✅ በትንሽ ኮኔክሽን በስልክም በPC ያለ ምንም መቆራረጥ ኳስ የሚያሳይ ምርጥ ዌብሳይት ! https://www.livesports088.is https://www.livesports088.is
Open in TelegramPosts of FN Digital
"AI ለጀማሪዎች መማሪያ" ተዘጋጅቷል። 26 ገጽ ሲሆን ሽፋን ገጽ፣ ማውጫ፣ 9 ምዕራፎች፣ 2 አባሪዎች እና 15 ዋቢዎች አሉት። መነሻው ለጀማሪዎች ይሁን እንጂ :- - የPrompt ቀመር (R-C-T-I-F) ከደካማ እና ከጠንካራ Prompt ምሳሌዎች ጋር - LLM ቀጣዩን ቃል እንዴት እንደሚገምት የሚያሳይ ግራፍ - በአማርኛ AI ን የመጠቀም ምክሮች - ለእያንዳንዱ ሳምንት የተግባር ዝርዝር ያካተተ የ30 ቀን ዕቅድ - የቃላት መፍቻ - 10 ዝግጁ Prompts - የኢትዮጵያ የዘርፉ ሕግ እና ፖሊሲ (የግል መረጃ ጥበቃ አዋጅ ቁጥር 1321/2016 እና በ2024 የጸደቀው ብሔራዊ የAI ፖሊሲ) እንዲሁም ሌሎችም ተያያዥ ርዕሰ ጉዳዮች ያካተተ በመሆኑ በሁሉም ደረጃ ለሚገኙ የAi ተጠቃሚዎች ከፍተኛ ፋይዳ ይኖረዋል። ለሁላችሁም የሚገባ እና የሚጠቅም አጭር ዲጂታል መጽሃፍ ነው። ፈረሱ ግንባር አድርሷል፤ መዋጋት ደግሞ የእናንተ ድርሻ ይሆናል። 🙋🤗 በቀላል አማርኛ፣ በማራኪ ህብረ ቀለማት እና በአስረጂ ግራፎች እና ሰንጠረዦች የተደገ በመሆኑ አንብቦ ለመረዳ በጣም ቀላል ነው። ሁላችሁም አንብቡት - ተግብሩት !
Open in TelegramለChat gpt ተጠቃሚዎች Chat gpt አዲስ Future ይፋ አድርጓል ምናልባት ቻት ያደረጋችሁትን ነገር ሰው እንዳያይባችሁ ከፈለጋችሁ ነጥላችሁ መቆለፍ ትችላላችሁ። stepum ቀላል ሲሆን መጀመሪያ መቆለፍ የፈለጋችሁትን chat ጫን አድርጋችሁ ከያዛችሁ በኋላ ከላይ ምስሉ ላይ ባለው መልኩ pin አስገብታችሁ Lock chat ማድረግ ነው ስትፈልጉት ደሞ projects ውስጥ ገብታችሁ ታገኝቱላችሁ
Open in Telegram📍ጊዜ ኖሯችሁ አለም አቀፍ ነፃ ሰርተፊኬት በማግኘት የውጪ የስራ እድል ማመልከት ለምትፈልጉ Goldens!✨ 1. ፈላንድ - Elements of AI Free Online Course More info: https://opportunities.ohubet.com/opportunities/elements-of-ai-free-online-course 2. ጉግል - Google AI for App Building More info: https://opportunities.ohubet.com/opportunities/google-ai-for-app-building 3. ሲስኮ - Cisco Networking Academy Free Online Courses 2026 ኦክቶበር 12 More info: https://opportunities.ohubet.com/opportunities/cisco-networking-academy-free-online-courses-2026 4. ሁዋዌ - Huawei Free Online Courses 2027 with Free Certificates More info: https://opportunities.ohubet.com/opportunities/huawei-free-online-courses-2027-with-free-certificates 5. ሀርቫርድ - HarvardX Free Online Courses 2027 with Certificates More info: https://opportunities.ohubet.com/opportunities/harvardx-free-online-courses-2027-with-certificates 6. እንግሊዝ - University of Birmingham Free Online Courses 2026 More info: https://opportunities.ohubet.com/opportunities/university-of-birmingham-free-online-courses-2026 7. Microsoft Free Online Courses 2026 with Certificates More info: https://opportunities.ohubet.com/opportunities/microsoft-free-online-courses-2026-with-certificates
Open in Telegramእስከዛ ግን እቺን ቀለል ያለች በቦት የሚትሰራ ስራ እየሰራችሁ ቆዩ በትንሹ 1$ ታገኝበታላችሁ https://t.me/earncraft_bot/app?startapp=MTQ3ODk4MTQ4MV8x
Open in Telegramከዚህ ቀደም Zapero የሰራችሁ ካላችሁ አሁንም ሌላ ተመሳሳይ ስራ መቷል...ጠብቁኝ ለቃለው ስትመዘገቡ 100 ብር + አንድ ሰው ስትጋብዙ 50 ብር ዝቅተኛ ማውጣት ሚትችሉት ደሞ 100ብር ትንሽም ቢሆን የካርድ አታጡበትም ጠብቁኝ🤙
Open in Telegram. ለኢትዮጵያውያን ክፍት የሆኑ ዓለም አቀፍ እና የርቀት ስራ መፈለጊያ #prompt Act as an international graduate recruitment researcher specializing in opportunities accessible to Ethiopian applicants with ZERO years of work experience. MY PROFILE: - Field of study: [Your field] - Qualification: [Bachelor’s / Master’s] - Nationality and current residence: Ethiopian, living in Ethiopia - Graduation year: [Year] - Skills and languages: [Your actual skills and languages] - Work preference: [Remote / relocation / both] - Work experience: ZERO years - CV: [Use my uploaded CV if available] Search the web for currently open: A. Remote jobs that explicitly allow applicants to work from Ethiopia. B. International graduate programmes, trainee roles, junior jobs, and paid internships that accept Ethiopian applicants with no previous work experience. Search both roles directly related to my degree and related roles that explicitly accept my field or any university degree. Do not assume skills that I have not provided. STRICT FILTERS: 1. Confirm that applications are still open today. 2. Verify that prior work experience is not mandatory. 3. For remote roles, check permitted countries, residency restrictions, work authorization, and time-zone requirements. “Remote” does not automatically mean worldwide. 4. For relocation roles, check nationality eligibility and visa sponsorship. If sponsorship is not stated, mark it “Unclear”; do not assume it is available. 5. Check graduation-year limits and any academic or language requirements. 6. Exclude expired vacancies, jobs restricted to countries where I lack work authorization, and opportunities requiring application or recruitment fees. 7. Verify requirements through the employer’s official vacancy page or application portal. 8. Do not invent opportunities or details. Put unresolved eligibility questions in a separate “Needs verification” section. If browsing is unavailable, state that limitation. For each verified opportunity, provide: - Role/programme and organization - Country and work arrangement - Accepted fields of study - Evidence that zero experience is accepted - Evidence that Ethiopian applicants or Ethiopia-based workers are eligible - Essential skills and language requirements - Salary/stipend and currency, only if officially stated - Visa/relocation support, where relevant - Deadline, or “Not stated” - My eligibility: MEETS / PARTLY MEETS / UNCLEAR, with reasons - Active, clickable official vacancy/application link - Date verified Return up to 10 verified opportunities, separating remote work from relocation opportunities. Rank them by suitability, explain the results in Amharic, and recommend the three strongest options with the next application step for each.
Open in Telegramእንደት አደራችሁ ቤተሰብ? ዛሬ አንድ የሚገርም የAi prompt ልስጣችሁ በተለይ በሆነ ዲፓርትመንት ዲፕሎማም በሉት Degree ደስ ካላችሁም ማስተርስ....ብቻ ተምራችሁ ለተቀመጣችሁ ኑ አብረን ስራ እንፈልግ ከተቀጠራችሁ ግን አደራ ከደሞዙ😔 ወደ ጉዳዬ ሲገባ ከዚህ በታች አንዶ prompt እሰጣችኋለው ቀጥታ ኮፒ ፔስት አድርጋችሁ ወደ Chatgpt run run ከዛ የሚጥይቃችሁን መረጃ ትሰጡታላችሁ ክፍት የስራ ቦታን ያመጣላችኋል...ግድ የለም ሞክሩት👇👇
Open in Telegramገና 15 Vote ነው..... 50 አድርሱት እና እንጀምራለን እኔ ከፍዬ የተማርኩትን ነው በነፃ የማስተምራችሁ እንደ ቀላል አትዩት ስለ ጥቅሞቹ በዝርዝር እንማራለን
Open in Telegramየዩቲዩብ አካውንት ክፈቱ...ከዛ ቻናል ክፈቱ አካውንቱን በደምብ አንቀሳቅሱ ፣ የሰው ቪዲዮ እዩበት ፣ ላይክ አድርጉ ፣ Subscribe ወዘተ ሚደረገውን አድርጉ ከትንሽ ቀን በኋላ ወደዚህ ርዕስ እንመለስበታለን...አሁን ግን አካውንት ከሌላችሁ መጀመሪያ አካውንት ካላችሁ እንዲሁ ቻናል ክፈቱ...
Open in Telegram#ማጠቃለያ የወደፊት ህይወታችንን ለመስራት የሚያስፈልጉ ኢንግሪደንቶችን በተወሰኑ መልኩ አይተናል። በቀጣይ ስለ አንዳንድ ስራዎች የሚናወራ ይሆናል የተለያዩ ስራዎችንም የማጋራችሁ ይሆናል ! ቁም ነገር ፈልጋችሁ Telegram ሚትገቡ ከሆነ ቻናሉን ፒን አድርጋችሁ መጠቀምን አትዘንጉ ! ቻናሉ ከተመቻችሁ ሪያክሽን መግጨታችሁን አትርሱ...መልካም ምሽት !❤️ ''SHARE'' @FN_MONEY
Open in Telegram#የቀጠለ 4. ከስህተት መማር እና ልምድ ማከማቸት ! ማንን ላስታውሳችሁ ? 7 ጊዜ ወድቆ ከትሏ የተማረውን ወይስ 999 ጊዜ ሞክሮ መብራት የሰራውን..? ግልፅ ነው...ወጣትነት ማለት የመውደቅ እና የመነሳት ጊዜ ነው። በገንዘብ አያያዝ ላይ ስህተት ሊንሰራ እንችላለነሰ ፣ ብዙ ገንዘብ አፍስሰን ሊንከስር እንችላለን ወይም የተሳሳተ ውሳኔ ሊንወስን እንችላለን። በጭራሽ ግን መጨነቅ አያስፈልግም እነዚህን ሁሉ እንደ ትምህርት ቤት ክፍያዎች ውሰዱአቸው። ከእያንዳንዱ ስህተት ትምህርት በመውሰድ ብልህ የፋይናንስ አስተሳሰብን መገንባት ብልጣብልጥነት ነው ። #ይቀጥላል... ''SHARE'' @FN_MONEY
Open in Telegram#የቀጠለ 3. በራስ ላይ ኢንቨስት ማድረግ (በጣም ትርፋማው ንግድ) በእኔ እይታ በወጣትነት ጊዜ ከሚሰሩት ኢንቨስትመንቶች ሁሉ የሚበልጠው በራሳችን አእምሮ እና ክህሎት ላይ የሚናደርገው ኢንቨስትመንት ነው። በቀላል አገላለፅ ራስህን ለትምህር ማቅረብ !,አዳዲስ ነገሮችን መማር፣ ቴክኖሎጂዎችን ማወቅ፣ አዳዲስ ቋንቋዎችን ወይም የንግድ እና የዲጂታል ክህሎቶችን ማዳበር ከወርቅ በላይ ዋጋ አለው። ዛሬ የሚንማረው አንድ አጭር ክህሎት ወይም የሚያናነበው ጠቃሚ መጽሐፍ ነገ የገንዘብ ማግኛ ምንጫችን ሊሆን ይችላል። አእምሮያችን ሲያድግ ኪሳችንም እንደሚያድግ ምንም ጥርጥር የለውም። ዋናው ቁም ነገር ቢያንስ 2 እና ከዛ በላይ ሙያ ተማሩ ቢቻል አንድ በአካል የሚሰራ አንድ በዲጂታሉ ዓለም ! የደበረው ካለ ማቆም ይችላል እኔ ግን ቀጥላለው... #ጠብቁኝ ! ''SHARE'' @FN_MONEY
Open in Telegram#የቀጠለ ይህ ፖድካስት ወይም አነቃቂ ንግግር አይደለም !! 2. የገንዘብ አጠቃቀም !! እንዘንጥ ወይስ መዘነጫውን እንገንባ ? እንደሰት ወይስ መደሰቻ ቁልፉን እንፈልግ ? - በብዙዎቻችን ዘንድ ወጣትነት የደስታ፣ ኦቨር የመውጣት ፣ የመጨፈር ፣ የፋሽን ወዘተ ዕድሜ ነው። ዙሪያችንን የሚከቡት ማህበራዊ ሚዲያዎች እና የፉክክር መንፈሶች "ይህንን ግዛ፣ ያንን አድርግ" በማለት ሁልጊዜ ግፊት ያደርጉብናል። ነገር ግን እውነተኛ ነፃነት የሚገኘው ገንዘብን ሲያዙት እንጂ ገንዘብ እኛን ሲያዝ አይደለም። ዛሬ ላይ ከምናገኘው ገቢ የተወሰነውን ለነገ በመቆጠብ፣ ጊዜያዊ ፍላጎትን ለዘላቂ ስኬት በማስተላለፍ የህይወት ባለቤት ለመሆን መሞከሩ መጣሩ መልካም ነው። ያገኘነውን ገንዘብ በታትነን መጣፋት ሳይሆን System መገንባት ይበልጥ ለወደፍታችን የገንዘብ ነፃነት ይሰጣናል። ሌላው ነገር ደሞ ገንዘብ መቆጠብ ማለት ንፉግነት አይደለም...ከዚች ሰዓት ጀምሮ ያለ ምክንያት 0.5 ሳንቲም መውጣት የለባትም ! አስተውሉ የዋህ ሁነን ገንዘብ ቢናወጣ እንኳ ጅል የሚንባልበት ዘመን ላይ ነን ያለነው። የደበረው ካለ ማቆም ይችላል...እኔ ግን ቀጥላለው። #ጠብቁኝ.... ''SHARE'' @FN_MONEY
Open in Telegram