Кабинет

Посты канала FN Digital

сначала новые

#217Файл

"AI ለጀማሪዎች መማሪያ" ተዘጋጅቷል። 26 ገጽ ሲሆን ሽፋን ገጽ፣ ማውጫ፣ 9 ምዕራፎች፣ 2 አባሪዎች እና 15 ዋቢዎች አሉት። መነሻው ለጀማሪዎች ይሁን እንጂ :- - የPrompt ቀመር (R-C-T-I-F) ከደካማ እና ከጠንካራ Prompt ምሳሌዎች ጋር - LLM ቀጣዩን ቃል እንዴት እንደሚገምት የሚያሳይ ግራፍ - በአማርኛ AI ን የመጠቀም ምክሮች - ለእያንዳንዱ ሳምንት የተግባር ዝርዝር ያካተተ የ30 ቀን ዕቅድ - የቃላት መፍቻ - 10 ዝግጁ Prompts - የኢትዮጵያ የዘርፉ ሕግ እና ፖሊሲ (የግል መረጃ ጥበቃ አዋጅ ቁጥር 1321/2016 እና በ2024 የጸደቀው ብሔራዊ የAI ፖሊሲ) እንዲሁም ሌሎችም ተያያዥ ርዕሰ ጉዳዮች ያካተተ በመሆኑ በሁሉም ደረጃ ለሚገኙ የAi ተጠቃሚዎች ከፍተኛ ፋይዳ ይኖረዋል። ለሁላችሁም የሚገባ እና የሚጠቅም አጭር ዲጂታል መጽሃፍ ነው። ፈረሱ ግንባር አድርሷል፤ መዋጋት ደግሞ የእናንተ ድርሻ ይሆናል። 🙋🤗 በቀላል አማርኛ፣ በማራኪ ህብረ ቀለማት እና በአስረጂ ግራፎች እና ሰንጠረዦች የተደገ በመሆኑ አንብቦ ለመረዳ በጣም ቀላል ነው። ሁላችሁም አንብቡት - ተግብሩት !

Открыть в Telegram
Просмотры158+2%к среднему
Пересылки—
Реакции2
Комментарии—
#216Фото
Просмотры205+32%к среднему
Пересылки—
Реакции2
Комментарии—
#214Превью ссылки
Просмотры218+41%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
#211Текст
Просмотры212+37%к среднему
Пересылки—
Реакции2
Комментарии—
#209Текст

. ለኢትዮጵያውያን ክፍት የሆኑ ዓለም አቀፍ እና የርቀት ስራ መፈለጊያ #prompt Act as an international graduate recruitment researcher specializing in opportunities accessible to Ethiopian applicants with ZERO years of work experience. MY PROFILE: - Field of study: [Your field] - Qualification: [Bachelor’s / Master’s] - Nationality and current residence: Ethiopian, living in Ethiopia - Graduation year: [Year] - Skills and languages: [Your actual skills and languages] - Work preference: [Remote / relocation / both] - Work experience: ZERO years - CV: [Use my uploaded CV if available] Search the web for currently open: A. Remote jobs that explicitly allow applicants to work from Ethiopia. B. International graduate programmes, trainee roles, junior jobs, and paid internships that accept Ethiopian applicants with no previous work experience. Search both roles directly related to my degree and related roles that explicitly accept my field or any university degree. Do not assume skills that I have not provided. STRICT FILTERS: 1. Confirm that applications are still open today. 2. Verify that prior work experience is not mandatory. 3. For remote roles, check permitted countries, residency restrictions, work authorization, and time-zone requirements. “Remote” does not automatically mean worldwide. 4. For relocation roles, check nationality eligibility and visa sponsorship. If sponsorship is not stated, mark it “Unclear”; do not assume it is available. 5. Check graduation-year limits and any academic or language requirements. 6. Exclude expired vacancies, jobs restricted to countries where I lack work authorization, and opportunities requiring application or recruitment fees. 7. Verify requirements through the employer’s official vacancy page or application portal. 8. Do not invent opportunities or details. Put unresolved eligibility questions in a separate “Needs verification” section. If browsing is unavailable, state that limitation. For each verified opportunity, provide: - Role/programme and organization - Country and work arrangement - Accepted fields of study - Evidence that zero experience is accepted - Evidence that Ethiopian applicants or Ethiopia-based workers are eligible - Essential skills and language requirements - Salary/stipend and currency, only if officially stated - Visa/relocation support, where relevant - Deadline, or “Not stated” - My eligibility: MEETS / PARTLY MEETS / UNCLEAR, with reasons - Active, clickable official vacancy/application link - Date verified Return up to 10 verified opportunities, separating remote work from relocation opportunities. Rank them by suitability, explain the results in Amharic, and recommend the three strongest options with the next application step for each.

Открыть в Telegram
Просмотры259+67%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
#208Текст
Просмотры173+12%к среднему
Пересылки—
Реакции3
Комментарии—
#203Текст
Просмотры320+107%к среднему
Пересылки—
Реакции9
Комментарии—
#201Фото
Просмотры204+32%к среднему
Пересылки—
Реакции7
Комментарии—
#200Фото
Просмотры198+28%к среднему
Пересылки—
Реакции6
Комментарии—
#199Фото
Просмотры126−19%к среднему
Пересылки—
Реакции6
Комментарии—
#198Фото

#የቀጠለ ይህ ፖድካስት ወይም አነቃቂ ንግግር አይደለም !! 2. የገንዘብ አጠቃቀም !! እንዘንጥ ወይስ መዘነጫውን እንገንባ ? እንደሰት ወይስ መደሰቻ ቁልፉን እንፈልግ ? - ​በብዙዎቻችን ዘንድ ወጣትነት የደስታ፣ ኦቨር የመውጣት ፣ የመጨፈር ፣ የፋሽን ወዘተ ዕድሜ ነው። ዙሪያችንን የሚከቡት ማህበራዊ ሚዲያዎች እና የፉክክር መንፈሶች "ይህንን ግዛ፣ ያንን አድርግ" በማለት ሁልጊዜ ግፊት ያደርጉብናል። ነገር ግን እውነተኛ ነፃነት የሚገኘው ገንዘብን ሲያዙት እንጂ ገንዘብ እኛን ሲያዝ አይደለም። ዛሬ ላይ ከምናገኘው ገቢ የተወሰነውን ለነገ በመቆጠብ፣ ጊዜያዊ ፍላጎትን ለዘላቂ ስኬት በማስተላለፍ የህይወት ባለቤት ለመሆን መሞከሩ መጣሩ መልካም ነው። ያገኘነውን ገንዘብ በታትነን መጣፋት ሳይሆን System መገንባት ይበልጥ ለወደፍታችን የገንዘብ ነፃነት ይሰጣናል። ሌላው ነገር ደሞ ገንዘብ መቆጠብ ማለት ንፉግነት አይደለም...ከዚች ሰዓት ጀምሮ ያለ ምክንያት 0.5 ሳንቲም መውጣት የለባትም ! አስተውሉ የዋህ ሁነን ገንዘብ ቢናወጣ እንኳ ጅል የሚንባልበት ዘመን ላይ ነን ያለነው። የደበረው ካለ ማቆም ይችላል...እኔ ግን ቀጥላለው። #ጠብቁኝ.... ''SHARE'' @FN_MONEY

Открыть в Telegram
Просмотры126−19%к среднему
Пересылки—
Реакции7
Комментарии—