Forwarded from ግዕዝ ለኵሉ
የመዝሙረ ዳዊት ንባብ ትምህርት በ online መማር እና እኛን መቀላቀል ለምትፈልጉ 👇 የትምህርት አይነት 🔸 መዝሙረ ዳዊት ንባብ የትምህርቱ ቀን 🔸 ሰኞ ፣ ረቡዕ እና አርብ ሰአት 🔸 ምሽት 3:30 ጀምሮ ትምህርቱ የሚሰጠው 🔸 በ Google meet ለመመዝገብ 🔸 @petros2 ✈️ @geeZzlekulu
Open in TelegramForwarded from ግዕዝ ለኵሉ
የመዝሙረ ዳዊት ንባብ ትምህርት በ online መማር እና እኛን መቀላቀል ለምትፈልጉ 👇 የትምህርት አይነት 🔸 መዝሙረ ዳዊት ንባብ የትምህርቱ ቀን 🔸 ሰኞ ፣ ረቡዕ እና አርብ ሰአት 🔸 ምሽት 3:30 ጀምሮ ትምህርቱ የሚሰጠው 🔸 በ Google meet ለመመዝገብ 🔸 @petros2 ✈️ @geeZzlekulu
Open in Telegram" ኢይፈቅድ ከመ ይሰድ መኑመ ግዕዛንየ ወዝንቱ እፎ ይከውን " " ነጻነቴን ማንም እንዲወስድብኝ አልፈቅድም። ይህ እንዴት ይሆናል? " ✈️ @geeZzlekulu
Open in Telegram')(' መኑ ዘፈጠራ ለዐለም ወእፎ ተፈጥረት ዐለምን የፈጠራት ማን ነው ? እንዴትስ ተፈጠረች? '--' ለምንት ኢትሄልዊ አርሚመኪ ዝም ብለሽ ለምን አትኖሪም ? ')(' እመ ተጽዕቁ ... ቢጨንቀኝ ... '--' ዘፈጠራ እግዚአብሔር ውእቱ የፈጠራት እግዚአብሔር ነው ')(' ጥቀ ተጽዕቁ ... ይበልጥ ተጨነቅሁ... '--' ሀለወኪኑ ካልዕ ዕፃ ሌላ ምርጫ አለሽ? ')(' እምአይቴ ይመጽእ ከየት ይመጣል? '--' እምዘኮነ ዘተኀሥሲ ዐዊደኪ ኵሎ ዐለመ ምን አልባት ዐለምን በሙሉ ዞረሽ ከፈለግሽ ')(' እመውትኬ እንዘ ኢይሄሉ ሳልኖር ልሞት ነዋ '--' ለዝንቱ ውእቱ ዘብህልኩ አርሚመኪ ሀልዊ ዝም ብለሽ ኑሪ ያልሁሽ ለዚህ ነው ')(' ይኄይስ እመ ንሰይሕ እክለነ እህላችንን ብንወቅጥ ይሻላል ✈️ @geeZzlekulu
Open in TelegramForwarded from ግዕዝ ለኵሉ
የመዝሙረ ዳዊት ንባብ ትምህርት በ online መማር እና እኛን መቀላቀል ለምትፈልጉ 👇 የትምህርት አይነት 🔸 መዝሙረ ዳዊት ንባብ የትምህርቱ ቀን 🔸 ሰኞ ፣ ረቡዕ እና አርብ ሰአት 🔸 ምሽት 3:30 ጀምሮ ትምህርቱ የሚሰጠው 🔸 በ Google meet ለመመዝገብ 🔸 @petros2 ✈️ @geeZzlekulu
Open in Telegram" እትሜነይ ብሂልየ በተናግሮ እመ ወጽአኒ ባሕቱ መጠነ ኀሠስኩ ለተናግሮ እረክቦሙ ለነገራት ጥቀ ከዊኖሙ መሪረ ወእሙቀ .. እስመ እብል እመ ክህልኩ ተናግሮ በጽራሕ እንዘ እብል አትንናገር ቃላትየ በውሳጤየ እንዘ ይተርፉ የኀንቁኒ ! እወ እንዘ ይትመየጡ እስመ ይተርፉ ውሳጤየ የኀንቁኒ ! " ተናግሬ በወጣልኝ ብዬ እመኛለሁ ግን ለመናገር በሞከርኩ ቁጥር ነገሮችን በጣም መራራና ጥልቅ ሆነው አገኛቸዋለሁ.. ምነው ጠንከርና ጮክ ብዬ መናገር በቻልኩ እልና ልናገር ስል ቃላቶቼ በውስጤ ቀርተው ይተናነቁኛል ! አዎ ተመልሰው ውስጤ ይቀሩና ይተናነቁኛል ። አባ ጳውሊ ✨ ✈️ @geeZzlekulu
Open in Telegram🟢ሚካኤል መንፈሳዊ የዜማ መሣርያ🟢 ➡️ቤት ለቤት ስልጠና ( በገና ፣መሰንቆ ፣ ዋሽት ) ➡️ሁሉንም መንፈሳዊ የዜማ መሣርያዎች ሽያጭ ➡️የመሰንቆና እና የክራር Tuner ➡️ለአገልግሎት የሚሆኑ pick up እና cable ➡️የመሰንቆ ዕጣን ➡️መርሐ ግብሮችን ማጀብ ➡️ለመሰንቆና እና ለክራር የሚሆን Octave 📞 0985816937 ✈️ @MikiYotor
Open in Telegram" በዛቲ ምድር አልቦ ዘመሰለ ግዕዛነ ባሕቱ ግዕዛን እምዘአልቦ መጠን አልቦቱ ጣዕም " " በዚህች ምድር ነጻነትን የመሰለ ነገር የለም ። ነገር ግን ነጻነት መጠን ከሌለው ጣዕም አይኖረውም " 🔓 ✈️ @geeZzlekulu
Open in Telegram🟢ሚካኤል መንፈሳዊ የዜማ መሣርያ🟢 ➡️ቤት ለቤት ስልጠና ( በገና ፣መሰንቆ ፣ ዋሽት ) ➡️ሁሉንም መንፈሳዊ የዜማ መሣርያዎች ሽያጭ ➡️የመሰንቆና እና የክራር Tuner ➡️ለአገልግሎት የሚሆኑ pick up እና cable ➡️የመሰንቆ ዕጣን ➡️መርሐ ግብሮችን ማጀብ ➡️ለመሰንቆና እና ለክራር የሚሆን Octave 📞 0985816937 ✈️ @MikiYotor
Open in Telegram" ነፍስየ ምስለ ነፍስኪ ተዋሐደ .. እንዘ ትከውኒ ጥቃየ አሐደ ነገረ ከመ እግበር ያጌብረኒ ውሳጤየ ..ዝንቱኒ ሐቂፍ ... ሐቂፍ..ሐቂፍ " " ነፍሴ ከነፍስሽ ጋር ተዋሕዷል... የትም ቦታ ይሁን አጠገቤ ስትሆኚ ውስጤ አንድ ነገር እንዳደርግ ይገፋፋኛል ... እርሱም ማቀፍ .. ማቀፍ...ማቀፍ... " ✈️ @geeZzlekulu
Open in TelegramForwarded from ግዕዝ ለኵሉ
የመዝሙረ ዳዊት ንባብ ትምህርት በ online መማር እና እኛን መቀላቀል ለምትፈልጉ 👇 የትምህርት አይነት 🔸 መዝሙረ ዳዊት ንባብ የትምህርቱ ቀን 🔸 ሰኞ ፣ ረቡዕ እና አርብ ሰአት 🔸 ምሽት 3:30 ጀምሮ ትምህርቱ የሚሰጠው 🔸 በ Google meet ለመመዝገብ 🔸 @petros2 ✈️ @geeZzlekulu
Open in Telegramዛሬ የሚያስደስት ቀን ነው : ለማለት☺️ ✔️ዮምሰ ዘያስተፌሥሕ ዕለት ውእቱ ✔️ይእዜ ዕለተ ፍሥሓ ውእቱ ✔️ዮም ዘያስተፌግዕ ዕለት ውእቱ ✔️ይእዜ ዕለተ ትፍሥሕት ውእቱ ✔️ዮምኒ ዕለተ ሐሴት ወፍሥሓ ውእቱ "ውጥኑ ዕለተክሙ በፍስሓ ወበሐሴት " 🔸 ቀናችሁን በደስታ እና በምስጋና ጀምሩ 😀 ✈️ https://t.me/geeZzlekulu ✈️
Open in Telegram"እምዘአርማሚት ዐለም ተናግሮትየ ኢየኀድግ ወእሰፈው ጥቀ ከመ ታውሥእ ሊተ አሐደ ዕለተ ወእፎኑ አንቲ ዐለም ወማእዜ አርምሞትኪ ተኀድጊ ወአልብኪ አውሥኦት " " ከዝምተኛዋ ዐለም ጋር መነጋገሬን አላቆምም ። አንድ ቀን ትመልስልኝ ዘንድ ተስፋ አደርጋለሁ ። አንቺ ዐለም እንዴት ነሽ ? መቼስ ዝምታሽን ትተያለሽ ? መልስ የለሽም ? " ✈️ @geeZzlekulu
Open in Telegram" እንበለ ጊዜየ አእመርኩ ወለበውኩ ብዙኃነ ነገራተ ወእሙንቱ ነገራት በልዑ ውሳጤየ ከመ ዕፄ ይበልዕ ዕፀ ሕዳጠ በሕዳጥ ወአቀሙ በሐፂር ልሒቆትየ ወወሰዱ ሰሐቅየ ወአፈድፈዱ ኀዘንየ " " ያለ ጊዜዬ ብዙ ነገሮችን አወቅሁ አስተዋልሁም። እነዚህ ነገሮች ልክ ትል እንጨትን ቀስ በቀስ እንደሚበላው ውስጤን በሉት ። ማደጌንም በአጭር አስቀሩት ። ሳቄን ወሰዱት ኀዘኔንም አበዙት " ✈️ @geeZzlekulu
Open in Telegramየመዝሙረ ዳዊት ንባብ ትምህርት በ online መማር እና እኛን መቀላቀል ለምትፈልጉ 👇 የትምህርት አይነት 🔸 መዝሙረ ዳዊት ንባብ የትምህርቱ ቀን 🔸 ሰኞ ፣ ረቡዕ እና አርብ ሰአት 🔸 ምሽት 3:30 ጀምሮ ትምህርቱ የሚሰጠው 🔸 በ Google meet ለመመዝገብ 🔸 @petros2 ✈️ @geeZzlekulu
Open in Telegram🟩🟩🟩🟩ቅዱስ ሚካኤል 🟩🟩🟩🟩 ➡️ አልቦ ዘይትማሰለከ በልማደ ምሕረት ወሣህል እንበለ ባሕቲታ እኅትከ ማርያም ድንግል ⬅️ 🔹ይቅርታ እና ምሕረትን በማድረግ ከእኅትህ ከድንግል ማርያም በቀር የሚመስልህ የለም ፡🔹 🐲🐲🐲🐲እንቋዕ አብጽሐክሙ🐲🐲🐲🐲 ⭐ @geeZzlekulu
Open in Telegram🟩🟩🟩🟩ቅዱስ ሚካኤል 🟩🟩🟩🟩 “ #የመላእክት_አለቃ_ሚካኤል ግን ከዲያብሎስ ጋር በተከራከረ ጊዜ ስለ ሙሴ ሥጋ ሲነጋገር፦ ጌታ ይገሥጽህ አለው እንጂ የስድብን ፍርድ ሊናገረው አልደፈረም።” ⬅️ይሁዳ 1፥9➡️ 🐲🐲🐲🐲እንቋዕ አብጽሐክሙ🐲🐲🐲🐲 ⭐ @geeZzlekulu
Open in Telegram