እውቀት ትልቅ ውርስ ነው ፣ ስርዓት ትልቅ ልብስ ነው ፣ ፍቅር የአሏህ ሰጦታ ነው ፣ ማስተንተን ንፁህ መስታወት ነው ። አሏህ ይወፍቀን 🤲 ╭┈─────── ೄ🌹ྀ࿐ ˊˎ- ➳ t.me/FKR_ESKE_JENET
Open in Telegram
ፍቅር እስከ ጀነት | ራማስ አል ሀናኒ
ሀላሌ ነሺ አሉ !! ከወንዶች ሁሉ አይንሺ ለኔ አድልቶ ልብሽ ከወደደኝ ሁሉን ነገር ትቶ ወላጅም ከሰጠ ሽማግሌ መጥቶ ኒካህ ከታሰረ ሁሉም ተመቻችቶ ልቤም ይረጋጋል ያሰብኩት ተሟልቶ፡፡ 📝 ወንድማችሁ ራማስ አልሀናኒ 🍃 ለአስታያየትዎ ☞ @Ramas_Alhanani_bot
Subscribers, 30 days
Nov 28 – Nov 29−9 (0%)
Show as table
| Date | Subscribers |
|---|---|
| Nov 28, 2026 | 29,349 |
| Nov 29, 2026 | 29,340 |
Average views per post by day
By publication day
Show as table
| Date | Avg views per post |
|---|---|
| Nov 20, 2026 | 3,852 |
| Nov 22, 2026 | 4,490 |
| Nov 26, 2026 | 1,960 |
Most viewed this month
- 01Views4.89KForwards—Reactions14Comments—
- 02Views4.65KForwards—Reactions142Comments—
- 03Views4.36KForwards—Reactions12Comments—
- 04Views4.33KForwards—Reactions—Comments—
Latest posts
መልስ 1ኛ 11 2ኛ አብደሏህ ኢብኑ መስዑድ 3ኛ ነብዩሏህ ሱለይማን 4ኛ ኡሙ ሰላማ 5ኛ ነብዩሏህ ዳውድ 6ኛ በጩኸት 7ኛ ኸንሳእ 8ኛ የአህያ 9ኛ ኢማም አል-ሰነዓኒ (ሙሐመድ ቢን ኢስማዒል አል-ሰነዓኒ) 10ኛ ኢብኑል ቀይም 11ኛ ሱረቱል ሙናፊቁን
Open in Telegramሀቢቢቲ አንዲት የፈተና ሰአት ብዙ ያንች ያልሆኑ ሰዎችን እንድታቂ ታደርግሻለች ፤ እና አብሽር ለኸይር ነው !!! @FKR_ESKE_JENET
Open in Telegram✈️ ልዩ ስጦታ !!!! ጥያቄ የመመለስ እድል ያላገኛችሁ ከታች ባለው የግሩፕ ሊንክ ገብታችሁ ብዙ ሰው አድ ያደረገ ሰው በውስጥ ስጦታ አለኝ 👇 = t.me/wudieta_Eske_jenet
Open in Telegramየመጨረሻ ጥያቄ 👇 ይህ የቁርዓን አንቀፅ በየትኛው ሱራ ላይ ይገኛል ? يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا لَا تُلْهِكُمْ أَمْوَالُكُمْ وَلَا أَوْلَادُكُمْ عَن ذِكْرِ اللَّهِ ۚ وَمَن يَفْعَلْ ذَٰلِكَ فَأُولَٰئِكَ هُمُ الْخَاسِرُونَ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ገንዘቦቻችሁና ልጆቻችሁ አላህን ከማስታወስ አያታሉዋችሁ፡፡ ይህንንም የሚሠሩ ሰዎች እነዚያ እነርሱ ከሳሪዎች ናቸው፡፡
Open in TelegramConnections
Similar channels
Kingdom Sound Public@kingdomsoundethiopiaReligion29.7K
📚መንፈሳዊ መጽሐፍት📔@amharicspritualbooksReligion30.3K- የማርያም አገልጋይ@ye_mariam_agelgayReligion30.4K
NESIHA TV | ነሲሓ ቲቪ@nesihatvReligion28.2K
شـبـاب السـلــفـــيـــيــن@nuredinal_arebiReligion28K
መንፈሳዊ ግጥም ብቻ@mgetemReligion28K
ይሰግዱ ሎቱ YSEGDU LOTU@maryamenate321Religion30.9K
Sαlαh Responds ࿈@mahircomp123Religion31.1K