ ወይም ተመጣጣኝ የኢስላማዊ ዕውቀት ማረጋገጫ ከተገቢው የአመራር ልምድ ጋር። ⓶. በትምህርት ተቋም ወይም በተዛማጅ የአስተዳደር ዘርፍ ቢያንስ የ3 ዓመት የሥራ ልምድ። ⓷. አማርኛንና ዐረብኛን እንግሊዝኛ በጥሩ ሁኔታ ማንበብ እና መጻፍ መቻል። ⓸. ጠንካራ የአመራር፣ የውሳኔ አሰጣጥ፣ የግንኙነትና የቡድን ሥራ ችሎታ። ⓹. መልካም ሥነ ምግባር፣ ታማኝነት፣ ተጠያቂነትና የሥራ ትጋት። ⓺. የኮምፒውተርና የቢሮ ሥራ አስተዳደር ክህሎት። ⓻. የተቋሙን ዓላማ፣ ራዕይና የኢስላማዊ እሴቶች መርህ ተቀብሎ ለመሥራት ፈቃደኛ መሆን። ➣ አመልካቾች ማቅረብ ያለባቸው ሰነዶች የሥራ ማመልከቻ ደብዳቤ። ➤ update የተደረገ ሲቪ (CV)። ➤ የትምህርት ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ። ➤ የሥራ ልምድ ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ። ➤ የታደሰ መታወቂያ ፎቶ ኮፒ። ማሳሰቢያ፦ የሰነዶቹ ኦሪጂናሉ ለማረጋገጫ ሲጠየቁ መቅረብ አለባቸው። ✧ . የማመልከቻ ጊዜና አድራሻ ➤የማመልከቻ ቀን፦ ከ[15/03/2019 ] እስከ [25/03/2019 ] ➤የማመልከቻ ቦታ፦ ሎሚ ሜዳ፣ ኢብኑ አቢ ጣሊብ ኢስላማዊ የዕውቀት ማዕከል ጽ/ቤት። ➤ስልክ ☎️ ፦ [+251922086138 +251922963717 +251903956049] ማሳሰቢያ፦ መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾች ብቻ ወደ ቀጣይ የምርጫ ሂደት ይጠራሉ። ❖ አሊይኢብኑ አቢ ጣሊብ ኢስላማዊ የዕውቀት ማዕከል ❖ ━━━━━━━━━━━━━━━━ የዕውቀት፣ የአስተዳደግና የሥነ ምግባር ልህቀት ለማስፋፋት! የማዕከሉ ቦርድ አባላት
Open in Telegram🚨 URGENT VACANCY ANNOUNCEMENT 🚨 FUTURE HOPES SCHOOL ✨ Creating Our Children’s Future We are seeking qualified & dedicated applicants for the 2026/27 Academic Year! 📚🌟 📌 OPEN POSITIONS: 1️⃣ PVA Teacher Vacancies: 1 Qualification: Degree / Diploma Experience: 1 year and above 2️⃣ English Teacher Vacancies: 2 Qualification: Degree / Diploma Experience: 1 year and above 3️⃣ Self-Contained Teacher Vacancies: 2 Qualification: Degree / Diploma Experience: 1 year and above 4️⃣ Assistant Teacher Vacancies: 5 Qualification: Degree / Diploma / Certificate Experience: 0 years and above 5️⃣ Spoken Teacher Vacancies: 2 Qualification: Degree / Diploma Experience: 1 year and above 6️⃣ Social Media Manager Vacancies: 1 Qualification: Degree / Diploma / Certificate Experience: 0 years and above 📝 HOW TO APPLY: Submit a non-returnable application letter and other documents IN PERSON within 10 consecutive days. Address Fiyel bet 📞 Contact Numbers: 0947 33 33 37 / 38 0968 88 68 68 0904 17 77 77
Open in Telegram🚫 ወንድማችን ጠፍቶብን ነው ⤵️ ስም : መሐመድ ሙራድ ረጅም ቀይ በእለቱ የለበሰው ጥቁር ጀለቢያ 📅ዕለተ ሐሙስ ጠዋት ከቤት እንደወጣ አልተመለሰም . - መሐመድን ያያቹ ወይንም ማንኛውም ፍንጭ የምታውቁ በነዚህ ስልኮች በመደወል አሳውቁን ⤵️ +251911554201 +251911213339 🤲 እና ቤተሰብ በጣም ተጨንቋል 🚨 መልዕክቱን ሼር በማድረግ ተባበሩ ባረከ አላህ ፊኩም !
Open in Telegram📢 ወድቆ የተገኘ ፓስፖርት ይህ ፓስፖርት ኮዬ ፈጬ መንገድ ላይ ወድቆ የተገኘ ነው! ባሌቡቱን የምታውቁ ካላችሁ ከታች ባለው ስልክ በመደወል ማግኘት ትችላላችሁ ! 📞 0715255733
Open in Telegramነስር መስጂድ እና መድረሳ ኡስታዛ ይፈልጋል ሴት 2 መስፈርት: ሂፍዝ ሙሉ ወይም በግማሽ የሀፈዘች ነዘር በተጅዊድ መቅራት የምችል ከታወቀ መድረሳ ወይም የቂርዐት ተቋም ሸሀዳ ወይንም የምስክር ወረቀት ማቅረብ የምትችል ለመድረሳው ህግና ደንብ ተገዢ የሆነች ከቃኢደቱ ኑራንያ ጀምሮ ሙኽተሰር ኪታቦችን ማስቀራት የምትችል ከዚህ በፊት በተለያዩ ተቋማት ውስጥ አስቀርታ የምታቅ እና ማስረጃ ማቅረብ የምትችል ሙተነቂብ የሆነች የስራ ሰአት: ከሰዐት 10:00-12:00 ሰኞ -ቅዳሜ ለመድረሳው ቅርብ የሆነች አድራሻ :አ/አ ጀሞ 2 ጫፍ ደሞዝ : በመድረሳው ስኬል መሰረት ለማመልከት @thelostnine
Open in Telegramክፍት የስራ ማስታወቂያ ኢብኑ ከሲር የቁርኣን ሒፍዝ ማዕከል ከዚህ በታች ያሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ብቁ የቁርአን ሓፊዝ መምህራንን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ የስራ መደብ መጠሪያ፡ የቁርአን አስተማሪ (ሙሐፊዛህ) ጾታ ፡ ሴት ብዛት፡ 1 እድሜ፡ ከ22 በላይ የትምህርት ደረጃ፡ በኢስላማዊ እውቀት ሰርተፍኬት እንዲሁም 10ኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ፡ በአግባቡ 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ በሙያዉ ያገለገለች የስራ ቦታ፡ ማዕከሉ በሚገኝበት ሸኽ ሆጀሌ ሰፈር መስጂድ ቅጥር ጊቢ ውስጥ ደሞዝ፡ በስምምነት ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ማንኛውም አመልካች ማስረጃውን ኦሪጅናል እና 1 ኮፒ በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ በ 5 ቀናት መካከል በቴሌግራም ዩዘርኔም @Lebibb ወይም በስልክ ቁጥር 0923128079 ላይ የተምህርት እና የስራ ማስረጃ ሲቪያችሁን በመላክ ማመልከት ትችላላችሁ፡፡ ለበለጠ መረጃ 0923128079 /0911-111474
Open in Telegramአፋልጉን‼ ====== ከላይ በፎቶው ላይ የምትመለከቱት ወንድማችን አሚር ደንበል፤ ሰኞ ዕለት ከቤት እንደወጣ እስካሁን አልተመለሰም። አሚር የ16 አመት ታዳጊ ሲሆን፤ የለበሰው ልብስ ቢጫ ሹራብና ጥቁር ቱታ ነው። ማንኛውም መረጃ ያላችሁ በነዚህ ስልኮች አሳውቁን። 0904957990 0987024429
Open in Telegramአስቸኳይ! የአፋልጉኝ ጥሪ የልጁ ስም፦ ዩኑስ ከይሩ (Yunus Kheyru) 📍 የጠፋበት ቦታ፦ ሸገር ሲቲ፣ አሸዋ ሜዳ፣ ቤሮ አካባቢ። ዩኑስ ከይሩ ዛሬ መግሪብ ሰዓት አካባቢ ከቤት ከወጣ በኋላ እስካሁን ወደ ቤተሰቡ አልተመለሰም። ⚠️ ልዩ ማሳሰቢያ፦ ልጁ የመናገር ችግር ስላለበት የሚያገኘው ሰው እባክዎ ልዩ ትኩረት ይስጠው። 🙏 የሸገር ሲቲ ነዋሪዎችና በአካባቢው ያላችሁ ወገኖች ልጁን በጋራ እንድናፈላልግ በአክብሮት እንጠይቃለን። 📞 ማንኛውም መረጃ ያላችሁ በእነዚህ ስልኮች ይደውሉ፦ ☎️ 0919771155 ☎️ 0912714343 እባክዎ ፎቶውንና ይህን መልዕክት ሼር በማድረግ የልጁ ፍለጋ እንዲሳካ ይተባበሩ! 🤲 አላህ ዩኑስን በሰላም ወደ ቤተሰቡ ይመልሰው። አሚን!
Open in Telegramየስራ ቅጥር ማስታወቂያ ሰአድ ኢብኑ አቢ ወቃስ መድረሳ ከታች የተዘረዘሩ መስፈርቶችን የሚያሟሉ ኡስታዞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል ። መስፈርት 1.ቁርዓን በሂፍዝ የጨረሰ በተጅዊድ መቅራት የሚችል ወይም ግማሽ ጁዝ ያፈዘ 2 እስላማዊ ስነ ምግባርን የሚከተል 3 ከተማሪ ጋር መግባባት የሚችል እና የሚቆጣጠር 4 የማስቀራት ልምድ ያለው 5 የመድረሳው አቅረቢያ የሚኖሩ የቂርዓት ሰዓት፦ከሰአት 10:30-12:15 የቅጥር ሁኔታ፦ በቋሚነት/ በአካል ወንድ 2 ሴት 2 ደምወዝ፦ በስምምነት አድራሻ አዲስ አበብ ሸጎሌ አንበሳ ገራጅ ጀርባ( ከምእራፍ ትምህርት ቤት አካባቢ) ስልክ 0978642411 +251925569878
Open in Telegramአሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ አል-ኢማን ኦንላይን መድረሳ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ (ወንድ) የኦንላይን አስተማሪዎችን(ኡስታዞችን) መቅጠር ይፈልጋል። የስራው አይነት 👉 ኦንላይን ማስቀራት ቦታ 👉ኦንላይን በዙም አፕ ተፈላጊ 👉 ኡስታዝ ብዛት 👉 2 ወንድ ደሞዝ 👉 በስምምነት አድራሻ 👉 አዲስ አበባ መስፈርት:- 📌የአላህ ፍራቻ ያለው። 📌አላማው ቁርአንን እና ሸሪአዊ እውቀትን ማሳወቅ። 📌ቁርአንን በተጅዊድ ማስቀራት የሚችል። 📌የዙም አፕ አጠቃቀም ልምዱ ያለው እና ከዚ በፊት አስቀርቶ የሚያውቅ። 📌ብቁ ሰአት ያለው ማታ ከኢሻ በኋላ፣ከሱብሂ በኋላ ከአሱር በኋላ እና እንደያስፈላጊነቱ። 📌 ታጋሽና ተማሪን በስነምግባር መያእ የሚችል። ከዚበላይ የተዘረዘረውን መስፈርት የምታሟሉ (ወንድ) ኡስታዞች ብቻ በሚከተለው የቴሌግራም አካወንት ማመልከት ትችላላቹ። @Al_iman_medresa
Open in Telegramአብዱረህማን ኢብኑ ዓውፍ መስጂድ እና መድረሳ መድረሳው ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶችን የሚያሟሉ ኡስታዞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል!! የስራ መደብ:- ልጆችን ማቅራት (ኡስታዝ) የስራ ጊዜ:- ከአስር - መግሪብ የስራ ሰአት:- 10:00 - 12:30 (የመግሪብ ሰላት ግምት ውስጥ ይገባል) ※ ልምድ:- ከዚህ በፊት መድረሳ ላይ ቢያንስ 1 አመት ያስቀራ/ች ※ ደሞዝ:- በስምምነት ※ ፆታ:- ወንድ እና ሴት ※ ብዛት:- 2 መስፈርት:- ※ እድሜ ከ20 አመት በላይ ※ ቁርአን በተጅዊድ የቀራ/ች ※ በተጅዊድ በደንብ ማስቀራት የሚችል ※ ከልጆች ጋር መግባባት የሚችል/ትችል ※ ጥሩ ስነ ምግባር የተላበሰ/ች ※ በኔነት ስሜት የሚሰራ/ትሰራ ※ ሰዓት አክባሪ የሆነ/ች ※ ሸሪአዊ አለባበስ መልበስ ※ አድራሻ፦አዲስ አበባ ቤተል ከፍርድ ቤት ዝቅ ብሎ አብዱረህማን ኢብኑ ዓውፍ መስጅድ ለማመልከት በሚከተለው ስልክ ያግኙን፦ 0933930906
Open in Telegramአቡሁረይራ መድረሳ ብቁ የቁርዓን አስተማሪ በሚከተሉት መስፈርቶች መቅጠር ይፈልጋል የስራ መደብ፦ ኡስታዝ መስፈርቶች፦ 1. ቁርኣንን ሙሉ በሙሉ በተጅዊድ የሐፈዘ እና ሸሀዳ ማቅረብ የሚችል እንዲሁም የማቅራት ብቃት ያለው። 2. በመልካም ስነ-ምግባሩ ለተማሪዎች አርአያ መሆን የሚችል። 3. የሰለፊያ ደዕዋን የተረዳ ኪታቦችን የቀራ እና ማቅራት የሚችል። 4. የመድረሳውን የውስጥ ደንብ እና መመሪያ ለማክበር ዝግጁ የሆነ። 5. ተማሪዎችን በሙሉ አቅሙ የማገዝ እና በቁርጠኝነት የመስራት ፍላጎት ያለው። 6. እድሜ 20 እና ከዛ በላይ ሁሉንም መስፈርቶች አሟልቶ ሸሀዳ ባይኖረው ተቀባይነት ይኖረዋል። የቅጥር ሁኔታ: በቋሚነት ※ ብዛት፦ 2 ፆታ: ወንድ ※ ደሞዝ፦ በስምምነት # የስራ ሰዓት ከሰኞ እስከ ሀሙስ ከዓስር እስከ መግሪብ ፣ ቅዳሜና እሁድ እንድሁም የብሄራዊ በአላት ቀን ከ 3:00 እስከ ዝሁር ※ አድራሻ፦ አዲስ አበባ የካ ክ/ከ ካራሎ አካባቢ ለማመልከት፦ በቴሌግራም፦ @Musa_2613
Open in Telegram🔊የአፍልጉኝ ማስታወቂያ ከላይ በምስሉ የምትመለከቱት ወንድማችን ኺያር አሊ የተባለ የአዕምሮ ታማሚ ሲሆን በቀን 07/02/2019 ዓ ል አዲስ አበባ ዉስጥ ህክምና ሲደረግለት ከቆየበት ተቋም አምልጦ የጠፍ ስለሆነ ወንድማችን ያያችሁ ወይንም ይመሳሰላል ብላችሁ የተጠራጠራችት ካላችሁ ከታች ባሉት ስልክ ቁጥሮች ደዉላችሁ እንድትጠቁሙን ስንል በፈጣሪ ስም እንጠይቃለን:: 0909596244/0968727200
Open in Telegram