Посты канала ESAT (ኢሳት🇪🇹)®

сначала новые

#22253Фото
Просмотры17 045−44%к среднему
Пересылки31
Реакции121
Комментарии—
#22252Фото

Переслано из Sebli properties

💥በመገናኛ የካ ክፍለ ከተማ (ዲያስፖራ አደባባይ) የሚገኘውን የቴምር ፕሮፐርቲስ ዘመናዊ አፓርትመንት የሽያጭ መረጃ; ​የክፍያ አማራጭ፦ በ40/60 አከፋፈል (40% አሁን፣ ቀሪውን 60% ቤት ሲረከቡ) ወይም ቀሪውን 80% እስከ 15 ዙር ያለምንም ወለድና የዕቃዎች ጭማሪ መክፈል ይቻላል። ለ40% ከፋዮች የ10% ቅናሽ አለ እንዲሁም 100% ለከፈለ 35%ቅናሽ አለው 👉​ሌሎች ሳይቶች፦ በሳርቤት፣ አዋሬ፣ ቡልጋሪያ፣ ፒያሳ የመኖሪያና የንግድ ሱቆች/ቢሮዎች ይገኛሉ 💥💥💥(ባለ 2መኝታ) 💥96ካሬ*115,000ብር=11,040,000ብር 20%ቅድመ ክፍያ=2,208,000ብር 💥99ካሬ*115,000ብር=11,385,000 20%ቅድመ ክፍያ =2,277,000 100%ስትከፍሉ35%ቅናሽ ከቅናሽ በኋላ =7,400,250ሙሉ ዋጋ ይሆናል 💥103ካሬ*125,000ብር =12,875,000ብር ቅድመ ክፍያ 20%=2,575,000 100%ስትከፍሉ 35%ቅናሽ =8,368,750ብር 💥💥💥 (ባለ3መኝታ) 💥123ካሬ*125,000ብር=15,375,000ብር ሙሉ ክፍያ ቅድመ ክፍያ 20%=3,075,000ብር 100%ለከፈለ ከሙሉ ክፍያ 35% ቅናሽ ያማለት =9,993,750ብር ሙሉ ክፍያ ይሆናል      💥145ካሬ*125,000ብር =17,750,000ብር ቅድመ ክፍያ 20% 3,550,000ብር 100%ለከፈለ 35% ቅናሽ ከቅናሽ በኋላ 11,537,000 ብር ይሆናል 🌟🌟ፔንታውስ ለምትፈልጉ አለን🌟🌟     ለበለጠ መረጃ +251978791342ይደውሉልን ።

Открыть в Telegram
Просмотры7 493−76%к среднему
Пересылки0
Реакции11
Комментарии—
#22251Фотоальбом

በሆርሙዝ ሰርጥ አቅራቢያ የሚገኙ የአይኤስ ሚሳይል ስጋቶችን ለማክሸፍ አሜሪካ በኢራን ቀሽም ደሴት ላይ ወታደራዊ ጥቃት ፈጸመች‼️ ጥቅምት 24 ቀን 2019(መናኸሪያ ሬዲዮ) በሆርሙዝ ሰርጥ አቅራቢያ በሚገኘው የኢራኗ ቀሽም ደሴት (Qeshm Island) ላይ በርካታ የቦምብ ፍንዳታዎች መሰማታቸውን ተከተሎ፣ አሜሪካ በደሴቱ በሚገኙ የኢራን ወታደራዊ ኢላማዎች ላይ የተወሰነ ወታደራዊ ጥቃት መፈጸሟን አረጋግጣለች። የአሜሪካ ባለስልጣናት እንደገለጹት፤ እርምጃው የተወሰደው በአካባቢው በሚንቀሳቀሱ የአሜሪካ ወታደራዊ ሃይሎች ላይ የአየር ተቃዋሚ ሚሳይሎችን (surface-to-air missiles) በመጠቀም ስጋት በደቀኑ የኢራን ሃይሎች ላይ ነው። ዋሽንግተን ጥቃቱ በስትራቴጂካዊ የውሃ መስመሩ ላይ የሚገኙ የአሜሪካ ኃይሎችን ለመጠበቅ የተደረገ "የራስን የመከላከል እርምጃ" ነው ስትል ገልጻዋለች። የኢራን መንግስት መገናኛ ብዙሃን ጥቅምት 23 በደሴቱ ላይ በርካታ ፍንዳታዎች መሰማታቸውን የዘገቡ ሲሆን፣ የአካባቢው ነዋሪዎችም 2 የጦር አውሮፕላኖች በአካባቢው ሲበሩ ማየታቸውን ተናግረዋል። እንደ አሜሪካ ባለስልጣናት ገለጻ፤ ጥቃቱ የተወሰነ ወሰን ያለውና ወደ ሰፊ ወታደራዊ ግጭት የሚያመራ አይደለም። ስለደረሰው የጉዳት መጠንና ሰብአዊ ጉዳት እስካሁን በይፋ የተረጋገጠ መረጃ የለም። ይህ አጋጣሚ የተከሰተው የአለም አቀፍ የነዳጅ እና የኢነርጂ አቅርቦት ቁልፍ በሆነው የሆርሙዝ ሰርጥ አካባቢ በዋሽንግተን እና በቴህራን መካከል ያለው ውጥረት በበረታበት ወቅት ነው። አሜሪካ ይህንን ወታደራዊ እርምጃ ብትወስድም፣ አሁንም ቢሆን ከኢራን ጋር በድርድር ስምምነት ላይ ለመድረስ ተስፋ እንዳላት የአሜሪካ ባለስልጣናት ገልጸዋል። @Esat_tv1 @Esat_tv1

Открыть в Telegram
Просмотры29 202−5%к среднему
Пересылки4
Реакции—
Комментарии—
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
5 ч16 064
15 ч21 302
27 ч29 202
  1. Через 6 часов16 064
  2. Через 24 часа29 202
  3. Всего сейчас29 202
#22250Фотоальбом
Просмотры26 991−12%к среднему
Пересылки4
Реакции159
Комментарии—
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
5 ч15 549
15 ч20 611
27 ч26 991
  1. Через 6 часов15 549
  2. Через 24 часа26 991
  3. Всего сейчас26 991
#22249Текст
Просмотры30 7110%к среднему
Пересылки6
Реакции151
Комментарии—
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
10 ч22 731
32 ч30 711
  1. Через 24 часа30 711
  2. Всего сейчас30 711
#22248Фото

Переслано из Sebli properties

💥በመገናኛ የካ ክፍለ ከተማ (ዲያስፖራ አደባባይ) የሚገኘውን የቴምር ፕሮፐርቲስ ዘመናዊ አፓርትመንት የሽያጭ መረጃ; ​የክፍያ አማራጭ፦ በ40/60 አከፋፈል (40% አሁን፣ ቀሪውን 60% ቤት ሲረከቡ) ወይም ቀሪውን 80% እስከ 15 ዙር ያለምንም ወለድና የዕቃዎች ጭማሪ መክፈል ይቻላል። ለ40% ከፋዮች የ10% ቅናሽ አለ እንዲሁም 100% ለከፈለ 35%ቅናሽ አለው 👉​ሌሎች ሳይቶች፦ በሳርቤት፣ አዋሬ፣ ቡልጋሪያ፣ ፒያሳ የመኖሪያና የንግድ ሱቆች/ቢሮዎች ይገኛሉ 💥💥💥(ባለ 2መኝታ) 💥96ካሬ*115,000ብር=11,040,000ብር 20%ቅድመ ክፍያ=2,208,000ብር 💥99ካሬ*115,000ብር=11,385,000 20%ቅድመ ክፍያ =2,277,000 100%ስትከፍሉ35%ቅናሽ ከቅናሽ በኋላ =7,400,250ሙሉ ዋጋ ይሆናል 💥103ካሬ*125,000ብር =12,875,000ብር ቅድመ ክፍያ 20%=2,575,000 100%ስትከፍሉ 35%ቅናሽ =8,368,750ብር 💥💥💥 (ባለ3መኝታ) 💥123ካሬ*125,000ብር=15,375,000ብር ሙሉ ክፍያ ቅድመ ክፍያ 20%=3,075,000ብር 100%ለከፈለ ከሙሉ ክፍያ 35% ቅናሽ ያማለት =9,993,750ብር ሙሉ ክፍያ ይሆናል      💥145ካሬ*125,000ብር =17,750,000ብር ቅድመ ክፍያ 20% 3,550,000ብር 100%ለከፈለ 35% ቅናሽ ከቅናሽ በኋላ 11,537,000 ብር ይሆናል 🌟🌟ፔንታውስ ለምትፈልጉ አለን🌟🌟     ለበለጠ መረጃ +251978791342ይደውሉልን ።

Открыть в Telegram
Просмотры6 219−80%к среднему
Пересылки3
Реакции35
Комментарии—
#22247Фотоальбом
Просмотры40 563+32%к среднему
Пересылки9
Реакции—
Комментарии—
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
8 ч20 290
32 ч29 497
78 ч40 563
  1. Через 6 часов20 290
  2. Через 24 часа29 497
  3. Всего сейчас40 563
#22246Фотоальбом
Просмотры37 066+21%к среднему
Пересылки9
Реакции320
Комментарии—
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
8 ч19 807
32 ч28 757
78 ч37 066
  1. Через 6 часов19 807
  2. Через 24 часа28 757
  3. Всего сейчас37 066
#22245Фото

Переслано из Sebli properties

💥በመገናኛ የካ ክፍለ ከተማ (ዲያስፖራ አደባባይ) የሚገኘውን የቴምር ፕሮፐርቲስ ዘመናዊ አፓርትመንት የሽያጭ መረጃ; ​የክፍያ አማራጭ፦ በ40/60 አከፋፈል (40% አሁን፣ ቀሪውን 60% ቤት ሲረከቡ) ወይም ቀሪውን 80% እስከ 15 ዙር ያለምንም ወለድና የዕቃዎች ጭማሪ መክፈል ይቻላል። ለ40% ከፋዮች የ10% ቅናሽ አለ እንዲሁም 100% ለከፈለ 35%ቅናሽ አለው 👉​ሌሎች ሳይቶች፦ በሳርቤት፣ አዋሬ፣ ቡልጋሪያ፣ ፒያሳ የመኖሪያና የንግድ ሱቆች/ቢሮዎች ይገኛሉ 💥💥💥(ባለ 2መኝታ) 💥96ካሬ*115,000ብር=11,040,000ብር 20%ቅድመ ክፍያ=2,208,000ብር 💥99ካሬ*115,000ብር=11,385,000 20%ቅድመ ክፍያ =2,277,000 100%ስትከፍሉ35%ቅናሽ ከቅናሽ በኋላ =7,400,250ሙሉ ዋጋ ይሆናል 💥103ካሬ*125,000ብር =12,875,000ብር ቅድመ ክፍያ 20%=2,575,000 100%ስትከፍሉ 35%ቅናሽ =8,368,750ብር 💥💥💥 (ባለ3መኝታ) 💥123ካሬ*125,000ብር=15,375,000ብር ሙሉ ክፍያ ቅድመ ክፍያ 20%=3,075,000ብር 100%ለከፈለ ከሙሉ ክፍያ 35% ቅናሽ ያማለት =9,993,750ብር ሙሉ ክፍያ ይሆናል      💥145ካሬ*125,000ብር =17,750,000ብር ቅድመ ክፍያ 20% 3,550,000ብር 100%ለከፈለ 35% ቅናሽ ከቅናሽ በኋላ 11,537,000 ብር ይሆናል 🌟🌟ፔንታውስ ለምትፈልጉ አለን🌟🌟     ለበለጠ መረጃ +251978791342ይደውሉልን ።

Открыть в Telegram
Просмотры28 043−8%к среднему
Пересылки1
Реакции27
Комментарии—
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
8 ч19 579
32 ч28 043
  1. Через 6 часов19 579
  2. Через 24 часа28 043
  3. Всего сейчас28 043
#22244Фотоальбом
Просмотры35 553+16%к среднему
Пересылки4
Реакции—
Комментарии—
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
8 ч18 771
32 ч30 923
68 ч35 553
  1. Через 6 часов18 771
  2. Через 24 часа30 923
  3. Всего сейчас35 553
#22243Фотоальбом

በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን በተፈናቃዮች መጠለያ ጣቢያ ላይ በተፈፀመ የድሮን ጥቃት 18 ሰዎች ሲገደሉ ከ30 በላይ ሰዎች መቁሰላቸው ተነገረ‼️ የአማራ ክልል፣ ደቡብ ወሎ ዞን፣ ተወለደሬ ወረዳ በሚገኘው እና በተለምዶ የቱርክ ካምፕ እየተባለ በሚጠራው መጠለያ ጣቢያ ላይ በደረሰ የድሮን እና የመድፍ ጥቃት የሞቱ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ መሆኑን በመጠለያ ጣቢያው የሚገኙ የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች ለዶቼ ቬለ ገልፀዋል። ትናንት ጥቅምት 19 ቀን 2019 ዓ.ም. ከቀኑ 5:30 ጀምሮ በተፈፀመው በዚህ ጥቃት 18 ሰዎች ሲገደሉ 30 መቁሰላቸውን በመጠለያ ጣቢያው የሚገኙ የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች ገልፀዋል። ጥቃቱ የተፈጸመው በስፍራው የፋኖ ኃይሎች ይንቀሳቀሳሉ በሚል ምክንያት እንደሆነ ተገልጿል። በመጠለያ ጣቢያው ላይ በደረሰው በዚህ ጥቃት ዙሪያ እስካሁን ከየትኛውም አካል የተሰጠ ይፋዊ መግለጫም ሆነ ማብራሪያ የለም። በሌላ በኩል አልፎ አልፎ ከሚሰሙ የተኩስ ድምፆች በስተቀር፣ በቅርቡ በሰሜን እና ደቡብ ወሎ፣ በሰሜን ሸዋ እንዲሁም በደቡብ ጎንደር በመንግስት ሀይሎች እና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል ሲካሄድ የነበረው ግጭት ጋብ ማለቱን ዶቼ ቬለ እና ቢቢሲ አማርኛ ዘግበዋል። @Esat_tv1 @Esat_tv1

Открыть в Telegram
Просмотры33 844+10%к среднему
Пересылки4
Реакции309
Комментарии—
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
8 ч18 774
32 ч29 794
68 ч33 844
  1. Через 6 часов18 774
  2. Через 24 часа29 794
  3. Всего сейчас33 844
#22242Фото
Просмотры3 980−87%к среднему
Пересылки0
Реакции13
Комментарии—
#22241Фотоизменён
Просмотры38 194+25%к среднему
Пересылки41
Реакции399
Комментарии—
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
12 ч25 956
68 ч38 194
  1. Всего сейчас38 194
#22240Фото
Просмотры35 892+17%к среднему
Пересылки4
Реакции147
Комментарии—
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
12 ч25 514
68 ч35 892
  1. Всего сейчас35 892
#22239Фото
Просмотры8 669−72%к среднему
Пересылки1
Реакции14
Комментарии—
#22238Фотоальбом
Просмотры36 246+18%к среднему
Пересылки45
Реакции—
Комментарии—
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
6 ч15 200
9 ч16 041
27 ч30 470
72 ч36 246
  1. Через 6 часов15 200
  2. Через 24 часа30 470
  3. Всего сейчас36 246
#22237Фотоальбом

በ7 ዓመቱ ህፃን ላይ ግድያ የፈጸመው ተጠርጣሪ ለማምለጥ ሲሞክር በተተኮሰበት ጥይት ሕይወቱ አለፈ‼️ በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ የ7 ዓመት ህፃንን አግቶ በመግደል 4 ሚሊየን ብር ሲጠይቅ የነበረው የጥበቃ ሠራተኛ፣ ፍለጋ በ ተከናወነበት ወቅት ከፖሊስ አባላት ጋር ግብግብ ፈጥሮ ለማምለጥ ሲሞክር በተተኮሰበት ጥይት ሕይወቱ ማለፉን የአዲስ አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አስታወቀ። እንደ ፖሊስ መረጃ፣ ጥቅምት 7 ቀን 2019 ዓ.ም. በግል ተበዳይ መኖሪያ ቤት በጥበቃ ሠራተኝነት ተቀጥሮ ይሠራ የነበረው ግሩም ወርቁ የተባለ ተጠርጣሪ ህፃኑን "ሳር አጭደን እንመለሳለን" በማለት ወደ ቀርሳ ቅዱስ ሚካኤል ጫካ ወስዶታል። በቦታውም ህፃኑን በእጁ ገመድ ያስያዘበትን ፎቶ ካነሳ በኋላ በገመድ አንቆ በመግደል አካሉን በደረቅ ፅድ አልብሶ ከአካባቢው ተሰውሯል። ተጠርጣሪው ህፃኑን ከገደለ በኋላም በህይወት ያለ አስመስሎ ፎቶዎቹን ለቤተሰቡ በመላክ ገንዘብ ሲጠይቅ እንደነበር በምርመራ ተረጋግጧል። ፖሊስ በሁለት ቡድኖች ከፍሎ ባደረገው ክትትል፣ ጥቅምት 15 ቀን 2019 ዓ.ም. ተጠርጣሪውን በአፋር ክልል ገቢረሱ ዞን አርጎባ ልዩ ወረዳ ጋቸኒ ከተማ በቁጥጥር ሥር ማዋል ችሏል። ተጠርጣሪው ከተያዘ በኋላ በሰጠው ቃል መሠረት ፎቶ ያነሳሁት ልጁን ይዤ በምንቀሳቀስበት ወቅት ልያዝ ስለምችል በህይወት ያለ በማስመሰል ገንዘብ ለመቀበል በማሰብ ነው ሲልም ቃሉን ሰጥቷል፡፡ በተደረገው ፍለጋም የወንጀሉ መሣሪያ የነበረው ገመድ፣ የህፃኑ አልባሳት እና በአውሬ የተበሉ የተበጣጠሱ የሰውነት አካላት ተገኝተዋል። በመቀጠልም የህፃኑ የራስ ቅል ይገኛል በተባለበት ስፍራ ተጨማሪ ፍለጋ ለማድረግ ተጠርጣሪውን ይዞ ወደ ቦታው በተኬደበት ወቅት፣ ግለሰቡ ከፖሊስ ጋር ግብግብ በመፍጠር ገደል ለገደል ለማምለጥ ሞክሯል። በዚህም ወቅት በተወሰደበት የእርምጃ ጥይት ቆስሎ ወደ ሆስፒታል ቢወሰድም ሕይወቱ ማለፉ ተገልጿል። ፖሊስ ሕብረተሰቡ የቤት ሠራተኛም ሆነ ጥበቃ ሲቀጥር ተገቢውን ጥንቃቄ እንዲያደርግ እና ህፃናት ተገቢውን ክትትል የሚሹ በመሆናቸው የሚደረገውን ክትትል እንዲያጠናክር አሳስቧል። @Esat_tv1 @Esat_tv1

Открыть в Telegram
Просмотры36 411+19%к среднему
Пересылки45
Реакции442
Комментарии—
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
6 ч15 200
9 ч16 038
27 ч30 502
72 ч36 411
  1. Через 6 часов15 200
  2. Через 24 часа30 502
  3. Всего сейчас36 411
#22236Фото

ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ የሲቪል አቪዬሽን ድርጅት አባልነት ብቸኛዋ የአፍሪካ ዕጩ ሆነች‼️ ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ የሲቪል አቪዬሽን ድርጅት (ICAO) ምክር ቤት አባልነት አፍሪካን በመወከል ብቸኛ ዕጩ መሆኗ የውጩ ጉዳይ ሚኒስቴር ኣስታውቋል፡፡ ሚኒቴሩ እንዳለው÷ እጩነቱ ሀገሪቱ ለዓለም አቀፉ የሲቪል አቪዬሽን ዘርፍ የምታደርገውን ዘላቂ አስተዋፅኦ እና የአፍሪካን ጥቅም በዓለም አቀፍ የአቪዬሽን መድረክ ለማስከበር ያላትን ቁርጠኝነት የሚያሳይ ነው። ኢትዮጵያ የአፍሪካ ሲቪል አቪዬሽን ኮሚሽን መስራች አባል እንደመሆኗ ባለፉት በርካታ አሥርት ዓመታት ያካበተችውን ተቋማዊ ልምድ፣ የቴክኒክ ብቃት እንዲሁም በአቪዬሽን ደህንነት፣ ጥበቃና የአቅም ግንባታ ዘርፍ ያላትን ጠንካራ ስም ይዛ ለምክር ቤት አባልነቱ መቅረቧን አመልክቷል። አፍሪካን ከአውሮፓ፣ ከመካከለኛው ምስራቅ እና ከእሲያ ጋር የሚያገናኝ ስልታዊ የጂኦግራፊያዊ አቀማመጥ ያላት ኢትዮጵያ በሰፊ የአየር ትራንስፖርት አገልግሎቷ፣ በዘመናዊ የአቪዬሽን ሥልጠና፣ በጥገና እንዲሁም በካርጎ አገልግሎት አቅሟ የዓለም አቀፍ ትስስርን ማጠናከሯን ቀጥላለች ተብሏል። ኢትዮጵያ የምክር ቤቱ አባል ሆና ስትመረጥ የድርጅቱን ዓላማዎች ለማሳካት፣ ይበልጥ አስተማማኝና ደህንነቱ የተጠበቀ አቪዬሽንን ለማስፋፋት፣ ዓለም አቀፍ ትብብርን ለማጠናከር ሀገራት ከዘላቂ የአቪዬሽን ዕድገት ተጠቃሚ እንዲሆኑ ለመሥራት ቃል መግባቷን የሚኒስቴሩ መረጃ ያመላክታል፡፡ @Esat_tv1 @Esat_tv1

Открыть в Telegram
Просмотры33 419+9%к среднему
Пересылки3
Реакции185
Комментарии—
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
2 ч9 097
12 ч24 499
33 ч33 419
  1. Через 1 час9 097
  2. Всего сейчас33 419
#22235Фото
Просмотры13 907−55%к среднему
Пересылки0
Реакции12
Комментарии—
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
2 ч4 816
12 ч13 907
  1. Через 1 час4 816
  2. Всего сейчас13 907
#22234Фото
Просмотры38 947+27%к среднему
Пересылки15
Реакции191
Комментарии—
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
4 ч15 289
15 ч22 611
27 ч27 960
66 ч38 947
  1. Через 6 часов15 289
  2. Через 24 часа27 960
  3. Всего сейчас38 947
#22233Фото
Просмотры8 208−73%к среднему
Пересылки2
Реакции26
Комментарии—
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
4 ч4 399
15 ч8 208
  1. Через 6 часов4 399
  2. Всего сейчас8 208
#22232Фотоальбом
Просмотры38 125+24%к среднему
Пересылки16
Реакции—
Комментарии—
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
7 ч13 624
33 ч29 130
34 ч29 215
66 ч38 125
  1. Через 6 часов13 624
  2. Всего сейчас38 125
#22231Фотоальбом
Просмотры37 908+24%к среднему
Пересылки16
Реакции248
Комментарии—
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
7 ч13 557
33 ч28 905
34 ч28 988
66 ч37 908
  1. Через 6 часов13 557
  2. Всего сейчас37 908
#22230Фото
Просмотры41 617+36%к среднему
Пересылки10
Реакции160
Комментарии—
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
6 ч18 776
32 ч34 378
42 ч35 570
75 ч41 617
  1. Через 6 часов18 776
  2. Через 24 часа34 378
  3. Всего сейчас41 617
#22229Фото
Просмотры17 454−43%к среднему
Пересылки1
Реакции27
Комментарии—
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
6 ч7 230
32 ч16 617
42 ч17 454
  1. Через 6 часов7 230
  2. Через 24 часа16 617
  3. Всего сейчас17 454
#22228Фото
Просмотры38 742+26%к среднему
Пересылки13
Реакции402
Комментарии—
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
3 ч12 667
8 ч21 171
27 ч31 300
63 ч37 321
73 ч38 742
  1. Через 6 часов21 171
  2. Через 24 часа31 300
  3. Всего сейчас38 742
#22227Фото

ከናይሮቢ የሕንፃ ፍርስራሽ ውስጥ አንድ ሰው በሕይወት ተረፈ፤ የ31 ሰዎች ደብዛ አሁንም አልተገኘም‼️ በኬንያ ዋና ከተማ ናይሮቢ፣ ኢስትሊ (Eastleigh) አካባቢ በተደረመሰው ባለ 18 ፎቅ ሕንፃ ፍርስራሽ ውስጥ ተቀብሮ የነበረ አንድ ሰው በነፍስ አድን ሠራተኞች አማካኝነት በሕይወት መውጣቱን ስፑትኒክ ዘግቧል። ግለሰቡ ከፍርስራሹ ከወጣ በኋላ ወደ ኬንያ ብሔራዊ ሆስፒታል ተወስዶ የሕክምና ክትትል እየተደረገለት ይገኛል። ከሕንፃው መደርመስ በኋላ የጠፉ ሰዎችን የመፈለግ ሥራ ቀጥሏል። እስካሁን የ31 ሰዎች ደብዛ አልተገኘም። ከዚህ ቀደም ጠፍተዋል ተብለው ከተመዘገቡት መካከል ሁለት ሰዎች ከቤተሰቦቻቸው ጋር በሰላም መገናኘታቸው ተረጋግጧል። የአደጋ ጊዜ ባለሥልጣናት እንደገለጹት፣ ሕንፃው ከመደርመሱ በፊት አንዳንድ ሠራተኞች ከሥፍራው ወጥተው ሊሆን ይችላል። በመሆኑም የጠፉ ሰዎችን ትክክለኛ ቁጥር ለማወቅ ማጣራት እየተካሄደ ነው። በተያያዘም፣ የኬንያ ቀይ መስቀል ማኅበር በአደጋው ለተጎዱና ለተጨነቁ ቤተሰቦች የሥነ-ልቦና ድጋፍና የምክር አገልግሎት ለመስጠት የአደጋ ጊዜ ኦፕሬሽን ማዕከል አቋቁሞ እየሠራ ይገኛል። @Esat_tv1 @Esat_tv1

Открыть в Telegram
Просмотры39 954+30%к среднему
Пересылки5
Реакции163
Комментарии—
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
2 ч10 149
8 ч21 931
32 ч34 728
67 ч39 922
68 ч39 954
  1. Через 6 часов21 931
  2. Через 24 часа34 728
  3. Всего сейчас39 954
#22226Фотоудалён
Просмотры11 400−63%к среднему
Пересылки0
Реакции9
Комментарии—
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
2 ч2 677
8 ч11 400
  1. Через 6 часов11 400
  2. Всего сейчас11 400
#22225Фотоудалён
Просмотры8 617−72%к среднему
Пересылки0
Реакции12
Комментарии—
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
2 ч2 960
8 ч8 617
  1. Через 6 часов8 617
  2. Всего сейчас8 617
#22224Фото
Просмотры42 529+39%к среднему
Пересылки24
Реакции420
Комментарии—
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
8 ч22 323
31 ч30 125
77 ч42 529
  1. Через 6 часов22 323
  2. Через 24 часа30 125
  3. Всего сейчас42 529