Posts of ባርሳ እና ሲቲ በኢትዮጵያ ™️
2:30 ነው GIVE AWAY CHANNELUN SHARE አርጉ https://t.me/ETHIO_BaracManCity JOIN ያላላቹ JOIN በሉ
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 1 h | 54 |
| 3 h | 92 |
- After 1 hour54
- Total to date92
Views growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 1 h | 120 |
| 4 h | 174 |
- After 1 hour120
- Total to date174
GIVEAWAY TIME🌟🌟🌟🌟🌟 ⚡PSG VS ..ROMA⚡ የዝህ ጨወታ ትክክለኛ ግምት ኮማንት ለይ ቀድመው ለስቀመጡ 2እድለኞች እሽልማለው 25. 25birr መሳሰብያ 1, edit አይቻልም 2, ከአንድ በለይ መልስ መፃፍ አይቻልም 3, ከ4:00 በሀለ መገመት አይቻልም በተረፈ መልከም እድል👍👍👍 Reaction እያረገችሁ ጀማው በዛውም❤️🔥❤️🔥❤️🔥❤️🔥
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 2 h | 8 |
| 4 h | 11 |
| 7 h | 17 |
- After 1 hour8
- After 6 hours17
- Total to date17
GIVEAWAY TIME🌟🌟🌟🌟🌟 ⚡PSG VS ..ROMA⚡ የዝህ ጨወታ ትክክለኛ ግምት ኮማንት ለይ ቀድመው ለስቀመጡ 2እድለኞች እሽልማለው 25. 25birr መሳሰብያ 1, edit አይቻልም 2, ከአንድ በለይ መልስ መፃፍ አይቻልም 3, ከ4:00 በሀለ መገመት አይቻልም በተረፈ መልከም እድል👍👍👍 Reaction እያረገችሁ ጀማው በዛውም❤️🔥❤️🔥❤️🔥❤️🔥
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 12 |
| 2 h | 22 |
| 4 h | 31 |
| 7 h | 43 |
- After 1 hour12
- After 6 hours43
- Total to date43
Views growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 12 h | 19 |
| 25 h | 58 |
- After 24 hours58
- Total to date58
Views growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 12 h | 19 |
| 25 h | 55 |
- After 24 hours55
- Total to date55
Views growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 12 h | 16 |
| 25 h | 47 |
- After 24 hours47
- Total to date47
Views growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 23 h | 32 |
| 25 h | 36 |
- After 24 hours36
- Total to date36
Breaking ፦ ማቴውስ ኑኔስ እና አብዱቆድር ኩሳኖቭ ማንችስተር ሲቲ ከፉልሃም ጋር ለሚያደርገው ጨዋታ መሳተፋቸው አጠራጣሪ ነው። ማሬስካ፦ “ከመጨረሻው ጨዋታ ጀምሮ ማቴውስ እና ኩሳ እስካሁንም ለነገው ጨዋታ አጠራጣሪ ናቸው፤ አሁንም አንዳንድ ችግሮች አሉባቸው። በሚቀጥለው ሰዓት እናያለን።”
Open in Telegramኤንዞ ማሬስካ ስለ ማንቸስተር ሲቲ የመሀል ሜዳ ክፍል ሲናገር፦ «በተለይም ከሚዛን (balance) አንጻር በተሻለ መልኩ ማድረግ የሚገቡን ነገሮች አሉ። ነገር ግን ሰባት ተከታታይ ጨዋታዎችን ያሸነፉት እነዚያው የመሀል ሜዳ ተጫዋቾች፣ አሁን በተከታታይ ሦስት ጨዋታዎችን የተሸነፉት ተመሳሳይ ተጫዋቾች ናቸው። እግር ኳስ ይሄው ነው። የተለያዩትን ሽንፈቶችም መተንተን ያለብን ይመስለኛል። ከአስቶን ቪላ እና በሁለቱም የብራይተን ጨዋታዎች ላይ፣ የጨዋታው ኮከብ (Man of the Match) የነበሩት የእነሱ ግብ ጠባቂዎች ናቸው — ይሄም ጨዋታው ምን ይመስል እንደነበር ያሳያል። በኖቲንግሃም ፎረስት ሜዳ ላይ ግን እንደ አለመታደል ሆኖ በተለይ በመጀመሪያው አጋማሽ በቂ ብቃት አላሳየንም ነበር። ያም ቢሆን ግን ይሄ መማሪያ መንገድ ነው።» 👉@ETHIO_Barcmancity
Open in Telegram🚨 ኤንዞ ማሬስካ፦ «ቅዳሜ ማሸነፍ ዋናው ዒላማዬ ነው። ጨዋታ በጨዋታ መጓዝን እወዳለሁ፤ ስለ የካቲት ወይም መጋቢት ማሰብ አልወድም። በቀጣዩ ጨዋታ ላይ ብቻ ማተኮርን እመርጣለሁ፤ መጋቢት ወር እና የውድድር ዘመኑ መጨረሻ ላይ ስንደርስ የት ቦታ እንዳለን አይተን የዚያን ጊዜ ዒላማዎቻችንን እና ግቦቻችንን ማስቀመጥ እንችላለን...» 👉@ETHIO_Barcmancity
Open in Telegramየሁለቱ ጥምረት የትም አያደርሰንም ምክኒያቱም ቼርኪ እና ኢንዞ off the ball ደካማ ናቸው አምና በርናርዶ ሲሰጠን የነበረውን አገልግሎት አይሰጡንም በዚህም ምክኒያት press አድርገው ለሚጫወቱት ቡድኖች ሁሌም ተጋላጭ ነን በዛም ምክኒያት አንዳቸው ግድ ቤንች መሆን አለባቸው። የጌሂ እና የዲያዝ የመከላከል ብቃት ሳይኖራቸው ቀርቶ ሳይሆን የመከላከል tactic ስለተቀየረ ነው እንጂ ሶስቱም ማለትም ዲያዝ ጌሂ እና ግቫርዲዮል እየተቸገሩ ያሉት ብቃት ስለሌላቸው ሳይሆን የመከላከል ሲስተሙ ስለተቀየረባቸው ነው እሱ የማሬስካ ትልቁ የቤት ስራ ነው።
Open in Telegram