Gold August 25 ጀምሮ bearish ነበር Almost 3 months ሰሞኑን ደግሞ Crypto market ላይም Bearish እየተመለከትን ሲሆን Bitcoin 62k ገብቷል Fast Forex Fast Forex
Open in TelegramPosts of Fast forex
Good morning family Today we have FOMC meeting at 4pm Local time Fast Forex Fast Forex
Open in Telegramእንዴት አመሻቹህ ቤተሰብ ዛሬ አዲስ ወር ጀምረናል። ነገ ትሬድ ስንገባ Trading view ላይ UTC -4 የነበረው ወደ UTC -5 መቀየሩን ቼክ አርጉ። ከዛሬ ጀምሮ Daylight saving time (DST) Change ይኖረናል በዚህም ምክንያት እስከ መጋቢት ድረስ የተወሰኑ ለውጦች ይኖራሉ። ይህም በእኛ ሰዓት አቆጣጠር 1 ሰዓት ጨምራቹህ ማሰብ ነው። 👉 እስካሁን matket በእኛ ሰዓት አቆጣጠር 0:00 የሚሆነው ጠዋት 1 ሰዓት ነበር አሁን ሁለት ሰዓት ይሆናል። 👉 Newyork 9 ይከፈታል 👉 Most high impact news 10:30 ይሆናል ምንም የምታስተካክሉት ነገር የለም በፊት ከነበረው 1 ሰዓት መጨመር ብቻ። Fast Forex Fast Forex
Open in Telegramሳምንታቹህ እንዴት ነበር? October እንዴት ነበር? እናንተስ ጋር? 🥰 ትርፋማ 😢 ኪሳራ 👌 የተማርኩበት comment about your week👇
Open in TelegramBinance በcrypto ታሪክ ትልቅ የተባለ hack እንደደረሰበት እየተነገረ ነው። በዚህም ምክንያት በአሁኑ ሰዓት የcrypto ዋጋ እያሽቆለቆለ ይገኛል። ለጊዜው Binance ላይ withdrawal ማድረግ ቆሟል። Fast Forex Fast Forex
Open in TelegramQuestion Time 1. What is market order? 2. What is Limit order? Comment your answers👇
Open in Telegramቤተሰብ እንዴት ናቹህ ቅዳሜና እሁድ እንዴት እያለፈ ነው? በምዕራፍ አንድ ለተከታታይ ሲሰጥ የነበረው የፎሬክስ ትሬዲንግ ትምህርታችን በ10 ክፍሎች እንደተጠናቀቀ ይታወቃል። ከተወሰነ እረፍት በኋላ ተመልሰን በምዕራፍ ሁለት በቪዲዮ ለመምጣት ዝግጅት ተጀምሯል። እስከዛው ምዕራፍ 1 ለማንበብ 👇 Check chapter 1 ❤️Fast Forex ❤️Fast Forex
Open in Telegramሳምንታቹህ እንዴት ነበር? እኔ በዚህ ሳምንት 2 ትሬድ ወስጃለሁ 1 ትሬድ BE ሲሆን 1 ትሬድ ደግሞ Full TP እናንተስ ጋር? 🥰 ትርፋማ 😢 ኪሳራ 👌 የተማርኩበት comment about your week👇
Open in TelegramThis week news In this week we don't have USD red folder news ❤️Fast Forex ❤️Fast Forex
Open in Telegramምንም አትስሩ፣ ምንም ሃሳብ አይኑራቹህ! እራሳቹህን ግን Scroll ከማድረግ ጠብቁ። ማህበራዊ ሚዲያ በተለይ አጫጭር ቪዲዮዎች እናንተን የበለጠ እየገደላቹህ ነው የሚሔደው። ❤️Fast Forex ❤️Fast Forex
Open in Telegram