በናት ከሴቶች ለሴቶች ተደራሽ የሚሆን የኦን ላይን የቁርዐን ማእከል የምንሰጠው አገልግሎት ✅ቁርዐን ነዝር ✅ቃኢዳ ✅ከነጻ የየተርቢያና ተጅዊድ ት/ት ጋር 📆 በሳምንት ለ5 ቀን እና ለ3 ቀን አማራጮች 🕐 በመረጡት ሰአት 💳 በቀን በ75 ብር ብቻ ሙሉ በሙሉ በሴት ኡስታዛዎች 📢 Join our telegram channel: t.me/BenatQuranCenter 💭 t.me/BenatAdmin
Open in Telegramሐላል ድጅታል ኔትወርክ (Halal Digital Network -HDN) 🇪🇹
ይህ ቻነል ሁለገብ የሆነ ፈላጊና ተፈላጊን አገናኝ ነው። የምትፈልጉትን ሠራተኛ ወይም ያላችሁን የሥራ አይነት ለማመልከት እንዲሁም ድርጅታችሁንና አገልግሎታችሁን ለማስተዋወቅ ይህንን ቦታ ተጠቀሙ። @HalalDigitalNetwork_bot
Average views per post by day
By publication day
Show as table
| Date | Avg views per post |
|---|---|
| Oct 30, 2026 | 2,890 |
| Oct 31, 2026 | 26,900 |
| Nov 4, 2026 | 3,223 |
| Nov 15, 2026 | 27,200 |
| Nov 23, 2026 | 1,390 |
| Nov 24, 2026 | 1,180 |
| Nov 25, 2026 | 1,002 |
Most viewed this month
- 01Views27.2KForwards—Reactions14Comments—
- 02Views26.9KForwards—Reactions7Comments—
- 03Views3.61KForwards—Reactions5Comments—
- 04Views3.21KForwards—Reactions4Comments—
Latest posts
ሂጅራ መስጅድና መድረሳ የስራ አይነት፦ ኡስታዝ ※ ፆታ :- ወንድ :-2 መስፈርት፦ ※ ሂፍዝ ሙሉ ወይም በግማሽ የሀፈዘ *ቁርዓን በተጅዊድ ማቅራት የሚችል ※ ከታወቀ መድረሳ ወይም የቂርዐት ተቋም ሸሀዳ ወይንም የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል ※ ለመድረሳው ህግና ደንብ ተገዢ የሆነ ※ ከቃኢደቱ ኑራንያ ጀምሮ ሙኽተሰር ኪታቦችን ማቅራት የሚችል ※ ሸሪዓዊ አለባበስን የሚከተል ※ አመልካቾች መኖሪያችሁ ለመድረሳው አቅራቢያ ቢሆን ይመረጣል N.B ደርሱን የምትሰጡት በአካል ነው ※ የስራ ሰአት፦ ከሰዐት 10:30-12:00 ከሰኞ-ሐሙስ እና ቅዳሜን ጨምሮ ※ አድራሻ፦ አ.አ አለምባንክ (ስልጤ ሰፈር )ሂጅራ መስጅድ ※ ደመወዝ በስምምነት አመልካቾች ከቀን 16/03/19 እስከ 30/03/19 ዓ.ል ድረስ ከስር ባስቀመጥነው አድራሻ ማመልከት ይችላሉ ለማመልከት፦ @AMAUAU1 ቴሌግራም ላይ ወይም በስልክ ቁጥር :-+251948598387 መደወል ይችላሉ
Open in Telegram📢 ❖ የስራ ቅጥር ማስታወቂያ ❖ አሊይ ኢብኑ አቢ ጣሊብ ኢስላማዊ የዕውቀት ማዕከል 📍 ሎሚ ሜዳ አሊይ ኢብኑ አቢ ጣሊብ ኢስላማዊ የዕውቀት ማዕከል የተቋሙን አስተዳደርና የትምህርት እንቅስቃሴ በብቃት የሚመራ፣ የአመራር ክህሎትና መልካም ሥነ ምግባር ያለው ብቁ አመልካች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። ✦ የሥራ መደቡ መረጃ ➤የሥራ መደብ፦ የማዕከሉ ዳይሬክተር. ➤ የሥራ ቦታ፦ ሎሚ ሜዳ ➤የሚፈለገው ብዛት፦ 1 ➤የሥራ ሁኔታ፦ [ሙሉ ጊዜ] ➤ደመወዝ፦ በስምምነት፣ እንደ ብቃትና ልምድ ➢ ዋና ዋና ኃላፊነቶች ❶. የማዕከሉን ዕለታዊ አስተዳደርና አጠቃላይ የትምህርት እንቅስቃሴ መምራት። ❷. የመምህራንንና የሠራተኞችን ሥራ ማስተባበር፣ መከታተልና ማበረታታት። ❸. የትምህርት ዕቅድና ሥርዓተ ትምህርት በጥራት መተግበሩን ማረጋገጥ። ❹. የተማሪዎችን የትምህርት ውጤትና፣ የትምህርት እድገት መከታተል። ❺. የማዕከሉን ዓመታዊና ወቅታዊ የሥራ ዕቅዶች ማዘጋጀትና ተግባራዊነታቸውን መከታተል። ❻. የማዕከሉን ሀብት፣ በጀትና የገንዘብ አስተዳደር በግልጽነትና በተጠያቂነት መቆጣጠር። ❼. የተማሪዎችን ምዝገባና የሠራተኞችን አስተዳደራዊ መዝገቦች በአግባቡ ማስተዳደር። ❽. ከኢስላማዊ ተቋማት፣ ከባለድርሻ አካላትና ከማኅበረሰቡ ጋር ጥሩ ግንኙነት መፍጠርና ማስቀጠል። ❾. ወቅታዊ የሥራ፣ የፋይናንስና የትምህርት ሪፖርቶችን ለቦርዱ ማቅረብ። ➣ የአመልካች መስፈርቶች ⓵. በኢስላማዊ ትምህርት፣ በትምህርት አስተዳደር፣ በቢዝነስ አስተዳደር ወይም በተዛማጅ መስክ የመጀመሪያ ዲግሪና ከዚያ በላይ፤ ወይም ተመጣጣኝ የኢስላማዊ ዕውቀት ማረጋገጫ ከተገቢው የአመራር ልምድ ጋር። ⓶. በትምህርት ተቋም ወይም በተዛማጅ የአስተዳደር ዘርፍ ቢያንስ የ3 ዓመት የሥራ ልምድ። ⓷. አማርኛንና ዐረብኛን እንግሊዝኛ በጥሩ ሁኔታ ማንበብ እና መጻፍ መቻል። ⓸. ጠንካራ የአመራር፣ የውሳኔ አሰጣጥ፣ የግንኙነትና የቡድን ሥራ ችሎታ። ⓹. መልካም ሥነ ምግባር፣ ታማኝነት፣ ተጠያቂነትና የሥራ ትጋት። ⓺. የኮምፒውተርና የቢሮ ሥራ አስተዳደር ክህሎት። ⓻. የተቋሙን ዓላማ፣ ራዕይና የኢስላማዊ እሴቶች መርህ ተቀብሎ ለመሥራት ፈቃደኛ መሆን። ➣ አመልካቾች ማቅረብ ያለባቸው ሰነዶች የሥራ ማመልከቻ ደብዳቤ። ➤ update የተደረገ ሲቪ (CV)። ➤ የትምህርት ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ። ➤ የሥራ ልምድ ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ። ➤ የታደሰ መታወቂያ ፎቶ ኮፒ። ማሳሰቢያ፦ የሰነዶቹ ኦሪጂናሉ ለማረጋገጫ ሲጠየቁ መቅረብ አለባቸው። ✧ . የማመልከቻ ጊዜና አድራሻ ➤የማመልከቻ ቀን፦ ከ[15/03/2019 ] እስከ [25/03/2019 ] ➤የማመልከቻ ቦታ፦ ሎሚ ሜዳ፣ ኢብኑ አቢ ጣሊብ ኢስላማዊ የዕውቀት ማዕከል ጽ/ቤት። ➤ስልክ ☎️ ፦ [+251922086138 +251922963717 +251903956049] ማሳሰቢያ፦ መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾች ብቻ ወደ ቀጣይ የምርጫ ሂደት ይጠራሉ። ❖ አሊይኢብኑ አቢ ጣሊብ ኢስላማዊ የዕውቀት ማዕከል ❖ ━━━━━━━━━━━━━━━━ የዕውቀት፣ የአስተዳደግና የሥነ ምግባር ልህቀት ለማስፋፋት! የማዕከሉ ቦርድ አባላት
Open in Telegram🚨 URGENT VACANCY ANNOUNCEMENT 🚨 FUTURE HOPES SCHOOL ✨ Creating Our Children’s Future We are seeking qualified & dedicated applicants for the 2026/27 Academic Year! 📚🌟 📌 OPEN POSITIONS: 1️⃣ PVA Teacher Vacancies: 1 Qualification: Degree / Diploma Experience: 1 year and above 2️⃣ English Teacher Vacancies: 2 Qualification: Degree / Diploma Experience: 1 year and above 3️⃣ Self-Contained Teacher Vacancies: 2 Qualification: Degree / Diploma Experience: 1 year and above 4️⃣ Assistant Teacher Vacancies: 5 Qualification: Degree / Diploma / Certificate Experience: 0 years and above 5️⃣ Spoken Teacher Vacancies: 2 Qualification: Degree / Diploma Experience: 1 year and above 6️⃣ Social Media Manager Vacancies: 1 Qualification: Degree / Diploma / Certificate Experience: 0 years and above 📝 HOW TO APPLY: Submit a non-returnable application letter and other documents IN PERSON within 10 consecutive days. Address Fiyel bet 📞 Contact Numbers: 0947 33 33 37 / 38 0968 88 68 68 0904 17 77 77
Open in Telegram🚫 ወንድማችን ጠፍቶብን ነው ⤵️ ስም : መሐመድ ሙራድ ረጅም ቀይ በእለቱ የለበሰው ጥቁር ጀለቢያ 📅ዕለተ ሐሙስ ጠዋት ከቤት እንደወጣ አልተመለሰም . - መሐመድን ያያቹ ወይንም ማንኛውም ፍንጭ የምታውቁ በነዚህ ስልኮች በመደወል አሳውቁን ⤵️ +251911554201 +251911213339 🤲 እና ቤተሰብ በጣም ተጨንቋል 🚨 መልዕክቱን ሼር በማድረግ ተባበሩ ባረከ አላህ ፊኩም !
Open in Telegram📢 ወድቆ የተገኘ ፓስፖርት ይህ ፓስፖርት ኮዬ ፈጬ መንገድ ላይ ወድቆ የተገኘ ነው! ባሌቡቱን የምታውቁ ካላችሁ ከታች ባለው ስልክ በመደወል ማግኘት ትችላላችሁ ! 📞 0715255733
Open in Telegramነስር መስጂድ እና መድረሳ ኡስታዛ ይፈልጋል ሴት 2 መስፈርት: ሂፍዝ ሙሉ ወይም በግማሽ የሀፈዘች ነዘር በተጅዊድ መቅራት የምችል ከታወቀ መድረሳ ወይም የቂርዐት ተቋም ሸሀዳ ወይንም የምስክር ወረቀት ማቅረብ የምትችል ለመድረሳው ህግና ደንብ ተገዢ የሆነች ከቃኢደቱ ኑራንያ ጀምሮ ሙኽተሰር ኪታቦችን ማስቀራት የምትችል ከዚህ በፊት በተለያዩ ተቋማት ውስጥ አስቀርታ የምታቅ እና ማስረጃ ማቅረብ የምትችል ሙተነቂብ የሆነች የስራ ሰአት: ከሰዐት 10:00-12:00 ሰኞ -ቅዳሜ ለመድረሳው ቅርብ የሆነች አድራሻ :አ/አ ጀሞ 2 ጫፍ ደሞዝ : በመድረሳው ስኬል መሰረት ለማመልከት @thelostnine
Open in Telegramክፍት የስራ ማስታወቂያ ኢብኑ ከሲር የቁርኣን ሒፍዝ ማዕከል ከዚህ በታች ያሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ብቁ የቁርአን ሓፊዝ መምህራንን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ የስራ መደብ መጠሪያ፡ የቁርአን አስተማሪ (ሙሐፊዛህ) ጾታ ፡ ሴት ብዛት፡ 1 እድሜ፡ ከ22 በላይ የትምህርት ደረጃ፡ በኢስላማዊ እውቀት ሰርተፍኬት እንዲሁም 10ኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ፡ በአግባቡ 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ በሙያዉ ያገለገለች የስራ ቦታ፡ ማዕከሉ በሚገኝበት ሸኽ ሆጀሌ ሰፈር መስጂድ ቅጥር ጊቢ ውስጥ ደሞዝ፡ በስምምነት ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ማንኛውም አመልካች ማስረጃውን ኦሪጅናል እና 1 ኮፒ በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ በ 5 ቀናት መካከል በቴሌግራም ዩዘርኔም @Lebibb ወይም በስልክ ቁጥር 0923128079 ላይ የተምህርት እና የስራ ማስረጃ ሲቪያችሁን በመላክ ማመልከት ትችላላችሁ፡፡ ለበለጠ መረጃ 0923128079 /0911-111474
Open in Telegramአፋልጉን‼ ====== ከላይ በፎቶው ላይ የምትመለከቱት ወንድማችን አሚር ደንበል፤ ሰኞ ዕለት ከቤት እንደወጣ እስካሁን አልተመለሰም። አሚር የ16 አመት ታዳጊ ሲሆን፤ የለበሰው ልብስ ቢጫ ሹራብና ጥቁር ቱታ ነው። ማንኛውም መረጃ ያላችሁ በነዚህ ስልኮች አሳውቁን። 0904957990 0987024429
Open in Telegram