Gold August 25 ጀምሮ bearish ነበር Almost 3 months ሰሞኑን ደግሞ Crypto market ላይም Bearish እየተመለከትን ሲሆን Bitcoin 62k ገብቷል Fast Forex Fast Forex
Open in Telegram
Fast forex
DM @Kings30 Buy ads: https://telega.io/c/fast_forex1
Average views per post by day
By publication day
Show as table
| Date | Avg views per post |
|---|---|
| Oct 31, 2026 | 1,740 |
| Nov 1, 2026 | 1,840 |
| Nov 2, 2026 | 1,890 |
| Nov 18, 2026 | 986 |
Most viewed this month
- Views1.89KForwards—Reactions11Comments—
- Views1.84KForwards—Reactions15Comments—
- Views1.74KForwards—Reactions28Comments—
- Views1.01KForwards—Reactions4Comments—
Latest posts
Good morning family Today we have FOMC meeting at 4pm Local time Fast Forex Fast Forex
Open in Telegramእንዴት አመሻቹህ ቤተሰብ ዛሬ አዲስ ወር ጀምረናል። ነገ ትሬድ ስንገባ Trading view ላይ UTC -4 የነበረው ወደ UTC -5 መቀየሩን ቼክ አርጉ። ከዛሬ ጀምሮ Daylight saving time (DST) Change ይኖረናል በዚህም ምክንያት እስከ መጋቢት ድረስ የተወሰኑ ለውጦች ይኖራሉ። ይህም በእኛ ሰዓት አቆጣጠር 1 ሰዓት ጨምራቹህ ማሰብ ነው። 👉 እስካሁን matket በእኛ ሰዓት አቆጣጠር 0:00 የሚሆነው ጠዋት 1 ሰዓት ነበር አሁን ሁለት ሰዓት ይሆናል። 👉 Newyork 9 ይከፈታል 👉 Most high impact news 10:30 ይሆናል ምንም የምታስተካክሉት ነገር የለም በፊት ከነበረው 1 ሰዓት መጨመር ብቻ። Fast Forex Fast Forex
Open in Telegramሳምንታቹህ እንዴት ነበር? October እንዴት ነበር? እናንተስ ጋር? 🥰 ትርፋማ 😢 ኪሳራ 👌 የተማርኩበት comment about your week👇
Open in TelegramBinance በcrypto ታሪክ ትልቅ የተባለ hack እንደደረሰበት እየተነገረ ነው። በዚህም ምክንያት በአሁኑ ሰዓት የcrypto ዋጋ እያሽቆለቆለ ይገኛል። ለጊዜው Binance ላይ withdrawal ማድረግ ቆሟል። Fast Forex Fast Forex
Open in TelegramQuestion Time 1. What is market order? 2. What is Limit order? Comment your answers👇
Open in Telegram