Посты канала ፍቁረ እግዚእ ሚዲያ Fikure Egzi Media – FEM
ህዳር 12 የሊቀ መላዕክት ቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል ⛪️ በደብረ ነጎድጓድ ቅዱስ ዮሐንስ እና መካነ ጎለጎታ ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን በድምቀት ተከበረ።
Открыть в Telegramህዳር 12 የሊቀ መላዕክት ቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል ⛪️ በደብረ ነጎድጓድ ቅዱስ ዮሐንስ እና መካነ ጎለጎታ ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን በድምቀት ተከበረ።
Открыть в Telegramየሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል የሰርክ ጉባኤ በደብረ ነጎድጓድ ቅዱስ ዮሐንስ እና መካነ ጎለጎታ ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን። https://www.youtube.com/live/0aRwFbS5enc?si=Mj6_W-95daWAxdBv
Открыть в Telegramየሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በደብረ ነጎድጓድ ቅዱስ ዮሐንስ እና መካነ ጎለጎታ ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን። https://www.youtube.com/live/SFrfVwq-OCc?si=EIY-q2fd0u5LVgTt
Открыть в Telegramየንግሥ በዓል ጥሪ ✨ የሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ በዓለ ንግሥ 📆 ህዳር 12 ቀን 2019 ዓ.ም ⛪️ በደብረ ነጎድጓድ ቅዱስ ዮሐንስና መካነ ጎለጎታ ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን (የዩሐንሷ ማርያም ) በታላቅ ድምቀት ይከበራል። እርሶም በንግሥ በዓሉ ላይ በመገኘት ከበረከቱ ይሳተፉ ዘንድ መልእክታችንን እናስተላልፋለን ። 🌐 በበዓሉ ላይ መገኘት ላልቻላችሁ በፍቁረ እግዚእ ሚዲያ በዪቱዩብ ገጻችን በቀጥታ እናስተላልፋለን ። https://youtube.com/channel/UCXceln4wpQhIVS42O02kAWg አድራሻ፦ከፒያሳ ወደ አስኮ በሚወስደው መንገድ ላይ ራስ ደስታ ሆስፒታል አካባቢ ነው።
Открыть в Telegram'' የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው'' መዝሙረ ዳዊት 110:10 የሥነ ሥዕል ፤ የሥነ ጽሁፍ እና ትወና ሥልጠና የምዝገባ ቀን : 06/03/2019 ዓ.ም ሰዓት : ከ 11:00 - 1:00 ድረስ ብቻ ቦታ : በሰንበት ትምህርት ቤቱ አዳራሸ
Открыть в Telegram