Account

Posts of የአባቶች ምክር

newest first

#3988Text
Views733−76%vs avg
Forwards—
Reactions57
Comments—
#3986Photo
Views1,800−41%vs avg
Forwards—
Reactions40
Comments—
#3985Text
Views2,040−33%vs avg
Forwards—
Reactions79
Comments—
#3984Text
Views2,230−26%vs avg
Forwards—
Reactions75
Comments—
#3979Text
Views2,950−3%vs avg
Forwards—
Reactions39
Comments—
#3976Photo
Views3,570+18%vs avg
Forwards—
Reactions93
Comments—
#3974Text

አምላኬ ሆይ ከመሀከላቹ አንዱ አሰልፎ ይሰጠኛል ስትል  እንደ ሐዋረያቱ " እኔ እሆንን ? " ብዬ አልጠይቅም  እንደ ዮሐንስም " ማነው " አልልም ። ጌታ ሆይ ጥያቄ የለውም  የምሸጥህ እኔ ነኝ ። እኔ ነኝ የሸጥኩህ አንተንም እራሴንም መዋሸት አልችልበትምና አምኜ ፊትህ ቀርቤ " የሸጥኩህ እኔ ነኝ ። " እልሀለው ።  ይሁዳ በ 30 ብር ሸጠህ እኔ ግን በኪሳራ ምንም ላላገኝ አሳልፌ ሰጠሁህ ። ጌታዬ እኔ ነኝ ይሁዳ ። እናንተ ምስኪን ሐዋርያት ሆይ እራሳቹን " እኔ እሆንን " እያላችሁ አታሸብሩ  ። የሸጥኩት እኔ ነኝ ። እግሬን ስታጥበኝ ዝም ያልኩህ ፣ እራት አብሬህ የበላሁት ፣ መጥቼ ስሜህ የሸጥኩህ እኔ ነኝ   ። ጌታ ሆይ መጨረሻዬን የይሁዳ አታድርግብኝ ። እባክህ ለእራሴን ላጠፋ  የያዝኩትን ገመድ ከሰቀልኩህ መስቀልህ ለይ ሆነህ ሀሀሀ ከእጄ  አስጥለኝ ። እባክህ እንደ ጴጥሮስ አይኔን አይተህ መሪር እምባን አድለህ መልሰኝ ። ተው አልጥፋብህ ። ማጥፋቱን ፣ መካዱን አምኗል ብለህ ማረኝ ። ጌታ ሆይ  አሳልፌ የምሰጥህ እኔ ነኝ ግን ማረኝ 🥺

Open in Telegram
Views3,480+15%vs avg
Forwards—
Reactions111
Comments—
#3971Text
Views4,460+47%vs avg
Forwards—
Reactions92
Comments—
#3970Photo

ፍቅር ቁስል ነው እውነቱ ይህ ነው ፣ ፍቅር የሚለካው በልባችን ላይ በተወው ቊስል ልክ ነው። እጅግ የምንወዳቸው ሰዎች አሳምመውን ይሆናል። እኛም እጅግ የሚወዱንን ሰዎች አሳምመን ይሆናል። ምክንያቱም ፍቅር የሚታየው በታገስነው ቊስል ውስጥ ነው። ፍቅር የሚታወቀው የተለዋወጥናቸውን ቃላት ሳይሆን በምንታገሠው ቊስል ፣ በተሰማን የውስጥ ሕመም ፣ በከፈልነውን መሥዋዕትነትና በተካፈልነውን ብርሃን ነው። ከትንሣኤው በኋላ በሐዋርያቱ ፊት የተገለጠው ክርስቶስ እርሱ የሚወዱት ጌታ እንደሆነ ለማስረዳት ያሳያቸው የትንሣኤው ድል ማብሠሪያ መለከት አይደለም ፣ የፍቅሩ ማስረጃ ቊስሉ ነበር። "ወደ እኔ ኑ ቊስሌን ዳስሱ ፣ እጃችሁንም ስለ እናንተ ፍቀር በቆሰልሁት ቊስል አስገቡ" ነበር ያላቸው። አታስታውሱኝም? አላወቃችሁኝም? እስከ ሞት ድረስ የወደድኳችሁ እኔ ነኝ። ለፍቅሬ ማረስጃ እንዲሆናችሁ ደግሞ ቊስሌን ተመልከቱ! ነው ያላቸው። ፍቅር ቊስል ነው። በእግዚአብሔር መንግሥት ክብርና ምስጋና የምናገኘውም በምድር ሳለን በነበሩ ስኬቶቻችንና ባስገኘናቸው ውጤቶቻችን ሳይሆን በታገሥናቸው መከራዎችና በተሰቃየንባቸው ሕመሞች ልክ ነው። ለዚህም ነው በአበው መጽሐፍ ቅዱስ ፓኢሲኦስ ለረጅም ዓመት በሰውነትዋ ላይ ቆስሎ የምትሰቃይን ሴት ሊጠይቁ ሲሔዱ "እዩት ቊስሌን አጎንብሰው ቢያዩት አጥንቴ ይታይዎታል" አለቻቸው። እርሳቸውም ጎንበስ ብለው "ብዙ ዓመት በታገስሽው በቊስልሽ ውስጥ የሚታየኝ አጥንት ሳይሆን ገነት ነው" አሏት። ተርጓሚ፦ ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ

Open in Telegram
Views5,000+65%vs avg
Forwards—
Reactions99
Comments—
#3968Text

ማን ያውቃል? በቻይናው ታኦኢዝም ባህል የሚነገር አንድ ምሳሌ አለ፡፡ ምሳሌው የተከሰተው በአንድ ገበሬ ቤት ነው፡፡ ገበሬው የሕይወቱና የኑሮው መሠረት የሆነ አንድ ፈረስ ነበረው። አንድ ቀን ፈረሱ ጠፋ። ጎረቤቶቹ መጥተው "ምን ያህል መጥፎ ዕድል ነው!" ብለው ሲያዝኑለት ገበሬው ግ ን በቀላሉ "ማን ያውቃል?"አላቸው ። ከጥቂት ቀናት በኋላ የጠፋው ፈረስ ተጨማሪ የዱር ፈረሶችን አስከትሎ ተመለሰ። ጎረቤቶቹም በደስታ መጥተው "ምን ያህል የሚገርም መልካም ዕድል ነው!" ሲሉት ገበሬው እንደገና "ማን ያውቃል?" በማለት መለሰ ። ከጥቂት ቀናት በኋላ የገበሬው ልጅ ከአዲሶቹ ፈረሶች አንዱን መርጦ ለመጋለብ ሲሞክር ወድቆ እግሩ ተሰበረ። ጎረቤቶቹ መጥተው "ምነው ፈረደብህ? ምን አይነት ጣጣ ነው? ምን ያህል ትልቅ ኪሳራ ነው!" ብለው ሲያዝኑለት ና ሲያስተዛዝኑት ገበሬው አሁንም "ማን ያውቃል?" አላቸው ። ከጥቂት ሳምንታት በኋላ መንግስት ሠራዊት አሰማርቶ ለአንድ ደም አፋሳሽ ጦርነት ወጣቶችን መመልመል ጀመረ። የገበሬው ልጅ ግን እግሩ ስለተሰበረ ከጦርነቱ ተረፈ። ጎረቤቶቹ መጥተው "ምን ያህል ትልቅ እድል ነው !" ምን ይህል ትልቅ በረከት ነው!" ሲሉት የገበሬው መልስ ያው "ማን ያውቃል?" የሚል ነበር ። የምንኖርበት አለም እርግጠኝነት የሌለበት ነው፡፡ ውድ የአገሬ ወጣቶች፤ታዳጊዎች፤ ሴቶች፤ወንዶች፤ሀኪሞች፤መምህራን፤ እና ሊሎችም ማን ያውቃል? አሁን እያለፍችሁበት ያለው ከባዱ የስሜት ከፍታና ዝቅታ፤የኑሮ ሁኔታ እንዲሁም ዕለት ከዕለት በሕይወት የሚያጋጥሟችሁ ክስተቶች ዛሬ፤ ነገን እንዲሁም ህይወታችሁን የሚያቋርጥ መሆን የለበትም!!! ማን ያውቃል? እንዲህ የጨለመው ሊነጋ ይሆናል እርግጠኛ የምንሆነው ግ ን ከጨለማ ቀጥሎ ጨለማ አለመምጣቱን ነው፡፡ ✍️yonas zewde (philosophy )

Open in Telegram
Views4,330+43%vs avg
Forwards—
Reactions66
Comments—