Forwarded from Reme cafe (2019)
የጊቢ life ደመቅ ከሚያድርጉ አንዱ እንደዚህ አይነት ማስታወቂያ ነው @reme_2019
Open in Telegram🇪🇹 2018 FRESHMAN~GC FRESHMAN~GC 2019/2026 On this channel ~~you will get😍😍 🔶የሬሚዲያል ሞጅል(module) 🔷የሬሚዲያል ፈተና(MOE Exam) 🔶የፍሬሽማን ሞጁል(module) 🔷የፍሬሽማን (PPT,PDF 🔶የፍሬሽማን (Mid &Final exam) 🔷የዲፓርትመት (PPT,MODULE, EXAM) #your_success_our_mission
By publication day
| Date | Avg views per post |
|---|---|
| Nov 9, 2026 | 1,840 |
| Nov 11, 2026 | 1,930 |
| Nov 13, 2026 | 1,893 |
| Nov 14, 2026 | 1,740 |
| Nov 16, 2026 | 1,490 |
| Nov 17, 2026 | 1,330 |
| Nov 20, 2026 | 1,240 |
| Nov 22, 2026 | 1,150 |
| Nov 24, 2026 | 636 |
Forwarded from Reme cafe (2019)
የጊቢ life ደመቅ ከሚያድርጉ አንዱ እንደዚህ አይነት ማስታወቂያ ነው @reme_2019
Open in Telegram🎄 GTA 6 በመላው ዓለም በይፋ ተለቀቀ! ዛሬ ዓለም አቀፍ "ያልታወጀ የዕረፍት ቀን" ሆኗል! 🔥 🤝ከ13 ዓመታት ረጅም ጥበቃ በኋላ Grand Theft Auto VI (GTA 6) ዛሬ (November 19) በይፋ ተለቋል፤ ጌሙን ለመጫወት ሲባል በመላው ዓለም ከሥራ የቀሩ ("GTA Flu" የያዛቸው) ሠራተኞች ቁጥር በሚያስገርም ሁኔታ ጨምሯል፦ ➡️በየሀገራቱ የጨመረው የሥራ መቅረት (ዕረፍት የወሰዱ ሰዎች) መጠን 🇮🇹 ጣሊያን፦ +91% (የዓለም ሪከርድ!) 🇮🇳 ሕንድ፦ +60% 🇮🇪 አየርላንድ፦ +57% 🇪🇸 ስፔን፦ +44% 🇬🇧 ታላቋ ብሪታንያ (UK)፦ +42% 🇦🇺 አውስትራሊያ፦ +29% 🇺🇸 አሜሪካ (USA)፦ +18% 🇨🇦 ካናዳ፦ +6.6% 🇷🇺 ሩሲያ፦ +6% 🇪🇹 ኢትዮጵያ፦ YouTube ላይ ለማየት ሥራ ምን አስቀረኝ! 😏😂 ✅ እንደ አማካይ ከሦስት ሠራተኞች አንዱ ከሥራ ቀርቷል! ብዙዎች ደግሞ ጌሙን ለተከታታይ 4 ቀናት ያለማቋረጥ ለመጫወት ሲሉ ዓርብንም ጨምረው እስከ ሰኞ ድረስ ዕረፍት ወስደዋል። 💬 እናንተስ ዛሬ GTA 6 ን በ YouTube ላይቪ (Live Stream) ወይስ በ PlayStation / Xbox እየተከታተላችሁ ነው? ⏬🎮 @Ethio_campus1
Open in Telegram#Bahrdar_University ለባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ አዲስ ገቢ የአቅም ማሻሻያ (Remedial Program) ተማሪዎች በሙሉ በ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በትምህርት ሚኒስቴር ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የአቅም ማሻሻያ (Remedial Program) ተማሪዎች ምዝገባ ከህዳር 21 እስከ 22/2019 ዓ.ም የሚካሄድ መሆኑን እናሳውቃለን። የምዝገባ ቦታ፦ 📌ለማህብራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ሰላም ግቢ 📌ለተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ዘንዘልማ ግቢ @Reme_2019
Open in Telegram#ArsiUniversity በ2019 ዓ.ም አርሲ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ምዝገባ ህዳር 24 እና 25/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦ ● የ12ኛ ክፍል ሰርተፍኬት ዋናውና ኮፒው፣ ● ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ● የ8ኛ ክፍል ካርድ ዋናውና ኮፒው፣ ● አራት 3×4 መጠን የሆነ ፎቶግራፍ፣ ● ብሔራዊ የፋይዳ መታወቂያ፣ ● አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ልብስ። @reme_2019
Open in Telegram#BoranaUniversity በ2019 ዓ.ም ቦረና ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ምዝገባ ህዳር 17 እና 18/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። የምዝገባ ቦታ፦ ያቤሎ ከተማ በሚገኘው የዋናው ግቢ ሬጅስትራር ጽ/ቤት ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦ ● የ8ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣ ● ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ● ስምንት 3×4 መጠን የሆነ ፎቶግራፍ፣ ● ብሔራዊ የፋይዳ መታወቂያ፣ ● አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ልብስ። @reme_2019
Open in Telegramየጥሪ ማስታወቂያ ለደምቢ ዶሎ ዩኒቨርስቲ አዲስ የሬሜዲያል ተማሪዎች የመግቢያ ቀናት ህዳር 28 እና 29/2019 ዝርዝር መረጃ በምስሉ ላይ ተያይዟል @reme_2019
Open in Telegramለዚህ ነው ህይወትን ማላምናት ‼️ ለዚህ ነው መኖር የሰው ስም የሚመስለኝ ‼️ ለዚህ ነው አለው አለው ማልለው ‼️ @Ethio_campus1
Open in Telegram
ጥናት.AI@tinat_aiEducation8.74K
HuluLearn Entrance@hululearn_entranceEducation6.98K
Sof Omar Tech Academy@sofomarEducation6.95K
Arada education office@av12cEducation9.5K
FreshMinds Academy@freshminds_academyEducation6.39K
Ethio Freshman@ethiofreshman1Education6.28K
Grace Africa Scholars@graceconsultancyEducation10.4K