Forwarded from ግዕዝ ለኵሉ
የመዝሙረ ዳዊት ንባብ ትምህርት በ online መማር እና እኛን መቀላቀል ለምትፈልጉ 👇 የትምህርት አይነት 🔸 መዝሙረ ዳዊት ንባብ የትምህርቱ ቀን 🔸 ሰኞ ፣ ረቡዕ እና አርብ ሰአት 🔸 ምሽት 3:30 ጀምሮ ትምህርቱ የሚሰጠው 🔸 በ Google meet ለመመዝገብ 🔸 @petros2 ✈️ @geeZzlekulu
Open in Telegram
ዝንቱ ማኅበር ዘተርኅወ ለአፍቃርያነ ግዕዝ ! ✔️ የ #ግዕዝ አጫጭር #ልብወለዶች ✔️ ተከታታይ የግዕዝ ትምህርቶች ✔️ የተለያዩ የግዕዝ ጥያቄዎች ✔️ የግዕዝ #ቅኔዎች ባማረ አቀራረብ… ለማስታወቂያ @petros2 https:/geeZzlekulu Chat and discussion group https:/geeZzlekulu
By publication day
| Date | Avg views per post |
|---|---|
| Nov 21, 2026 | 4,225 |
| Nov 22, 2026 | 3,880 |
| Nov 24, 2026 | 2,487 |
| Nov 25, 2026 | 2,790 |
| Nov 26, 2026 | 2,270 |
| Nov 27, 2026 | 2,125 |
| Nov 28, 2026 | 1,270 |
| Nov 29, 2026 | 107 |
Forwarded from ግዕዝ ለኵሉ
የመዝሙረ ዳዊት ንባብ ትምህርት በ online መማር እና እኛን መቀላቀል ለምትፈልጉ 👇 የትምህርት አይነት 🔸 መዝሙረ ዳዊት ንባብ የትምህርቱ ቀን 🔸 ሰኞ ፣ ረቡዕ እና አርብ ሰአት 🔸 ምሽት 3:30 ጀምሮ ትምህርቱ የሚሰጠው 🔸 በ Google meet ለመመዝገብ 🔸 @petros2 ✈️ @geeZzlekulu
Open in Telegram" ኢይፈቅድ ከመ ይሰድ መኑመ ግዕዛንየ ወዝንቱ እፎ ይከውን " " ነጻነቴን ማንም እንዲወስድብኝ አልፈቅድም። ይህ እንዴት ይሆናል? " ✈️ @geeZzlekulu
Open in Telegram')(' መኑ ዘፈጠራ ለዐለም ወእፎ ተፈጥረት ዐለምን የፈጠራት ማን ነው ? እንዴትስ ተፈጠረች? '--' ለምንት ኢትሄልዊ አርሚመኪ ዝም ብለሽ ለምን አትኖሪም ? ')(' እመ ተጽዕቁ ... ቢጨንቀኝ ... '--' ዘፈጠራ እግዚአብሔር ውእቱ የፈጠራት እግዚአብሔር ነው ')(' ጥቀ ተጽዕቁ ... ይበልጥ ተጨነቅሁ... '--' ሀለወኪኑ ካልዕ ዕፃ ሌላ ምርጫ አለሽ? ')(' እምአይቴ ይመጽእ ከየት ይመጣል? '--' እምዘኮነ ዘተኀሥሲ ዐዊደኪ ኵሎ ዐለመ ምን አልባት ዐለምን በሙሉ ዞረሽ ከፈለግሽ ')(' እመውትኬ እንዘ ኢይሄሉ ሳልኖር ልሞት ነዋ '--' ለዝንቱ ውእቱ ዘብህልኩ አርሚመኪ ሀልዊ ዝም ብለሽ ኑሪ ያልሁሽ ለዚህ ነው ')(' ይኄይስ እመ ንሰይሕ እክለነ እህላችንን ብንወቅጥ ይሻላል ✈️ @geeZzlekulu
Open in TelegramForwarded from ግዕዝ ለኵሉ
የመዝሙረ ዳዊት ንባብ ትምህርት በ online መማር እና እኛን መቀላቀል ለምትፈልጉ 👇 የትምህርት አይነት 🔸 መዝሙረ ዳዊት ንባብ የትምህርቱ ቀን 🔸 ሰኞ ፣ ረቡዕ እና አርብ ሰአት 🔸 ምሽት 3:30 ጀምሮ ትምህርቱ የሚሰጠው 🔸 በ Google meet ለመመዝገብ 🔸 @petros2 ✈️ @geeZzlekulu
Open in Telegram" እትሜነይ ብሂልየ በተናግሮ እመ ወጽአኒ ባሕቱ መጠነ ኀሠስኩ ለተናግሮ እረክቦሙ ለነገራት ጥቀ ከዊኖሙ መሪረ ወእሙቀ .. እስመ እብል እመ ክህልኩ ተናግሮ በጽራሕ እንዘ እብል አትንናገር ቃላትየ በውሳጤየ እንዘ ይተርፉ የኀንቁኒ ! እወ እንዘ ይትመየጡ እስመ ይተርፉ ውሳጤየ የኀንቁኒ ! " ተናግሬ በወጣልኝ ብዬ እመኛለሁ ግን ለመናገር በሞከርኩ ቁጥር ነገሮችን በጣም መራራና ጥልቅ ሆነው አገኛቸዋለሁ.. ምነው ጠንከርና ጮክ ብዬ መናገር በቻልኩ እልና ልናገር ስል ቃላቶቼ በውስጤ ቀርተው ይተናነቁኛል ! አዎ ተመልሰው ውስጤ ይቀሩና ይተናነቁኛል ። አባ ጳውሊ ✨ ✈️ @geeZzlekulu
Open in Telegram🟢ሚካኤል መንፈሳዊ የዜማ መሣርያ🟢 ➡️ቤት ለቤት ስልጠና ( በገና ፣መሰንቆ ፣ ዋሽት ) ➡️ሁሉንም መንፈሳዊ የዜማ መሣርያዎች ሽያጭ ➡️የመሰንቆና እና የክራር Tuner ➡️ለአገልግሎት የሚሆኑ pick up እና cable ➡️የመሰንቆ ዕጣን ➡️መርሐ ግብሮችን ማጀብ ➡️ለመሰንቆና እና ለክራር የሚሆን Octave 📞 0985816937 ✈️ @MikiYotor
Open in Telegram" በዛቲ ምድር አልቦ ዘመሰለ ግዕዛነ ባሕቱ ግዕዛን እምዘአልቦ መጠን አልቦቱ ጣዕም " " በዚህች ምድር ነጻነትን የመሰለ ነገር የለም ። ነገር ግን ነጻነት መጠን ከሌለው ጣዕም አይኖረውም " 🔓 ✈️ @geeZzlekulu
Open in Telegram
መንፈሳዊ ግጥሞች@spritualpoem1 mentionLatest post