▪️||ከሳካ ጋር ያመሸው ግቫርዲዮልና ከኦሊሴ ጋር ያመሸው ካላፊዮሪ Gunners domination 🔥 SHARE @ETHIO_ARSENAL
Открыть в TelegramПосты канала ETHIO ARSENAL
▪️|| በክለባችን እየተሰጠው ካለው ደቂቃ በላይ የሚገባው ድንቅ ተጫዋች ነው እሱን ቤንች ላይ አስቀምጠን መግባታችን በራሱ ተአምር ነው እኔ በግሌ ክለባችን ያለው ጥንቅቅ ያለ ዘመናዊ ስድስት ቁጥር ዙቢ ነው ! SHARE @ETHIO_ARSENAL
Открыть в TelegramNo Havert No problem 🤌 SHARE @ETHIO_ARSENAL
Открыть в Telegram•|| ተጫዋቾቻችን በ ሀገራት ጨዋታ : ቪክቶር ዮኬሬስ - 3 ጎሎች ቡካዮ ሳካ - 2 ጎሎች ክሪስቶስ ዞሊስ - 1 ጎል ሚኬል ሜሪኖ - 1 ጎል ብሩኖ ጊማራይሽ - 1 ጎል "SHARE". @ETHIO_ARSENAL
Открыть в Telegramጨዋታውን እየተከታተላችሁ ከሆነ ራያ ለምን የዴላ ፎንቴ ምርጫ እንዳልሆነ ትረዳላችሁ ከኳሊቲ ሳይሆን ከአጨዋወት አንፃር !! SHARE @ETHIO_ARSENAL
Открыть в TelegramБез текста
Открыть в Telegram•|| ዙቢ 🫂 ❤️ ሜሪኖ "SHARE". @ETHIO_ARSENAL
Открыть в Telegramለሀገሩ ስፔን በዛሬው ጨዋታ ቋሚ ሆኖ የጀመረው የክለባችን ቁጥር አንድ ግብ ጠባቂ ዴቪድ ራያ ፀጉሩን እንደተቆረጠ የሚናፈሱ የውሸት የበሬ ወለደ ዜናዎች ናቸው ! እኔ በግሌ እንዲቆረጠው ስለማልፈልግ ነው 🙌 SHARE @ETHIO_ARSENAL
Открыть в Telegramየሜሪኖን ፀዴ ጎል ለመመልከት👇👇👇 https://t.me/+H5-NpoCOx_k0ZGY0
Открыть в Telegramጎልልል ሜሪኖ
Открыть в TelegramWarrior 💪 #BG39 SHARE @ETHIO_ARSENAL
Открыть в Telegram◾️|ቡካዮ ሳካ ለሀገሩ፡ 🏴44 ጊዜ ለእንግሊዝ ተሰልፏል ⚽️31 የጎል ተሳትፎ አድርጓል 🏆13 MOTM ሽልማቶች ተሸልሟል Star boy ❤️👏 “SHARE" @ETHIO_ARSENAL
Открыть в Telegram📲 Bukayo Saka በ IG ገፁ: “Glory to God” SHARE @ETHIO_ARSENAL
Открыть в Telegramኮንሳ በIG ገፁ 😁 7🆙 in 🇭🇷 SHARE @ETHIO_ARSENAL
Открыть в Telegram◾|| ካላፊዮሪ የጣሊያን ብሔራዊ መዝሙር ሲዘምር ያሳየው ከፍተኛ ስሜትና ጩኸት ይህችን ወጣት ማስኮት ከጠበቀችው በላይ አስደንግጧታል። 😂🇮🇹 በኋላም የ ክለባችን ተከላካይ እሷን አጽናንቶ አረጋጋት። ❤️ “SHARE" @ETHIO_ARSENAL
Открыть в Telegram◾️|ቡካዮ ሳካ🗣️፦ ለእንግሊዝ ሁለት ግቦችን ማስቆጠር ሁልጊዜም ጥሩ ስሜት ይፈጥራል በዚህም በጣም ደስተኛ ነኝ።"🔥 “SHARE" @ETHIO_ARSENAL
Открыть в Telegram▪️| ጃክ ዊልሸር ስለ ማክስ ዳውማን፡ «ማክስ 13 ዓመቱ እያለ እኔ ከ18 ዓመት በታች አሰለጥን ነበር። ልዩ ተሰጥኦ ስላለው፣ አባቴ መጥቶ እንዲያየው ነገርኩት። እሱም መጥቶ ካየው በኃላ ምን እንዳሰበ ጠየቅኩት። ለእኔ የሚያደላው አባቴም 'እሱ ካንተ የተሻለ ነው' አለኝ።» [BBC Sport] SHARE @ETHIO_ARSENAL
Открыть в Telegramያማል አሁን እየተደረገ ባለ ጨዋታ ጎል አስቆጥሮ በሄነሪ የደስታ አገላለጽ ! "SHARE". @ETHIO_ARSENAL
Открыть в Telegram◾||አርሰናል የዶርትሙንድ 15 ዓመት አማካይ ጀስቲን ኢጆዳመንን ለማስፈረም ውድድሩ ውስጥ ገብቷል። ተጫዋቹ በአቋሙ ከጁድ ቤሊንግሃም ጋር እየተነጻጸረ ሲሆን፣ ባርሴሎና፣ ኤሲ ሚላን እና ጁቬንቱስም እየተከታተሉት ነው። አርሰናል በእድገቱ በጣም መደነቁ ተዘግቧል። {Graeme Bailey} “SHARE" @ETHIO_ARSENAL
Открыть в Telegramሳካ በዛሬው ጨዋታ 🔥 ⚽ ግቦች፡ 2 🎯 ሙከራዎች፡ 5 🎯 ኢላማውን የጠበቁ ሙከራዎች፡2 🥅 ትላልቅ የግብ ዕድሎች፡ 1 🪄 የተሳኩ ድሪብሎች፡ 2 🔑 ወሳኝ ኳሶች (Key passes)፡ 2 📦 በተጋጣሚ የግብ ክልል ውስጥ ኳስን የነካው፡ 11 ⚡Rating፡ 9.0/10 SHARE @ETHIO_ARSENAL
Открыть в TelegramTap in ነው የሚያስቆጥረው 🤫 "SHARE". @ETHIO_ARSENAL
Открыть в Telegram▪| ቡካዮ ሳካ በዚህ ሲዝን ለክለቡ እና ለሀገሩ : 9 ጨዋታዎች 5 ጎሎች SHARE @ETHIO_ARSENAL
Открыть в Telegramእንግሊዝ ክሮሺያን የሰባት ለዜሮ ድል ባስመዘገበችበት ጨዋታ ቡካዮ ሳካ ሁለት ጎል ማስቆጠር ችሏል። "SHARE". @ETHIO_ARSENAL
Открыть в Telegramየሳካን ፀዴ ጎሎች ለመመልከት👇👇👇 https://t.me/+H5-NpoCOx_k0ZGY0
Открыть в Telegramጎልልል ሳካካካካካካ
Открыть в Telegramበመረጣችሁት መሰረት ከ1992 ጀምሮ የአርሰናል ምርጥ 11 🔥 ቲዬሪ ሄነሪ አሌክሲስ ሳንቼዝ ቡካዮ ሳካ ሴስክ ፋብሪጋዝ ሜሱት ኦዚል ፓትሪክ ቪዬራ አሽሊ ኮል ጋብሬል ሳሊባ ቲምበር ዴቪድ ራያ
Открыть в TelegramБез текста
Открыть в Telegramራያ ለስፔን በቋሚነት ጀምሯል "SHARE" @ETHIO_ARSENAL
Открыть в TelegramБез текста
Открыть в Telegramዩሪየን ቲምበር በኔዘርላንድ ልምምድ ላይ! SHARE @ETHIO_ARSENAL
Открыть в Telegram