ወደ ቆላስይስ ሰዎች 1:13-20 [13-14] እርሱ ከጨለማ ሥልጣን አዳነን፥ ቤዛነቱንም እርሱንም የኃጢአትን ስርየት ወዳገኘንበት ወደ ፍቅሩ ልጅ መንግሥት አፈለሰን። [15-16] እርሱም የማይታይ አምላክ ምሳሌ ነው። የሚታዩትና የማይታዩትም፥ ዙፋናት ቢሆኑ ወይም ጌትነት ወይም አለቅነት ወይም ሥልጣናት፥ በሰማይና በምድር ያሉት ሁሉ በእርሱ ተፈጥረዋልና ከፍጥረት ሁሉ በፊት በኵር ነው። ሁሉ በእርሱና ለእርሱ ተፈጥሮአል። [17] እርሱም ከሁሉ በፊት ነው ሁሉም በእርሱ ተጋጥሞአል። [18] እርሱም የአካሉ ማለት የቤተ ክርስቲያን ራስ ነው። እርሱም በሁሉ ፊተኛ ይሆን ዘንድ፥ መጀመሪያ ከሙታንም በኵር ነው። [19-20] እግዚአብሔር ሙላቱ ሁሉ በእርሱ እንዲኖር፥ በእርሱም በኩል በመስቀሉ ደም ሰላም አድርጎ በምድር ወይም በሰማያት ያሉትን ሁሉ ለራሱ እንዲያስታርቅ ፈቅዶአልና። 🙌🙌🙌🙌 @Enopionchannel
Open in Telegram
Enopion channel🔥🔥
This is the place where we all talk about the presence of God.
Average views per post by day
By publication day
Show as table
| Date | Avg views per post |
|---|---|
| Oct 28, 2026 | 109 |
| Oct 30, 2026 | 127 |
| Nov 3, 2026 | 127 |
| Nov 10, 2026 | 98 |
| Nov 11, 2026 | 100 |
| Nov 13, 2026 | 93 |
| Nov 15, 2026 | 75 |
| Nov 18, 2026 | 47 |
| Nov 20, 2026 | 29 |
Most viewed this month
- 01Views127Forwards—Reactions1Comments—
- 02Views127Forwards—Reactions1Comments—
- 03Views109Forwards—Reactions—Comments—
- 04Views100Forwards—Reactions1Comments—
Latest posts
.....፤ በርባን እኔው እንደ ሆንሁ ዐወቅሁ፤ ዐመፀኛው ተፈትቼ አንተ ንጹህ ራሱ እንኳን የሚቀናብህ ንጹሕ ተሰቀልህ። አብሰክስከን ገጽ 55 ፊሊሞን ነጋ @berbantefeta
Open in Telegramለእናንተ የማስባትን አሳብ እኔ አውቃለሁ፤ ፍጻሜና ተስፋ እሰጣችሁ ዘንድ የሰላም አሳብ ነው እንጂ የክፉ ነገር አይደለም። — ትንቢተ ኤርምያስ 29:11 @Enopionchannel
Open in Telegramቁዱሱን ጌታ የምር የማወቅ ጥማት ካላቹ አስቀድማችሁ ጫማቹን አውልቁ መገኛ ቦታው ቅዱስ ነውና። ይህም መገኛው እና መኖሪያው ቤተ መቅደሱ እናንተ ስለሆናቹ ከሀጢያት እና እርኩሰት እራቁ። @enopionchannel
Open in Telegramካንተ ተከራክሮ ከሺህ ነገር አንዱን መመለስ የቻለ ሊያወራ ጀምሮ አንገቱን ቀና አርጎ ቆሞ የቀጠለ ሊያርምህ የዳዳው ሊያስተካክልህ እስኪ የቱ አዋቂ ነው ተው በዚህ ነው ሚልህ 🎶 🎶 @Enopionchannel
Open in Telegramዛሬ ጌታ አንድ ነገር አስተማረኝ😊 ለካ አባቶቻችን ለጌታ እራሳቸውን እስከ መሠዋት እና ለወንጌሉ በነፍሳቸው የተወራረዱት የእነርሱ ህይወት ከጌታ እና ከወንጌሉ እንደሚያንስ ስለ ገባቸው ነው። ምናልባት በአዕምሮአቸው ከጌታ አንፃር የኔ ምንድር ናት ከወንጌሉ ይልቅ ህይወቴ ምን ዋጋ አላት ስላሉ መሠለኝ🤔 @Enopionchannel
Open in Telegramበህይወታቹ ላይ በዝምታ ውስጥ ለብቻቹ ሆናቹ ከሆነ ስጋት ሳይሆን ጌታ በዛ ዝምታ ውስጥ ትልቅን ነገር ሊያስተምራቹ ፈልጓል እና ዝምታውን አትፍሩት አትሽሹት እደጉበት ተማሩበት ጌታ ለትልቅ ሰፊ እርሻ እያዘጋጃችሁ ነው። @enopionchannel
Open in TelegramForwarded from ብስራት (graph)
የማቴዎስ ወንጌል 5:21-24 •••••••••• ²¹ ለቀደሙት። አትግደል እንደ ተባለ ሰምታችኋል፤ የገደለም ሁሉ ፍርድ ይገባዋል። ²² እኔ ግን እላችኋለሁ፥ በወንድሙ ላይ የሚቆጣ ሁሉ ፍርድ ይገባዋል፤ ወንድሙንም ጨርቃም የሚለው ሁሉ የሸንጎ ፍርድ ይገባዋል፤ ደንቆሮ የሚለውም ሁሉ የገሃነመ እሳት ፍርድ ይገባዋል። ²³ እንግዲህ መባህን በመሠዊያው ላይ ብታቀርብ፥ በዚያም ወንድምህ አንዳች በአንተ ላይ እንዳለው ብታስብ፥ ²⁴ በዚያ በመሠዊያው ፊት መባህን ትተህ ሂድ፥ አስቀድመህም ከወንድምህ ጋር ታረቅ፥ በኋላም መጥተህ መባህን አቅርብ። @bisrat_graphics
Open in TelegramForwarded from ብስራት (graph)
የማቴዎስ ወንጌል 5:43-44,46 •••••••••• ⁴³ ባልንጀራህን ውደድ ጠላትህንም ጥላ እንደ ተባለ ሰምታችኋል። ⁴⁴ እኔ ግን እላችኋለሁ፥ በሰማያት ላለ አባታችሁ ልጆች ትሆኑ ዘንድ ጠላቶቻችሁን ውደዱ፥ የሚረግሙአችሁንም መርቁ፥ ለሚጠሉአችሁም መልካም አድርጉ፥ ስለሚያሳድዱአችሁም ጸልዩ፤ እርሱ በክፎዎችና በበጎዎች ላይ ፀሐይን ያወጣልና፥ በጻድቃንና በኃጢአተኞችም ላይ ዝናቡን ያዘንባልና። ⁴⁶ የሚወዱአችሁን ብትወዱ ምን ዋጋ አላችሁ? ቀራጮችስ ያንኑ ያደርጉ የለምን? @bisrat_graphics
Open in TelegramConnections
Similar channels
ራዕየ ማርያም ✝@raiye_mariyamReligion1.18K- ፈትህ አባቦራ መስጂድ@fethababoraReligion1.31K
ኡመተ ረሱል@smithhkReligion1.07K
T Z A M A ዛማ צָמָא@tzamamovmentReligion1.41K
💎ቲብያን 💎 የተለያዩ ዳዕዋዎች የሚተላለፉበት ቻናል!@tibyaan54Religion1.62K
ኒሳኡል መሻሪዕ@nisaulmesharieReligion1.86K
ሀቅን ፍለጋ ከቁርዐንና ከሀዲስ አርባ ምንጭ ዪኒቨርስቲ AMU chamo Campus 2009@daewaselefiyaarbaminchReligion1.89K
ፍሬ ሃይማኖት@frehaymanoteReligion1.9K