Posts of ፍቁረ እግዚእ ሚዲያ Fikure Egzi Media – FEM
ህዳር 12 የሊቀ መላዕክት ቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል ⛪️ በደብረ ነጎድጓድ ቅዱስ ዮሐንስ እና መካነ ጎለጎታ ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን በድምቀት ተከበረ።
Open in Telegramህዳር 12 የሊቀ መላዕክት ቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል ⛪️ በደብረ ነጎድጓድ ቅዱስ ዮሐንስ እና መካነ ጎለጎታ ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን በድምቀት ተከበረ።
Open in Telegramየሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል የሰርክ ጉባኤ በደብረ ነጎድጓድ ቅዱስ ዮሐንስ እና መካነ ጎለጎታ ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን። https://www.youtube.com/live/0aRwFbS5enc?si=Mj6_W-95daWAxdBv
Open in Telegramየሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በደብረ ነጎድጓድ ቅዱስ ዮሐንስ እና መካነ ጎለጎታ ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን። https://www.youtube.com/live/SFrfVwq-OCc?si=EIY-q2fd0u5LVgTt
Open in Telegramየንግሥ በዓል ጥሪ ✨ የሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ በዓለ ንግሥ 📆 ህዳር 12 ቀን 2019 ዓ.ም ⛪️ በደብረ ነጎድጓድ ቅዱስ ዮሐንስና መካነ ጎለጎታ ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን (የዩሐንሷ ማርያም ) በታላቅ ድምቀት ይከበራል። እርሶም በንግሥ በዓሉ ላይ በመገኘት ከበረከቱ ይሳተፉ ዘንድ መልእክታችንን እናስተላልፋለን ። 🌐 በበዓሉ ላይ መገኘት ላልቻላችሁ በፍቁረ እግዚእ ሚዲያ በዪቱዩብ ገጻችን በቀጥታ እናስተላልፋለን ። https://youtube.com/channel/UCXceln4wpQhIVS42O02kAWg አድራሻ፦ከፒያሳ ወደ አስኮ በሚወስደው መንገድ ላይ ራስ ደስታ ሆስፒታል አካባቢ ነው።
Open in Telegram'' የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው'' መዝሙረ ዳዊት 110:10 የሥነ ሥዕል ፤ የሥነ ጽሁፍ እና ትወና ሥልጠና የምዝገባ ቀን : 06/03/2019 ዓ.ም ሰዓት : ከ 11:00 - 1:00 ድረስ ብቻ ቦታ : በሰንበት ትምህርት ቤቱ አዳራሸ
Open in Telegram