የኤችአይቪን ስርጭት ይገታል የተባለዉ መድኃኒት ለ120 አገራት ሊቀርብ ነው‼️ የአሜሪካው የምግብና መድኃኒት አስተዳደር በዓመት ሁለት ጊዜ ብቻ በመውጋት የኤችአይቪ/ኤድስን ስርጭት ለመከላከል የሚያስችለውን "ሊናካፓቪር" የተባለ መድኃኒት አጸደቀ። ይህም መድኃኒቱ በዝቅተኛ የገቢ ደረጃ ላይ ለሚገኙ 120 አገራት በዝቅተኛ ዋጋና በፍጥነት እንዲደርስ ትልቅ ዕድል የሚፈጥር መሆኑ ተጠቁሟል። የመድኃኒቱ አምራቾችና የጤና ተቋማት እንዳስታወቁት፣ መድኃኒቱ በእነዚህ አገራት ለአንድ ሰው በዓመት 40 ዶላር ገደማ የሚቀርብ ሲሆን፣ ይህም በአሁኑ ወቅት በየቀኑ ከሚወሰዱ የመከላከያ እንክብሎች ዋጋ ጋር እኩል ነው ተብሏል። በየቀኑ መድኃኒት መውሰድ ለሚረሱ ወይም ለሚቸገሩ ሰዎች ይህ ክትባት ከፍተኛ መፍትሔ እንደሚሰጥ የተገለጸ ሲሆን፣ ተደርገዋል በተባሉ ጥናቶችም አዳዲስ የኤችአይቪ ኤችአይቪ የመያዝ አጋጣሚዎችን ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ ማስቀረቱ ተረጋግጧል። @Esat_tv1 @Esat_tv1
Open in TelegramPosts of ESAT (ኢሳት🇪🇹)®
Forwarded from Sebli properties
💥በመገናኛ የካ ክፍለ ከተማ (ዲያስፖራ አደባባይ) የሚገኘውን የቴምር ፕሮፐርቲስ ዘመናዊ አፓርትመንት የሽያጭ መረጃ; የክፍያ አማራጭ፦ በ40/60 አከፋፈል (40% አሁን፣ ቀሪውን 60% ቤት ሲረከቡ) ወይም ቀሪውን 80% እስከ 15 ዙር ያለምንም ወለድና የዕቃዎች ጭማሪ መክፈል ይቻላል። ለ40% ከፋዮች የ10% ቅናሽ አለ እንዲሁም 100% ለከፈለ 35%ቅናሽ አለው 👉ሌሎች ሳይቶች፦ በሳርቤት፣ አዋሬ፣ ቡልጋሪያ፣ ፒያሳ የመኖሪያና የንግድ ሱቆች/ቢሮዎች ይገኛሉ 💥💥💥(ባለ 2መኝታ) 💥96ካሬ*115,000ብር=11,040,000ብር 20%ቅድመ ክፍያ=2,208,000ብር 💥99ካሬ*115,000ብር=11,385,000 20%ቅድመ ክፍያ =2,277,000 100%ስትከፍሉ35%ቅናሽ ከቅናሽ በኋላ =7,400,250ሙሉ ዋጋ ይሆናል 💥103ካሬ*125,000ብር =12,875,000ብር ቅድመ ክፍያ 20%=2,575,000 100%ስትከፍሉ 35%ቅናሽ =8,368,750ብር 💥💥💥 (ባለ3መኝታ) 💥123ካሬ*125,000ብር=15,375,000ብር ሙሉ ክፍያ ቅድመ ክፍያ 20%=3,075,000ብር 100%ለከፈለ ከሙሉ ክፍያ 35% ቅናሽ ያማለት =9,993,750ብር ሙሉ ክፍያ ይሆናል 💥145ካሬ*125,000ብር =17,750,000ብር ቅድመ ክፍያ 20% 3,550,000ብር 100%ለከፈለ 35% ቅናሽ ከቅናሽ በኋላ 11,537,000 ብር ይሆናል 🌟🌟ፔንታውስ ለምትፈልጉ አለን🌟🌟 ለበለጠ መረጃ +251978791342ይደውሉልን ።
Open in Telegramበሆርሙዝ ሰርጥ አቅራቢያ የሚገኙ የአይኤስ ሚሳይል ስጋቶችን ለማክሸፍ አሜሪካ በኢራን ቀሽም ደሴት ላይ ወታደራዊ ጥቃት ፈጸመች‼️ ጥቅምት 24 ቀን 2019(መናኸሪያ ሬዲዮ) በሆርሙዝ ሰርጥ አቅራቢያ በሚገኘው የኢራኗ ቀሽም ደሴት (Qeshm Island) ላይ በርካታ የቦምብ ፍንዳታዎች መሰማታቸውን ተከተሎ፣ አሜሪካ በደሴቱ በሚገኙ የኢራን ወታደራዊ ኢላማዎች ላይ የተወሰነ ወታደራዊ ጥቃት መፈጸሟን አረጋግጣለች። የአሜሪካ ባለስልጣናት እንደገለጹት፤ እርምጃው የተወሰደው በአካባቢው በሚንቀሳቀሱ የአሜሪካ ወታደራዊ ሃይሎች ላይ የአየር ተቃዋሚ ሚሳይሎችን (surface-to-air missiles) በመጠቀም ስጋት በደቀኑ የኢራን ሃይሎች ላይ ነው። ዋሽንግተን ጥቃቱ በስትራቴጂካዊ የውሃ መስመሩ ላይ የሚገኙ የአሜሪካ ኃይሎችን ለመጠበቅ የተደረገ "የራስን የመከላከል እርምጃ" ነው ስትል ገልጻዋለች። የኢራን መንግስት መገናኛ ብዙሃን ጥቅምት 23 በደሴቱ ላይ በርካታ ፍንዳታዎች መሰማታቸውን የዘገቡ ሲሆን፣ የአካባቢው ነዋሪዎችም 2 የጦር አውሮፕላኖች በአካባቢው ሲበሩ ማየታቸውን ተናግረዋል። እንደ አሜሪካ ባለስልጣናት ገለጻ፤ ጥቃቱ የተወሰነ ወሰን ያለውና ወደ ሰፊ ወታደራዊ ግጭት የሚያመራ አይደለም። ስለደረሰው የጉዳት መጠንና ሰብአዊ ጉዳት እስካሁን በይፋ የተረጋገጠ መረጃ የለም። ይህ አጋጣሚ የተከሰተው የአለም አቀፍ የነዳጅ እና የኢነርጂ አቅርቦት ቁልፍ በሆነው የሆርሙዝ ሰርጥ አካባቢ በዋሽንግተን እና በቴህራን መካከል ያለው ውጥረት በበረታበት ወቅት ነው። አሜሪካ ይህንን ወታደራዊ እርምጃ ብትወስድም፣ አሁንም ቢሆን ከኢራን ጋር በድርድር ስምምነት ላይ ለመድረስ ተስፋ እንዳላት የአሜሪካ ባለስልጣናት ገልጸዋል። @Esat_tv1 @Esat_tv1
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 5 h | 16,064 |
| 15 h | 21,302 |
| 27 h | 29,202 |
- After 6 hours16,064
- After 24 hours29,202
- Total to date29,202
Views growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 5 h | 15,549 |
| 15 h | 20,611 |
| 27 h | 26,991 |
- After 6 hours15,549
- After 24 hours26,991
- Total to date26,991
በኦሮሚያ ክልል ቱሉ ገና ባለፈው ሳምንት በተፈፀመው ጥቃት በርካታ ሲቪሎች መገደላቸውን ነዋሪዎች ተናገሩ‼️ ከእማኞቹ አንዱ ሲናገሩ፣ "ገዳ ኮማንዶዎች ወደ ጊዳ አያና መጥተው እሁድ ዕለት ተኩስ ተጀመረ፤ ብዙ ንፁሐንን ያዙ፤ ሰኞም ተኩሱ ቀጠለ፤ ብዙ ንፁሐን ተገደሉ፤ ብዙ ቤቶችም ተቃጠሉ" ብለዋል። ሁለት ቀን የነበረው ተኩስ ቆሞ ማክሰኞ ጥቅምት 17 የተገደሉ ሰዎችን ለማንሳት ፍለጋ ሲጀመር "17 ሟቾች" መገኘታቸውን ገልፀዋል። "በአንድ ቦታ ያገኘናቸው ዘጠኝ ሰዎች ናቸው። ሰላማዊ ሰዎች ናቸው፤ አንደኛው እንዲያውም የማውቀው ነጋዴ ነበረ" ሲሉ ተናግረዋል። @Esat_tv1 @Esat_tv1
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 10 h | 22,731 |
| 32 h | 30,711 |
- After 24 hours30,711
- Total to date30,711
Forwarded from Sebli properties
💥በመገናኛ የካ ክፍለ ከተማ (ዲያስፖራ አደባባይ) የሚገኘውን የቴምር ፕሮፐርቲስ ዘመናዊ አፓርትመንት የሽያጭ መረጃ; የክፍያ አማራጭ፦ በ40/60 አከፋፈል (40% አሁን፣ ቀሪውን 60% ቤት ሲረከቡ) ወይም ቀሪውን 80% እስከ 15 ዙር ያለምንም ወለድና የዕቃዎች ጭማሪ መክፈል ይቻላል። ለ40% ከፋዮች የ10% ቅናሽ አለ እንዲሁም 100% ለከፈለ 35%ቅናሽ አለው 👉ሌሎች ሳይቶች፦ በሳርቤት፣ አዋሬ፣ ቡልጋሪያ፣ ፒያሳ የመኖሪያና የንግድ ሱቆች/ቢሮዎች ይገኛሉ 💥💥💥(ባለ 2መኝታ) 💥96ካሬ*115,000ብር=11,040,000ብር 20%ቅድመ ክፍያ=2,208,000ብር 💥99ካሬ*115,000ብር=11,385,000 20%ቅድመ ክፍያ =2,277,000 100%ስትከፍሉ35%ቅናሽ ከቅናሽ በኋላ =7,400,250ሙሉ ዋጋ ይሆናል 💥103ካሬ*125,000ብር =12,875,000ብር ቅድመ ክፍያ 20%=2,575,000 100%ስትከፍሉ 35%ቅናሽ =8,368,750ብር 💥💥💥 (ባለ3መኝታ) 💥123ካሬ*125,000ብር=15,375,000ብር ሙሉ ክፍያ ቅድመ ክፍያ 20%=3,075,000ብር 100%ለከፈለ ከሙሉ ክፍያ 35% ቅናሽ ያማለት =9,993,750ብር ሙሉ ክፍያ ይሆናል 💥145ካሬ*125,000ብር =17,750,000ብር ቅድመ ክፍያ 20% 3,550,000ብር 100%ለከፈለ 35% ቅናሽ ከቅናሽ በኋላ 11,537,000 ብር ይሆናል 🌟🌟ፔንታውስ ለምትፈልጉ አለን🌟🌟 ለበለጠ መረጃ +251978791342ይደውሉልን ።
Open in Telegramእኔም በኦሮምያ ክልል አርሲ ዞን የተፈጸመው የንጹሃን ግድያ አሳስቦኛል‼️ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር የሆኑት አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ በኢምባሲው የፌስቢክ ገጽ ባወጡት ጽሑፍ ነው ይህን የተናገሩት። አምባሳደሩ የአሜሪካ መንግስት የአፍሪካ ጉዳዮች ቢሮ ያወጣውን መግለጫ በማጋራት የአሜሪካ መንግስት ስጋት የእኔም ነው ብለዋል። አሜሪካ በሃይማኖት፣ በብሔር ወይም በፖለቲካ ምክንያት የሚፈጸሙ ጥቃቶችን አጥብቃ እንደምትቃወምና የኢትዮጵያ መንግስት በግድያው ላይ ምርመራ በማድረግ አጥፊዎችን ለፍርድ እንዲያቀርብ አፅዕኖት ሰጥተዋል። @Esat_tv1 @Esas_tv1
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 8 h | 20,290 |
| 32 h | 29,497 |
| 78 h | 40,563 |
- After 6 hours20,290
- After 24 hours29,497
- Total to date40,563
Views growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 8 h | 19,807 |
| 32 h | 28,757 |
| 78 h | 37,066 |
- After 6 hours19,807
- After 24 hours28,757
- Total to date37,066
Forwarded from Sebli properties
💥በመገናኛ የካ ክፍለ ከተማ (ዲያስፖራ አደባባይ) የሚገኘውን የቴምር ፕሮፐርቲስ ዘመናዊ አፓርትመንት የሽያጭ መረጃ; የክፍያ አማራጭ፦ በ40/60 አከፋፈል (40% አሁን፣ ቀሪውን 60% ቤት ሲረከቡ) ወይም ቀሪውን 80% እስከ 15 ዙር ያለምንም ወለድና የዕቃዎች ጭማሪ መክፈል ይቻላል። ለ40% ከፋዮች የ10% ቅናሽ አለ እንዲሁም 100% ለከፈለ 35%ቅናሽ አለው 👉ሌሎች ሳይቶች፦ በሳርቤት፣ አዋሬ፣ ቡልጋሪያ፣ ፒያሳ የመኖሪያና የንግድ ሱቆች/ቢሮዎች ይገኛሉ 💥💥💥(ባለ 2መኝታ) 💥96ካሬ*115,000ብር=11,040,000ብር 20%ቅድመ ክፍያ=2,208,000ብር 💥99ካሬ*115,000ብር=11,385,000 20%ቅድመ ክፍያ =2,277,000 100%ስትከፍሉ35%ቅናሽ ከቅናሽ በኋላ =7,400,250ሙሉ ዋጋ ይሆናል 💥103ካሬ*125,000ብር =12,875,000ብር ቅድመ ክፍያ 20%=2,575,000 100%ስትከፍሉ 35%ቅናሽ =8,368,750ብር 💥💥💥 (ባለ3መኝታ) 💥123ካሬ*125,000ብር=15,375,000ብር ሙሉ ክፍያ ቅድመ ክፍያ 20%=3,075,000ብር 100%ለከፈለ ከሙሉ ክፍያ 35% ቅናሽ ያማለት =9,993,750ብር ሙሉ ክፍያ ይሆናል 💥145ካሬ*125,000ብር =17,750,000ብር ቅድመ ክፍያ 20% 3,550,000ብር 100%ለከፈለ 35% ቅናሽ ከቅናሽ በኋላ 11,537,000 ብር ይሆናል 🌟🌟ፔንታውስ ለምትፈልጉ አለን🌟🌟 ለበለጠ መረጃ +251978791342ይደውሉልን ።
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 8 h | 19,579 |
| 32 h | 28,043 |
- After 6 hours19,579
- After 24 hours28,043
- Total to date28,043
Views growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 8 h | 18,771 |
| 32 h | 30,923 |
| 68 h | 35,553 |
- After 6 hours18,771
- After 24 hours30,923
- Total to date35,553
በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን በተፈናቃዮች መጠለያ ጣቢያ ላይ በተፈፀመ የድሮን ጥቃት 18 ሰዎች ሲገደሉ ከ30 በላይ ሰዎች መቁሰላቸው ተነገረ‼️ የአማራ ክልል፣ ደቡብ ወሎ ዞን፣ ተወለደሬ ወረዳ በሚገኘው እና በተለምዶ የቱርክ ካምፕ እየተባለ በሚጠራው መጠለያ ጣቢያ ላይ በደረሰ የድሮን እና የመድፍ ጥቃት የሞቱ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ መሆኑን በመጠለያ ጣቢያው የሚገኙ የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች ለዶቼ ቬለ ገልፀዋል። ትናንት ጥቅምት 19 ቀን 2019 ዓ.ም. ከቀኑ 5:30 ጀምሮ በተፈፀመው በዚህ ጥቃት 18 ሰዎች ሲገደሉ 30 መቁሰላቸውን በመጠለያ ጣቢያው የሚገኙ የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች ገልፀዋል። ጥቃቱ የተፈጸመው በስፍራው የፋኖ ኃይሎች ይንቀሳቀሳሉ በሚል ምክንያት እንደሆነ ተገልጿል። በመጠለያ ጣቢያው ላይ በደረሰው በዚህ ጥቃት ዙሪያ እስካሁን ከየትኛውም አካል የተሰጠ ይፋዊ መግለጫም ሆነ ማብራሪያ የለም። በሌላ በኩል አልፎ አልፎ ከሚሰሙ የተኩስ ድምፆች በስተቀር፣ በቅርቡ በሰሜን እና ደቡብ ወሎ፣ በሰሜን ሸዋ እንዲሁም በደቡብ ጎንደር በመንግስት ሀይሎች እና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል ሲካሄድ የነበረው ግጭት ጋብ ማለቱን ዶቼ ቬለ እና ቢቢሲ አማርኛ ዘግበዋል። @Esat_tv1 @Esat_tv1
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 8 h | 18,774 |
| 32 h | 29,794 |
| 68 h | 33,844 |
- After 6 hours18,774
- After 24 hours29,794
- Total to date33,844
Forwarded from Meron
🏠 ከኪራይ ቤት ለመውጣት አስበው ግን ያጠራቀሙት ገንዘብ አነስተኛ መስሎ ከታዮት እኛን ሳያማክሩ አይወስኑ! 🌴🌴ቴምር ፕሮፐርቲስ🌴🌴 👉 በ 3 አመት ጊዜ ውስጥ ቀስ እያላቹ ያለ ወለድ ከፍላቹህ ቤትዎን የግልዎ ያድርጉ 👉📍ሳር ቤት 👉📍ቡልጋሪያ 👉📍 አዋሬ 👉📍መገናኛ ላይ የቤት ባለቤት ልናደርጋቹህ ነው 🔅ባለ1 መኝታ በ5.5 ሚሊየን ብር ጠቅላላ ዋጋ ወይም 🔅በ 1.5 ሚሊየን ብር ቅድመ ክፍያ ብቻ ቀሪውን 80% በ 3 አመት ጊዜ ውስጥ በግንባታ ሂደት ከሌሎች የአከፋፈል አማራጮች ጋር 👉 40% ከፍለው ቀሪውን ቤቱን ስናስረክብዎ 👉 65% አሁን ላይ ለሚከፍሉ ደንበኞች ደግሞ ልዩ የ35 % ቅናሽ ለበለጠ መረጃ 👇👇👇👇👇 0954990232 #TEMERREALESTATE #temerproperties
Open in Telegramአሳዛኝ ዜና፡ አርቲስት አንተነህ ተኸርቁ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ‼️ በበርካታ የኪነ-ጥበብ ሥራዎችና በስፖርት ዘርፍ በሚያሳየው ተሳትፎ በብዙዎች ዘንድ የሚታወቀው ወጣቱ አርቲስት አንተነህ ተኸርቁ ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱ ተሰምቷል። አርቲስቱ ከዚህ ቀደም በጽኑ ታሞ በነበረበት ወቅት፣ መላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ያለ ምንም የዘርና የሃይማኖት ልዩነት ተባብሮለት አገግሞ ወደ ሥራው ተመልሶ የነበረ መሆኑ ይታወሳል። ይሁን እንጂ ትላንትና ለሊት ሕይወቱ ማለፉ መረጋገጡ ቤተሰቦቹን፣ የሙያ አጋሮቹን እና አድናቂዎቹን ከፍተኛ ሐዘን ውስጥ ጥሏል። @Esat_tv1 @Esat_tv1
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 12 h | 25,956 |
| 68 h | 38,194 |
- Total to date38,194
ኢትዮጵያ ዘመናዊ የሆኑትን ሱ-35 የጦር ጄቶች በመታጠቅ ከአልጄሪያ ቀጥሎ በአፍሪካ ሁለተኛዋ አገር ናት‼️ ብዙ የተባለለትን ይህን የጦር ጄት በተመለከተ ከቢቢሲ አማርኛ ጋር ቆይታ ያደረጉት አንጋፋው የጦር አውሮፕላን አብራሪ እና አሠልጣኝ ካፒቴን ተሾመ ተንኮሉ፣ ኢትዮጵያ እነዚህን ዘመናዊ ጄቶች መታጠቋ እንዳስደነቃቸው ይገልፃሉ። "በዚህ ሙያ ውስጥ እንዳለ ሰው እንዲህ አይነት ዘመናዊ ቴክኖሎጂ አገር ስትታጠቅ የሚያመጣው ጥቅም በቀላሉ ይገባኛል" ይላሉ ካፒቴን ተሾመ። @Esat_tv1 @Esat_tv1
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 12 h | 25,514 |
| 68 h | 35,892 |
- Total to date35,892
Forwarded from Meron
🏠 ከኪራይ ቤት ለመውጣት አስበው ግን ያጠራቀሙት ገንዘብ አነስተኛ መስሎ ከታዮት እኛን ሳያማክሩ አይወስኑ! 🌴🌴ቴምር ፕሮፐርቲስ🌴🌴 👉 በ 3 አመት ጊዜ ውስጥ ቀስ እያላቹ ያለ ወለድ ከፍላቹህ ቤትዎን የግልዎ ያድርጉ 👉📍ሳር ቤት 👉📍ቡልጋሪያ 👉📍 አዋሬ 👉📍መገናኛ ላይ የቤት ባለቤት ልናደርጋቹህ ነው 🔅ባለ1 መኝታ በ5.5 ሚሊየን ብር ጠቅላላ ዋጋ ወይም 🔅በ 1.5 ሚሊየን ብር ቅድመ ክፍያ ብቻ ቀሪውን 80% በ 3 አመት ጊዜ ውስጥ በግንባታ ሂደት ከሌሎች የአከፋፈል አማራጮች ጋር 👉 40% ከፍለው ቀሪውን ቤቱን ስናስረክብዎ 👉 65% አሁን ላይ ለሚከፍሉ ደንበኞች ደግሞ ልዩ የ35 % ቅናሽ ለበለጠ መረጃ 👇👇👇👇👇 0954990232 #TEMERREALESTATE #temerproperties
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 6 h | 15,200 |
| 9 h | 16,041 |
| 27 h | 30,470 |
| 72 h | 36,246 |
- After 6 hours15,200
- After 24 hours30,470
- Total to date36,246
በ7 ዓመቱ ህፃን ላይ ግድያ የፈጸመው ተጠርጣሪ ለማምለጥ ሲሞክር በተተኮሰበት ጥይት ሕይወቱ አለፈ‼️ በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ የ7 ዓመት ህፃንን አግቶ በመግደል 4 ሚሊየን ብር ሲጠይቅ የነበረው የጥበቃ ሠራተኛ፣ ፍለጋ በ ተከናወነበት ወቅት ከፖሊስ አባላት ጋር ግብግብ ፈጥሮ ለማምለጥ ሲሞክር በተተኮሰበት ጥይት ሕይወቱ ማለፉን የአዲስ አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አስታወቀ። እንደ ፖሊስ መረጃ፣ ጥቅምት 7 ቀን 2019 ዓ.ም. በግል ተበዳይ መኖሪያ ቤት በጥበቃ ሠራተኝነት ተቀጥሮ ይሠራ የነበረው ግሩም ወርቁ የተባለ ተጠርጣሪ ህፃኑን "ሳር አጭደን እንመለሳለን" በማለት ወደ ቀርሳ ቅዱስ ሚካኤል ጫካ ወስዶታል። በቦታውም ህፃኑን በእጁ ገመድ ያስያዘበትን ፎቶ ካነሳ በኋላ በገመድ አንቆ በመግደል አካሉን በደረቅ ፅድ አልብሶ ከአካባቢው ተሰውሯል። ተጠርጣሪው ህፃኑን ከገደለ በኋላም በህይወት ያለ አስመስሎ ፎቶዎቹን ለቤተሰቡ በመላክ ገንዘብ ሲጠይቅ እንደነበር በምርመራ ተረጋግጧል። ፖሊስ በሁለት ቡድኖች ከፍሎ ባደረገው ክትትል፣ ጥቅምት 15 ቀን 2019 ዓ.ም. ተጠርጣሪውን በአፋር ክልል ገቢረሱ ዞን አርጎባ ልዩ ወረዳ ጋቸኒ ከተማ በቁጥጥር ሥር ማዋል ችሏል። ተጠርጣሪው ከተያዘ በኋላ በሰጠው ቃል መሠረት ፎቶ ያነሳሁት ልጁን ይዤ በምንቀሳቀስበት ወቅት ልያዝ ስለምችል በህይወት ያለ በማስመሰል ገንዘብ ለመቀበል በማሰብ ነው ሲልም ቃሉን ሰጥቷል፡፡ በተደረገው ፍለጋም የወንጀሉ መሣሪያ የነበረው ገመድ፣ የህፃኑ አልባሳት እና በአውሬ የተበሉ የተበጣጠሱ የሰውነት አካላት ተገኝተዋል። በመቀጠልም የህፃኑ የራስ ቅል ይገኛል በተባለበት ስፍራ ተጨማሪ ፍለጋ ለማድረግ ተጠርጣሪውን ይዞ ወደ ቦታው በተኬደበት ወቅት፣ ግለሰቡ ከፖሊስ ጋር ግብግብ በመፍጠር ገደል ለገደል ለማምለጥ ሞክሯል። በዚህም ወቅት በተወሰደበት የእርምጃ ጥይት ቆስሎ ወደ ሆስፒታል ቢወሰድም ሕይወቱ ማለፉ ተገልጿል። ፖሊስ ሕብረተሰቡ የቤት ሠራተኛም ሆነ ጥበቃ ሲቀጥር ተገቢውን ጥንቃቄ እንዲያደርግ እና ህፃናት ተገቢውን ክትትል የሚሹ በመሆናቸው የሚደረገውን ክትትል እንዲያጠናክር አሳስቧል። @Esat_tv1 @Esat_tv1
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 6 h | 15,200 |
| 9 h | 16,038 |
| 27 h | 30,502 |
| 72 h | 36,411 |
- After 6 hours15,200
- After 24 hours30,502
- Total to date36,411
ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ የሲቪል አቪዬሽን ድርጅት አባልነት ብቸኛዋ የአፍሪካ ዕጩ ሆነች‼️ ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ የሲቪል አቪዬሽን ድርጅት (ICAO) ምክር ቤት አባልነት አፍሪካን በመወከል ብቸኛ ዕጩ መሆኗ የውጩ ጉዳይ ሚኒስቴር ኣስታውቋል፡፡ ሚኒቴሩ እንዳለው÷ እጩነቱ ሀገሪቱ ለዓለም አቀፉ የሲቪል አቪዬሽን ዘርፍ የምታደርገውን ዘላቂ አስተዋፅኦ እና የአፍሪካን ጥቅም በዓለም አቀፍ የአቪዬሽን መድረክ ለማስከበር ያላትን ቁርጠኝነት የሚያሳይ ነው። ኢትዮጵያ የአፍሪካ ሲቪል አቪዬሽን ኮሚሽን መስራች አባል እንደመሆኗ ባለፉት በርካታ አሥርት ዓመታት ያካበተችውን ተቋማዊ ልምድ፣ የቴክኒክ ብቃት እንዲሁም በአቪዬሽን ደህንነት፣ ጥበቃና የአቅም ግንባታ ዘርፍ ያላትን ጠንካራ ስም ይዛ ለምክር ቤት አባልነቱ መቅረቧን አመልክቷል። አፍሪካን ከአውሮፓ፣ ከመካከለኛው ምስራቅ እና ከእሲያ ጋር የሚያገናኝ ስልታዊ የጂኦግራፊያዊ አቀማመጥ ያላት ኢትዮጵያ በሰፊ የአየር ትራንስፖርት አገልግሎቷ፣ በዘመናዊ የአቪዬሽን ሥልጠና፣ በጥገና እንዲሁም በካርጎ አገልግሎት አቅሟ የዓለም አቀፍ ትስስርን ማጠናከሯን ቀጥላለች ተብሏል። ኢትዮጵያ የምክር ቤቱ አባል ሆና ስትመረጥ የድርጅቱን ዓላማዎች ለማሳካት፣ ይበልጥ አስተማማኝና ደህንነቱ የተጠበቀ አቪዬሽንን ለማስፋፋት፣ ዓለም አቀፍ ትብብርን ለማጠናከር ሀገራት ከዘላቂ የአቪዬሽን ዕድገት ተጠቃሚ እንዲሆኑ ለመሥራት ቃል መግባቷን የሚኒስቴሩ መረጃ ያመላክታል፡፡ @Esat_tv1 @Esat_tv1
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 2 h | 9,097 |
| 12 h | 24,499 |
| 33 h | 33,419 |
- After 1 hour9,097
- Total to date33,419
Forwarded from Meron
🏠 ከኪራይ ቤት ለመውጣት አስበው ግን ያጠራቀሙት ገንዘብ አነስተኛ መስሎ ከታዮት እኛን ሳያማክሩ አይወስኑ! 🌴🌴ቴምር ፕሮፐርቲስ🌴🌴 👉 በ 3 አመት ጊዜ ውስጥ ቀስ እያላቹ ያለ ወለድ ከፍላቹህ ቤትዎን የግልዎ ያድርጉ 👉📍ሳር ቤት 👉📍ቡልጋሪያ 👉📍 አዋሬ 👉📍መገናኛ ላይ የቤት ባለቤት ልናደርጋቹህ ነው 🔅ባለ1 መኝታ በ5.5 ሚሊየን ብር ጠቅላላ ዋጋ ወይም 🔅በ 1.5 ሚሊየን ብር ቅድመ ክፍያ ብቻ ቀሪውን 80% በ 3 አመት ጊዜ ውስጥ በግንባታ ሂደት ከሌሎች የአከፋፈል አማራጮች ጋር 👉 40% ከፍለው ቀሪውን ቤቱን ስናስረክብዎ 👉 65% አሁን ላይ ለሚከፍሉ ደንበኞች ደግሞ ልዩ የ35 % ቅናሽ ለበለጠ መረጃ 👇👇👇👇👇 0954990232 #TEMERREALESTATE #temerproperties
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 2 h | 4,816 |
| 12 h | 13,907 |
- After 1 hour4,816
- Total to date13,907
በሞያሌ ግጭት ምክንያት 40 ሺህ ኢትዮጵያውያን ወደ ኬንያ መሸሻቸውን ተመድ ገለፀ፤ የኬንያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን አስቸኳይ እርዳታ ጠየቀ‼️ በሞያሌ እና አካባቢው ከተከሰተው ግጭት ለማምለጥ ወደ 40,000 የሚጠጉ ሰዎች ከኢትዮጵያ ወደ ኬንያ የተሻገሩ ሲሆን፤ ምግብ፣ ንጹህ ውኃ፣ መጠለያ፣ የንፅህና መጠበቂያ እና የህክምና አገልግሎት ዋና ዋና የአስቸኳይ ጊዜ ፍላጎቶች መሆናቸውን በኬንያ የተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ኤጀንሲ ገለፀ። ከተፈናቀሉት መካከል አብዛኞቹ ሴቶች እና ሕፃናት ሲሆኑ፣ ከፊኞቹ ከዘመዶቻቸው እና ከአካባቢው ማህበረሰብ ጋር፣ ሌሎች ደግሞ በጊዜያዊ መጠለያዎች ውስጥ ይገኛሉ። በሞያሌ የኦሮሚያ እና ሶማሌ ክልሎች ታጣቂዎች የገቡበት ግጭት ዛሬም ቀጥሎ መዋሉን ዋዜማ ከአካባቢው ነዋሪዎች ሠምታለች። በከተማዋ የትምህርት፣ የባንክና የትራንስፖርት አገልግሎቶች መቋረጣቸውን ነዋሪዎች ነግረውናል፡፡ @Esat_tv1 @Esat_tv1
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 4 h | 15,289 |
| 15 h | 22,611 |
| 27 h | 27,960 |
| 66 h | 38,947 |
- After 6 hours15,289
- After 24 hours27,960
- Total to date38,947
Forwarded from Meron
🏠 ከኪራይ ቤት ለመውጣት አስበው ግን ያጠራቀሙት ገንዘብ አነስተኛ መስሎ ከታዮት እኛን ሳያማክሩ አይወስኑ! 🌴🌴ቴምር ፕሮፐርቲስ🌴🌴 👉 በ 3 አመት ጊዜ ውስጥ ቀስ እያላቹ ያለ ወለድ ከፍላቹህ ቤትዎን የግልዎ ያድርጉ 👉📍ሳር ቤት 👉📍ቡልጋሪያ 👉📍 አዋሬ 👉📍መገናኛ ላይ የቤት ባለቤት ልናደርጋቹህ ነው 🔅ባለ1 መኝታ በ5.5 ሚሊየን ብር ጠቅላላ ዋጋ ወይም 🔅በ 1.5 ሚሊየን ብር ቅድመ ክፍያ ብቻ ቀሪውን 80% በ 3 አመት ጊዜ ውስጥ በግንባታ ሂደት ከሌሎች የአከፋፈል አማራጮች ጋር 👉 40% ከፍለው ቀሪውን ቤቱን ስናስረክብዎ 👉 65% አሁን ላይ ለሚከፍሉ ደንበኞች ደግሞ ልዩ የ35 % ቅናሽ ለበለጠ መረጃ 👇👇👇👇👇 0954990232 #TEMERREALESTATE #temerproperties
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 4 h | 4,399 |
| 15 h | 8,208 |
- After 6 hours4,399
- Total to date8,208
ሜጀር ጀነራል ዮሃንስ ወ/ጊዮርጊስ (ጆን መዲድ) በሀገር መከላከያ ሰራዊት በዛሬው ዕለት መያዛቸውን ተሰምቷል‼️ ሜጀር ጀነራል ዮሃንስ ዛሬ መያዛቸውን የገለጹት የትግራይ ሰላም ኃይል አመራር ሲሆኑ እንዴት እና በምን ሁኔታ የሚሉ ዝርዝር ጉዳዮችን ለጊዜው ከማብራራት ተቆጥበዋል። የትግራይ ታጣቂዎች ከፍተኛ አዛዥ ጆን መዲዲ ዛሬ " በሀገር መከላከያ ቁጥጥር ስር የዋሉ ሲሆን በትግራይ ማእከላዊ ዞን ስምረት ቀበሌ ገበሬ ማህበር በሀገር መከላከያ ሰራዊት ከበባ ውስጥ ገብተው መማርከዋል ተገልፃል። ጀነራሉ ቀደም ሲል በሀገር መከላከያ ሰራዊት አገልግለው በጡረታ ከተሰናበቱ በኃላ ከጥቅምት 2013 ዓ.ም ጀምረው ከህወሓት ጎን ተሰልፈው ውጊያ ሲመሩና ሲያዋጉ ነበር። @Esat_tv1 @Esat_tv1
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 7 h | 13,624 |
| 33 h | 29,130 |
| 34 h | 29,215 |
| 66 h | 38,125 |
- After 6 hours13,624
- Total to date38,125
Views growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 7 h | 13,557 |
| 33 h | 28,905 |
| 34 h | 28,988 |
| 66 h | 37,908 |
- After 6 hours13,557
- Total to date37,908
ከሞያሌ ወደ ኬንያ የተሰደዱ ተፈናቃዮች አስቸኳይ እርዳታ ጠየቁ‼️ በሞያሌ በተቀሰቀሰ ግጭት ምክንያት ወደ ኬንያ የተሰደዱ ተፈናቃዮች አስቸኳይ የሰብዓዊ እርዳታ እንዲደረግላቸው ጥሪ አቀረቡ። ቡቲዬ ኦንላይን ቲቪ ባሰራጨው ዘገባ፣ አብዛኞቹ ሴቶችና ሕፃናት የሆኑ እስከ 10 ሺህ የሚደርሱ ሰዎች ድንበር ተሻግረው መሰደዳቸው ተገልጿል። ግጭቱ በኦሮሚያና በሶማሌ ክልሎች መካከል ካለው የወሰንና የአስተዳደር ውዝግብ ጋር ተያይዞ የተቀሰቀሰ ሲሆን፣ በተኩስ ልውውጡ የመኖሪያ ቤቶችና የንግድ ተቋማት መቃጠላቸው ተዘግቧል። በግጭቱ የሰዎች ሕይወት ስለማለፉም ከገለልተኛ አካላት ያልተረጋገጡ ሪፖርቶች ያመላክታሉ። የኬንያ ቀይ መስቀል ማኅበር ለተፈናቃዮቹ ጊዜያዊ መጠለያ፣ ምግብ፣ ንጹሕ የመጠጥ ውኃና የሕክምና እርዳታ ለማቅረብ የአስቸኳይ ምላሽ ሥራ መጀመሩ ተገልጿል። @Esat_tv1 @Esat_tv1
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 6 h | 18,776 |
| 32 h | 34,378 |
| 42 h | 35,570 |
| 75 h | 41,617 |
- After 6 hours18,776
- After 24 hours34,378
- Total to date41,617
Forwarded from Meron
🏠 ከኪራይ ቤት ለመውጣት አስበው ግን ያጠራቀሙት ገንዘብ አነስተኛ መስሎ ከታዮት እኛን ሳያማክሩ አይወስኑ! 🌴🌴ቴምር ፕሮፐርቲስ🌴🌴 👉 በ 3 አመት ጊዜ ውስጥ ቀስ እያላቹ ያለ ወለድ ከፍላቹህ ቤትዎን የግልዎ ያድርጉ 👉📍ሳር ቤት 👉📍ቡልጋሪያ 👉📍 አዋሬ 👉📍መገናኛ ላይ የቤት ባለቤት ልናደርጋቹህ ነው 🔅ባለ1 መኝታ በ5.5 ሚሊየን ብር ጠቅላላ ዋጋ ወይም 🔅በ 1.5 ሚሊየን ብር ቅድመ ክፍያ ብቻ ቀሪውን 80% በ 3 አመት ጊዜ ውስጥ በግንባታ ሂደት ከሌሎች የአከፋፈል አማራጮች ጋር 👉 40% ከፍለው ቀሪውን ቤቱን ስናስረክብዎ 👉 65% አሁን ላይ ለሚከፍሉ ደንበኞች ደግሞ ልዩ የ35 % ቅናሽ ለበለጠ መረጃ 👇👇👇👇👇 0954990232 #TEMERREALESTATE #temerproperties
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 6 h | 7,230 |
| 32 h | 16,617 |
| 42 h | 17,454 |
- After 6 hours7,230
- After 24 hours16,617
- Total to date17,454
በኦሮሚያ ክልል ሽርካ ወረዳ በሳምንት ልዩነት ውስጥ በተፈጸመ አዲስ ጥቃት ቢያንስ አምስት ሕጻናትን ጨምሮ ከ40 በላይ ሰዎች መገደላቸው ሦስት የዐይን እማኞች ለቢቢሲ ተናገሩ‼️ ትናንት ቅዳሜ ጥቅምት 14/2018 ዓ.ም. በተፈጸመው ጥቃት የተገደሉ "46 ሰዎች" በአካባቢው በሚገኘው ቤተ ክርስቲያን "በአንድ ጉድጓድ" መቀበራቸውን ሁለት ነዋሪዎች፣ ቀብሩ የተፈጸመበት ቤተ ክርስቲያን እና የወረዳው የቤተ ክርስቲያን ምንጮች ገልጸዋል። @Esat_tv1 @Esat_tv1
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 3 h | 12,667 |
| 8 h | 21,171 |
| 27 h | 31,300 |
| 63 h | 37,321 |
| 73 h | 38,742 |
- After 6 hours21,171
- After 24 hours31,300
- Total to date38,742
ከናይሮቢ የሕንፃ ፍርስራሽ ውስጥ አንድ ሰው በሕይወት ተረፈ፤ የ31 ሰዎች ደብዛ አሁንም አልተገኘም‼️ በኬንያ ዋና ከተማ ናይሮቢ፣ ኢስትሊ (Eastleigh) አካባቢ በተደረመሰው ባለ 18 ፎቅ ሕንፃ ፍርስራሽ ውስጥ ተቀብሮ የነበረ አንድ ሰው በነፍስ አድን ሠራተኞች አማካኝነት በሕይወት መውጣቱን ስፑትኒክ ዘግቧል። ግለሰቡ ከፍርስራሹ ከወጣ በኋላ ወደ ኬንያ ብሔራዊ ሆስፒታል ተወስዶ የሕክምና ክትትል እየተደረገለት ይገኛል። ከሕንፃው መደርመስ በኋላ የጠፉ ሰዎችን የመፈለግ ሥራ ቀጥሏል። እስካሁን የ31 ሰዎች ደብዛ አልተገኘም። ከዚህ ቀደም ጠፍተዋል ተብለው ከተመዘገቡት መካከል ሁለት ሰዎች ከቤተሰቦቻቸው ጋር በሰላም መገናኘታቸው ተረጋግጧል። የአደጋ ጊዜ ባለሥልጣናት እንደገለጹት፣ ሕንፃው ከመደርመሱ በፊት አንዳንድ ሠራተኞች ከሥፍራው ወጥተው ሊሆን ይችላል። በመሆኑም የጠፉ ሰዎችን ትክክለኛ ቁጥር ለማወቅ ማጣራት እየተካሄደ ነው። በተያያዘም፣ የኬንያ ቀይ መስቀል ማኅበር በአደጋው ለተጎዱና ለተጨነቁ ቤተሰቦች የሥነ-ልቦና ድጋፍና የምክር አገልግሎት ለመስጠት የአደጋ ጊዜ ኦፕሬሽን ማዕከል አቋቁሞ እየሠራ ይገኛል። @Esat_tv1 @Esat_tv1
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 2 h | 10,149 |
| 8 h | 21,931 |
| 32 h | 34,728 |
| 67 h | 39,922 |
| 68 h | 39,954 |
- After 6 hours21,931
- After 24 hours34,728
- Total to date39,954
Forwarded from Meron
🏠 ከኪራይ ቤት ለመውጣት አስበው ግን ያጠራቀሙት ገንዘብ አነስተኛ መስሎ ከታዮት እኛን ሳያማክሩ አይወስኑ! 🌴🌴ቴምር ፕሮፐርቲስ🌴🌴 👉 በ 3 አመት ጊዜ ውስጥ ቀስ እያላቹ ያለ ወለድ ከፍላቹህ ቤትዎን የግልዎ ያድርጉ 👉📍ሳር ቤት 👉📍ቡልጋሪያ 👉📍 አዋሬ 👉📍መገናኛ ላይ የቤት ባለቤት ልናደርጋቹህ ነው 🔅ባለ1 መኝታ በ5.5 ሚሊየን ብር ጠቅላላ ዋጋ ወይም 🔅በ 1.5 ሚሊየን ብር ቅድመ ክፍያ ብቻ ቀሪውን 80% በ 3 አመት ጊዜ ውስጥ በግንባታ ሂደት ከሌሎች የአከፋፈል አማራጮች ጋር 👉 40% ከፍለው ቀሪውን ቤቱን ስናስረክብዎ 👉 65% አሁን ላይ ለሚከፍሉ ደንበኞች ደግሞ ልዩ የ35 % ቅናሽ ለበለጠ መረጃ 👇👇👇👇👇 0954990232 #TEMERREALESTATE #temerproperties
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 2 h | 2,677 |
| 8 h | 11,400 |
- After 6 hours11,400
- Total to date11,400
Forwarded from Dagi Online
🚗 Latest EV & Hybrid Cars — All in One Channel! 🔋 Get trusted listings, key features, comparisons & practical buying advice. ➡️http://T.me/EthioCarMarket
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 2 h | 2,960 |
| 8 h | 8,617 |
- After 6 hours8,617
- Total to date8,617
ህውሃት የደበቀው 3 ታንክ በርካታ ድሮን እና ብዙ አይነት የጦር መሳሪያ ተገኛ‼️ ተለቅሞ አላልቅ ያለው የህውሃት የጦር መሳሪያ በመከላከያ እጅ መግባቱ ቀጥሏል። ቡድኑ 10 አመት ሊዋጋበት ይችላል የተባለበትን ከፍተኛ መሳሪያ ጥሎ እየፈረጠጠ. መከላከያ እየሰበሰበ ነው። በዚህም ግብጽና ኤርትራ ጠላት ያሏትን ኢትዮጵያን ለማተራመስ እንዴት ሲሰሩ እንደነበር ያሳያል ተብሏል። ዛሬ ደግሞ 3 ቲ-55 ታንኮች ድሮኖች 701 ክላሽ እና ሌሎችን በርካታ የጦር መሳሪያዎች ከተደበቁበት እጅ ከፍንጅ ተይዘዋል። @Esat_tv1 @Esat_tv1
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 8 h | 22,323 |
| 31 h | 30,125 |
| 77 h | 42,529 |
- After 6 hours22,323
- After 24 hours30,125
- Total to date42,529