🧠 TRADING PSYCHOLOGY – DAY 01 THE MINDSET OF A PROFESSIONAL TRADER Understanding the Psychology Behind Consistent Trading 🕯 በTrading ውስጥ ብዙ ጊዜ የምናተኩረው Technical Analysis, Market Structure, Support and Resistance, Liquidity እና Entry Models ላይ ነው ። እነዚህ ሁሉ አስፈላጊ ቢሆኑም አንድ ትልቅ እውነታን መረዳት አለባችሁ Knowing how to analyze the market and knowing how to trade the market are two different things 🕯 አንድ Trader ጥሩ Analysis ሊሰራ ይችላል Direction በትክክል ሊያውቅ ይችላል Entry ቦታውንም በጥሩ ሁኔታ ሊያገኝ ይችላል ግን በTrade ውስጥ ከገባ በኋላ በFear Greed እና Impatience ምክንያት የገባዉን trade ሀሳቡን ሊቀይር ይችላል ይህ የሚያሳየው የTrading ችግር ሁልጊዜ በAnalysis ላይ እንዳልሆነ ነው አንዳንድ ጊዜ ችግሩ በራሱ trader አስተሳሰብ ውስጥ ነው 1. ACCEPT THAT YOU CANNOT CONTROL THE MARKET Market ልትቆጣጠሩት የምትችሉት Price አይደለም መቆጣጠር የምትችሉት የራሳችሁን Decision ነው Analysis ያደረጋችሁት ትክክል ቢሆንም የገባችሁት Trade ግን Stop Loss hit ሊያደርግ ይችላል ይህ የTrading እውነታ ነው Professional Trader ከሆናችሁ ግን Marketን ለማስገደድ አትሞክሩም የራሳችሁን emotion በመቆጣጠር የራሳችሁን የ trading rule ትከተላላችሁ 2. EVERY TRADE IS A PROBABILITY ከMark Douglas መጽሐፍ Trading in the Zone ዋና ሀሳቦች አንዱ በProbabilities ማሰብ ነው አንድ Setup በተደጋጋሚ ጥሩ ውጤት ቢያሳይም በሚቀጥለው Trade ላይ የሚሆነውን ውጤት በ100% ማወቅ አትችሉም ለምሳሌ፦ አንድ Strategy backtest ላይ ጥሩ ውጤት እንዳለው አሳይቷል እንበል ይህ ግን ቀጣዩ Trade win እንደሚሆን ዋስትና ሊሆነን አይችልም ስለዚህ አንድ Trade Loss ስለሆነ ሙሉ የምትጠቀሙት Strategy መጠራጠር የለባችሁም እንዲሁም አንድ Trade Win ስለሆነ 100% win rt አለው ብላችሁ ከ rule ውጪ trade ማድረግ የለባችሁም 3. STOP EXPECTING EVERY TRADE TO WIN በTrading ውስጥ ከሚፈጠሩ የPsychological Mistakes አንዱ እያንዳንዱ Trade win ለማድረግ መጠበቅ ነው አንዳንድ Trader-ዎች Loss ሲያጋጥማቸው በጣም ይበሳጫሉ የጠፋውን ገንዘብ በፍጥነት ለመመለስ ይሞክራሉ ከዚያም Revenge Trading ውስጥ ይገባሉ LOSS DOES NOT MAKE YOU A BAD TRADER. ትክክለኛ Setup ወስዳችሁ Risk Management ጠብቃችሁ እና የራሳችሁን የ Trading Plan ተከትላችሁ Loss ቢፈጠር ያ የተሳሳተ ውሳኔ ነው ማለት አይደለም ምክንያቱም ከላይ እንዳልነው market በኛ ቁጥጥር ውስጥ አደለም ልንቆጣጠረውም አንችልም @Forex_Trade_433et 🕯 @Forex_Trade_433et 🕯
Open in Telegram
4-3-3 Forex Channel
በኢትዮጵያ ትልቁ የፎሬክስ ቤተሰብ በኦንላይን ገንዘብ መስራትና ነፃነታችሁን ማወጅ ከፈለጋችሁ ጊዜው አሁን ነው 🏃♂️🏃 FOREX አሁን ላይ ከሁሉ የተሻለው አማራጭ ነው🤌 Web ፦ https://4-3-3forex-et.netlify.app/ ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት @firaye_07 & @THUNDER_NOAH ለ ማስታወቂያ ስራ @Marketing_team433
Average views per post by day
By publication day
Show as table
| Date | Avg views per post |
|---|---|
| Nov 18, 2026 | 7,820 |
| Nov 19, 2026 | 7,710 |
| Nov 20, 2026 | 8,010 |
| Nov 22, 2026 | 5,863 |
| Nov 23, 2026 | 7,075 |
| Nov 24, 2026 | 6,560 |
| Nov 25, 2026 | 5,760 |
| Nov 26, 2026 | 4,810 |
| Nov 27, 2026 | 3,840 |
| Nov 28, 2026 | 2,210 |
Most viewed this month
- 01Views8.18KForwards—Reactions33Comments—
- 02Views8.15KForwards—Reactions62Comments—
- 03Views7.84KForwards—Reactions25Comments—
- 04Views7.82KForwards—Reactions38Comments—
Latest posts
Usdt sellers and buyers 🙌 - የሚሸጥ usdt ያላቹ ትክክለኛ ሻጮች ብቻ inbox me: @THUNDER_NOAH - እንዲሁም Usdt መግዛት ምትፈልጉ inbox me: @THUNDER_NOAH
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 20 h | 3,300 |
| 29 h | 3,840 |
- After 24 hours3,300
- Total to date3,840
7RR SECURED! 🎯 A perfect execution from start to finish Patience turned the setup into results 🕯 @Forex_Trade_433et 🕯 @Forex_Trade_433et 🕯
Open in TelegramGold 😳 Gold has experienced a massive bearish move, dropping over 1,400 pips as sellers continue to dominate the market @Forex_Trade_433et 🕯 @Forex_Trade_433et 🕯
Open in Telegramgiveaway ሊጠናቀቅ 6 ቀን ብቻ ቀረው ⚠️ ልክ በየወሩ እንደምናደርገው ለ 5 ልጆች የኛን discount code ተጠቅመው 10k እና ከዛ በላይ አካውንት size ለሚገዙ ተጨማሪ 10k acc የምንሰጣቸው ይሆናል ! ⚠️ giveaway ባይደርሳችሁ እንኳን 50% discount በጣም አሪፍ ስለሆኑ ተጠቀሙበት Discount code ➡️ 43350 Discount code ➡️ 43350 @Forex_Trade_433et 🕯 @Forex_Trade_433et 🕯
Open in TelegramSuccessfully recovered from drawdown and secured the challenge pass. 😁 🕯 የሳምንቱ አጀማመር አሪፍ ነው እናንተስ ጋር ? @Forex_Trade_433et 🕯 @Forex_Trade_433et 🕯
Open in TelegramJUST IN: 🇺🇸 President Trump to gift 18-karat gold watches to top 4 holders of his $TRUMP crypto memecoin during dinner event tonight. Celebrities including Floyd Mayweather and Kevin O'Leary will be in attendance. The coin is down 98% from its peak.(WatcherGuru)
Open in Telegramሰበር ዜና፡ የትራምፕ እና ኪም ጆንግ ኡን የፊት ለፊት ጉባኤ ተሰረዘ፤ ዋሽንግተን የፒዮንግያንግን ቅድመ ሁኔታዎች ውድቅ አደረገች! ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በህዳር 2026 የእስያ ጉብኝታቸው ወቅት ከሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን ጋር የፊት ለፊት ውይይት ለማድረግ ያደረጉት ጥረት ፒዮንግያንግ ያቀረበቻቸውን ከባድ ቅድመ ሁኔታዎች አሜሪካ ባለመቀበሏ ምክንያት ሳይሳካ ቀርቷል። የሰሜን ኮሪያ መንግሥት ወደ ድርድር ጠረጴዛ ለመቅረብ አሜሪካ በሀገሪቱ ላይ የጣለችውን ማዕቀብ ሙሉ በሙሉ እንድታነሳ እና ሰሜን ኮሪያን እንደ ኒውክሌር ታጣቂ ሀገር በይፋ እውቅና እንድትሰጥ ጠይቃለች። የኪም ጆንግ ኡን እህት ኪም ዮ ጆንግም ዋሽንግተን "የጠላትነት ፖሊሲዋን" ካልተወች ውይይት አስፈላጊ አለመሆኑን አስቀድመው አስጠንቅቀው ነበር። ምንም እንኳን ዋሽንግተን የመጨረሻዎቹን የሰሜን ኮሪያ ቅድመ ሁኔታዎች ውድቅ ብታደርግም፣ የአሜሪካ ባለሥልጣናት ኪምን ወደ ድርድር ለማምጣት ከመጋረጃ ጀርባ ከፍተኛ ማበረታቻዎችን ለመስጠት ተወያይተው ነበር ሲል ታዋቂው ዘ ዎል ስትሪት ጆርናል አጋልጧል። ከእነዚህም መካከል የኮሪያን ጦርነት በይፋ ማብቃቱን ማወጅ፣ የዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ቢሮዎችን መክፈት፣ እንዲሁም ሰሜን ኮሪያ የኒውክሌር እና የሚሳኤል ሙከራዎችን የምትገድብ ከሆነ የኒውክሌር ጦር መሣሪያን ሙሉ በሙሉ የማስወገድ ጥያቄን ለጊዜው ማቆም ይገኙበታል። በሌላ በኩል ሰሜን ኮሪያ ከሩሲያ እና ከቻይና ጋር ያላትን ወታደራዊና ኢኮኖሚያዊ ትብብር ማጠናከሯ ከአሜሪካ ጋር ለመደራደር የነበራትን ችኮላ እንዲቀንስ አድርጎታል። ይህንን ተከትሎ በፖሊሲ ባለሙያዎች መካከል ሁለት ዋና ዋና የመከራከሪያ አቋሞች ተነስተዋል። አንደኛው ወገን ሰሜን ኮሪያ ያላትን የኒውክሌር አቅም ሙሉ በሙሉ እንድታስወግድ ማድረግ አሁን ላይ የማይቻል በመሆኑ፣ አሜሪካ ማዕቀብ በማንሳት ወይም የጦርነት ማብቂያ ስምምነት በመፈረም የኒውክሌር ሙከራዋን እንድትገድብ ማድረግ ይሻላል ይላል፤ ሆኖም ይህ እርምጃ ሰሜን ኮሪያን እንደ ቋሚ የኒውክሌር ኃይል እውቅና በመስጠት ደቡብ ኮሪያ እና ጃፓን የራሳቸውን የኒውክሌር ጦር መሣሪያ እንዲታጠቁ ሊገፋፋቸው ይችላል የሚል ስጋት አለው። ሁለተኛው ወገን ደግሞ ዋሽንግተን ጠንካራ አቋሟን ይዛ ማዕቀቡን ማስቀጠል አለባት የሚል ሲሆን፣ ለውይይት ሲባል ብቻ ማዕቀብን ማንሳት ሰሜን ኮሪያ የኒውክሌር መሣሪያዋን እንድታስወግድ ዋስትና ሳይሰጥ የአሜሪካን የመደራደር አቅም ያዳክማል ባይ ነው፤ ነገር ግን ይህ አካሄድ ፒዮንግያንግ ያለምንም ገደብ የሚሳኤል እና የኒውክሌር አቅሟን እንድታሳድግ እንዲሁም ከሞስኮ እና ከቤጂንግ ጋር ያላትን ጥምረት ይበልጥ እንድታጠናክር ዕድል ይሰጣል።(መናኸሪያ ሬዲዮ) @Ethionews433 @Ethionews433
Open in Telegram💸 ይገምቱ፣ 5,000 ብር ይሸለሙ! 🔥🔥 ዛሬ ማምሻውን ማንችስተር ዩናይትድ ከሊቨርፑል የሚያደርጉትን እጅግ ተጠባቂ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ፍልሚያ በትክክል በመገመት አሸናፊ ይሁኑ! 🎁 በውድድሩ ለመሳተፍ እና ሽልማቱን ለመውሰድ ማሟላት የሚገብዎትን ቀላል ህግ ይከተሉ፡ 1️⃣ በመጀመሪያ በ @Predict_game433_bot በመግባት Start ይበሉ፤ ቦቱም ልዩ የሬፈራል ሊንክ (Referral Link) ይሰጥዎታል። 2️⃣ ያገኙትን ሊንክ በመጠቀም 5 ጓደኞችዎን ወደ ቻናላችን በመጋበዝ አባል ያድርጉ። 3️⃣ ይህንን ቅድመ-ሁኔታ እንዳሟሉ የጨዋታውን ትክክለኛ የውጤት ግምት በቀጥታ በቦቱ በኩል ማስቀመጥ ይችላሉ። ❤️ አሁኑኑ በመጀመር ዕድልዎን ይሞክሩ! መልካም ዕድል! @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
Open in TelegramConnections
Similar channels
Mentions
4-3-3 World News@ethionews4331 mention
4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™@bisrat_sport_433et1 mention







