Posts of ETHIO ARSENAL

newest first

#352022Photo

▪️||ከሳካ ጋር ያመሸው ግቫርዲዮልና ከኦሊሴ ጋር ያመሸው ካላፊዮሪ Gunners domination 🔥 SHARE @ETHIO_ARSENAL

Open in Telegram
Views2,865−79%vs avg
Forwards5
Reactions201
Comments9
#352021Photo

▪️|| በክለባችን እየተሰጠው ካለው ደቂቃ በላይ የሚገባው ድንቅ ተጫዋች ነው እሱን ቤንች ላይ አስቀምጠን መግባታችን በራሱ ተአምር ነው እኔ በግሌ ክለባችን ያለው ጥንቅቅ ያለ ዘመናዊ ስድስት ቁጥር ዙቢ ነው ! SHARE @ETHIO_ARSENAL

Open in Telegram
Views3,575−73%vs avg
Forwards0
Reactions190
Comments14
#352020Photo

No Havert No problem 🤌 SHARE @ETHIO_ARSENAL

Open in Telegram
Views4,268−68%vs avg
Forwards0
Reactions184
Comments4
#352019Photoedited

•|| ተጫዋቾቻችን በ ሀገራት ጨዋታ : ቪክቶር ዮኬሬስ - 3 ጎሎች ቡካዮ ሳካ - 2 ጎሎች ክሪስቶስ ዞሊስ - 1 ጎል ሚኬል ሜሪኖ - 1 ጎል ብሩኖ ጊማራይሽ - 1 ጎል "SHARE". @ETHIO_ARSENAL

Open in Telegram
Views4,227−69%vs avg
Forwards1
Reactions130
Comments2
#352018Photoalbum

ጨዋታውን እየተከታተላችሁ ከሆነ ራያ ለምን የዴላ ፎንቴ  ምርጫ እንዳልሆነ ትረዳላችሁ ከኳሊቲ ሳይሆን ከአጨዋወት አንፃር !! SHARE @ETHIO_ARSENAL

Open in Telegram
Views4,569−66%vs avg
Forwards1
Reactions—
Comments—
#352016Photo

•|| ዙቢ 🫂 ❤️ ሜሪኖ "SHARE". @ETHIO_ARSENAL

Open in Telegram
Views4,572−66%vs avg
Forwards0
Reactions216
Comments4
#352013Photo

ለሀገሩ ስፔን በዛሬው ጨዋታ ቋሚ ሆኖ የጀመረው የክለባችን ቁጥር አንድ ግብ ጠባቂ ዴቪድ ራያ ፀጉሩን እንደተቆረጠ የሚናፈሱ የውሸት የበሬ ወለደ ዜናዎች ናቸው ! እኔ በግሌ እንዲቆረጠው ስለማልፈልግ ነው 🙌 SHARE @ETHIO_ARSENAL

Open in Telegram
Views5,582−58%vs avg
Forwards0
Reactions176
Comments25
#352012Textedited

የሜሪኖን ፀዴ ጎል ለመመልከት👇👇👇 https://t.me/+H5-NpoCOx_k0ZGY0

Open in Telegram
Views302−98%vs avg
Forwards0
Reactions—
Comments0
#352011Text

ጎልልል ሜሪኖ

Open in Telegram
Views868−94%vs avg
Forwards1
Reactions34
Comments2
#352010Photo

Warrior 💪 #BG39 SHARE @ETHIO_ARSENAL

Open in Telegram
Views1,492−89%vs avg
Forwards1
Reactions74
Comments1
#352009Photoedited

◾️|ቡካዮ ሳካ ለሀገሩ፡ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿44 ጊዜ ለእንግሊዝ ተሰልፏል ⚽️31 የጎል ተሳትፎ አድርጓል 🏆13 MOTM ሽልማቶች ተሸልሟል Star boy ❤️👏 “SHARE" @ETHIO_ARSENAL

Open in Telegram
Views5,924−56%vs avg
Forwards1
Reactions354
Comments44
#352008Photo

📲 Bukayo Saka በ IG ገፁ: “Glory to God” SHARE @ETHIO_ARSENAL

Open in Telegram
Views7,055−47%vs avg
Forwards0
Reactions283
Comments11
#352007Photoedited

ኮንሳ በIG ገፁ 😁 7🆙 in 🇭🇷 SHARE @ETHIO_ARSENAL

Open in Telegram
Views8,288−38%vs avg
Forwards0
Reactions451
Comments5
#352006Photoedited

◾|| ካላፊዮሪ የጣሊያን ብሔራዊ መዝሙር ሲዘምር ያሳየው ከፍተኛ ስሜትና ጩኸት ይህችን ወጣት ማስኮት ከጠበቀችው በላይ አስደንግጧታል። 😂🇮🇹 በኋላም የ ክለባችን ተከላካይ እሷን አጽናንቶ አረጋጋት። ❤️ “SHARE" @ETHIO_ARSENAL

Open in Telegram
Views10,141−25%vs avg
Forwards0
Reactions390
Comments10
#352004Photo

◾️|ቡካዮ ሳካ🗣️፦ ለእንግሊዝ ሁለት ግቦችን ማስቆጠር ሁልጊዜም ጥሩ ስሜት ይፈጥራል በዚህም በጣም ደስተኛ ነኝ።"🔥 “SHARE" @ETHIO_ARSENAL

Open in Telegram
Views10,828−19%vs avg
Forwards0
Reactions396
Comments14
#352003Photo

▪️| ጃክ ዊልሸር ስለ ማክስ ዳውማን፡ «ማክስ 13 ዓመቱ እያለ እኔ ከ18 ዓመት በታች አሰለጥን ነበር። ልዩ ተሰጥኦ ስላለው፣ አባቴ መጥቶ እንዲያየው ነገርኩት። እሱም መጥቶ ካየው በኃላ ምን እንዳሰበ ጠየቅኩት። ለእኔ የሚያደላው አባቴም 'እሱ ካንተ የተሻለ ነው' አለኝ።» [BBC Sport] SHARE @ETHIO_ARSENAL

Open in Telegram
Views11,809−12%vs avg
Forwards0
Reactions358
Comments37
#352002Photo

ያማል አሁን እየተደረገ ባለ ጨዋታ ጎል አስቆጥሮ በሄነሪ የደስታ አገላለጽ ! "SHARE". @ETHIO_ARSENAL

Open in Telegram
Views12,561−7%vs avg
Forwards0
Reactions621
Comments42
#352001Photo

◾||አርሰናል የዶርትሙንድ 15 ዓመት አማካይ ጀስቲን ኢጆዳመንን ለማስፈረም ውድድሩ ውስጥ ገብቷል። ተጫዋቹ በአቋሙ ከጁድ ቤሊንግሃም ጋር እየተነጻጸረ ሲሆን፣ ባርሴሎና፣ ኤሲ ሚላን እና ጁቬንቱስም እየተከታተሉት ነው። አርሰናል በእድገቱ በጣም መደነቁ ተዘግቧል። {Graeme Bailey} “SHARE" @ETHIO_ARSENAL

Open in Telegram
Views13,505+1%vs avg
Forwards0
Reactions202
Comments2
#351998Photoedited

ሳካ በዛሬው ጨዋታ 🔥 ⚽ ግቦች፡ 2 🎯 ሙከራዎች፡ 5 🎯 ኢላማውን የጠበቁ ሙከራዎች፡2 🥅 ትላልቅ የግብ ዕድሎች፡ 1 🪄 የተሳኩ ድሪብሎች፡ 2 🔑 ወሳኝ ኳሶች (Key passes)፡ 2 📦 በተጋጣሚ የግብ ክልል ውስጥ ኳስን የነካው፡ 11 ⚡Rating፡ 9.0/10 SHARE @ETHIO_ARSENAL

Open in Telegram
Views15,927+19%vs avg
Forwards0
Reactions366
Comments14
#351997Photo

Tap in ነው የሚያስቆጥረው 🤫 "SHARE". @ETHIO_ARSENAL

Open in Telegram
Views4,210−69%vs avg
Forwards0
Reactions199
Comments29
#351996Photo

▪| ቡካዮ ሳካ በዚህ ሲዝን ለክለቡ እና ለሀገሩ : 9 ጨዋታዎች 5 ጎሎች SHARE @ETHIO_ARSENAL

Open in Telegram
Views8,117−40%vs avg
Forwards0
Reactions375
Comments47
#351995Photo

እንግሊዝ ክሮሺያን የሰባት ለዜሮ ድል ባስመዘገበችበት ጨዋታ ቡካዮ ሳካ ሁለት ጎል ማስቆጠር ችሏል። "SHARE". @ETHIO_ARSENAL

Open in Telegram
Views9,918−26%vs avg
Forwards0
Reactions367
Comments8
#351994Text

የሳካን ፀዴ ጎሎች ለመመልከት👇👇👇 https://t.me/+H5-NpoCOx_k0ZGY0

Open in Telegram
Views13,224−2%vs avg
Forwards0
Reactions94
Comments6
#351993Text

ጎልልል ሳካካካካካካ

Open in Telegram
Views13,830+3%vs avg
Forwards0
Reactions184
Comments19
#351992Text

በመረጣችሁት መሰረት ከ1992 ጀምሮ የአርሰናል ምርጥ 11 🔥 ቲዬሪ ሄነሪ አሌክሲስ ሳንቼዝ ቡካዮ ሳካ ሴስክ ፋብሪጋዝ ሜሱት ኦዚል ፓትሪክ ቪዬራ አሽሊ ኮል ጋብሬል ሳሊባ ቲምበር ዴቪድ ራያ

Open in Telegram
Views14,129+5%vs avg
Forwards0
Reactions553
Comments41
#351990Photoedited

ራያ ለስፔን በቋሚነት ጀምሯል "SHARE" @ETHIO_ARSENAL

Open in Telegram
Views13,230−2%vs avg
Forwards0
Reactions482
Comments6
#351989Photoalbum
Views12,631−6%vs avg
Forwards0
Reactions—
Comments—
#351988Photoalbum

ዩሪየን ቲምበር በኔዘርላንድ ልምምድ ላይ! SHARE @ETHIO_ARSENAL

Open in Telegram
Views12,931−4%vs avg
Forwards0
Reactions240
Comments0