📌ውድ ወጣቶቻችን ላለፉት ተከታታይ ሳምንታት ከቪካር መንገሻ ሽብሩ ጋር በቅዱሳት ምስጢራት ላይ ስንማር የቆየነውን ትምህርት ወደ ማጠናቀቁ ደርሰናል። በእነዚህ ግዜያት ተገኝታችሁ የተማራችሁ ሚጠቅማችሁን ትምህርት እንዳገኛችሁ ተስፋ እናደርጋለን። በእነዚህ ግዜያት መገኘት ያልቻላችሁ ደግሞ ከዚህ በታች ስንማርበት የቆየነውን power-point slides ያስቀመጥን ሲሆን ለሚኖራችሁ ጥያቄ በቀጥታ ቪካር (ቄስ) መንገሻ ሽብሩን በዚህ👇👇 አድራሻ በማግኘት መጠየቅ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን። 0989278586 የጌታ ፀጋና ሰላም ይብዛላችሁ!
Open in Telegram
EECMYMC-YM
በመንፈስ የምትቃጠሉ ሁኑ፤ ሮሜ12:11 ለማንኛውም ጥያቄም ሆነ አስተያየት👇👇👇 @EECMYMC_YM_bot
Average views per post by day
By publication day
Show as table
| Date | Avg views per post |
|---|---|
| Nov 18, 2026 | 299 |
| Nov 19, 2026 | 288 |
| Nov 20, 2026 | 316 |
| Nov 21, 2026 | 254 |
| Nov 22, 2026 | 204 |
| Nov 23, 2026 | 234 |
| Nov 24, 2026 | 198 |
| Nov 25, 2026 | 184 |
| Nov 26, 2026 | 130 |
Most viewed this month
- 01Views371Forwards—Reactions3Comments—
- 02Views317Forwards—Reactions2Comments—
- 03Views309Forwards—Reactions4Comments—
- 04Views295Forwards—Reactions5Comments—
Latest posts
የቅዱሳት ምስጢራት (ቅዱስ ጥምቀት ና ቅዱስ ቁርባን/የጌታ እራት) መፅሐፍ ቅዱሳዊውና ሉተራዊው አስተምህሮ ምንድነው? በሚለው ሃሳብ ላይ #ዛሬ_ሐሙስ_ህዳር_17/2019_ዓ.ም የትምህርት ጊዜአችን ይቀጥላል። በዚህ ግዜ በመገኘት ትምህርቱን እንድትካፈሉና ጥያቄአችሁን አቅርባችሁ ምላሽ እንድታገኙ እንጋብዛችኋለን። ቦታ፡- መካኒሳ መካነ-ኢየሱስ (ትንሹ አዳራሽ) ሰዓት፡- ከ12:00-1:30 📌እንዲመለስላችሁ የምትፈልጉትን ጥያቄ በዚህ 👉 (@Thursday_Evening_Teaching_bot) bot መላክ ትችላላችሁ ። Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth
Open in Telegram#ሐሙስ_17_03_2019 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ነፍሴ ለእግዚአብሔር የምትገዛ አይደለችምን? መድኃኒቴ ከእርሱ ዘንድ ናትና።” — መዝሙር 62፥1 “(To the chief Musician, to Jeduthun, A Psalm of David.) Truly my soul waiteth upon God: from him cometh my salvation.” — Psalms 62፥1
Open in Telegram⚠️ማስታወቂያ⚠️ "ባለሁበት ቦታ:- በስራ፣ በትምህርት፣ በሰፈር እንዴት አድርጌ የወንጌልን መልዕክት ለሰዎች ማካፈል እችላለሁ?" ብላችሁ ለምታስቡና ለምትጠይቁ በወንጌል ስርጭት ዙርያ #የፊታችን_ህዳር_19_ቅዳሜ_ሙሉ_ቀን_በመካኒሳ_ገስት_ሃውስ በማህበራችን ስልጠና ስለተዘጋጀ ተገኝታችሁ እንድትካፈሉ በአክብሮት እንጋብዛችኋለን።
Open in Telegramየቅዱሳት ምስጢራት (ቅዱስ ጥምቀት ና ቅዱስ ቁርባን/የጌታ እራት) መፅሐፍ ቅዱሳዊውና ሉተራዊው አስተምህሮ ምንድነው? በሚለው ሃሳብ ላይ #ነገ_ሐሙስ_ህዳር_17/2019_ዓ.ም የትምህርት ጊዜአችን ይቀጥላል። በዚህ ግዜ በመገኘት ትምህርቱን እንድትካፈሉና ጥያቄአችሁን አቅርባችሁ ምላሽ እንድታገኙ እንጋብዛችኋለን። ቦታ፡- መካኒሳ መካነ-ኢየሱስ (ትንሹ አዳራሽ) ሰዓት፡- ከ12:00-1:30 📌እንዲመለስላችሁ የምትፈልጉትን ጥያቄ በዚህ 👉 (@Thursday_Evening_Teaching_bot) bot መላክ ትችላላችሁ ። Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth
Open in Telegram#ረቡዕ_16_03_2019 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “እነሆ፥ ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው፥ የሆድም ፍሬ የእርሱ ዋጋ ነው።” — መዝሙር 127፥3 “Lo, children are an heritage of the LORD: and the fruit of the womb is his reward.” — Psalms 127፥3
Open in Telegram#ማክሰኞ_15_03_2019 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “እናንተስ እኔ ማን እንደ ሆንሁ ትላላችሁ? ብሎ ጠየቃቸው። ጴጥሮስም፦ አንተ ክርስቶስ ነህ ብሎ መለሰለት።” — ማርቆስ 8፥29 “And he saith unto them, But whom say ye that I am? And Peter answereth and saith unto him, Thou art the Christ.” — Mark 8፥29
Open in Telegram12/03/2019 የወጣቶች ፕሮግራም አገልጋይ ቄስ ዶ/ር አስቻለው ኮራ ህግ እና ፀጋ Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth
Open in Telegram⚠️ማስታወቂያ⚠️ "ባለሁበት ቦታ:- በስራ፣ በትምህርት፣ በሰፈር እንዴት አድርጌ የወንጌልን መልዕክት ለሰዎች ማካፈል እችላለሁ?" ብላችሁ ለምታስቡና ለምትጠይቁ በወንጌል ስርጭት ዙርያ #የፊታችን_ህዳር_19_ቅዳሜ_ሙሉ_ቀን_በመካኒሳ_ገስት_ሃውስ በማህበራችን ስልጠና ስለተዘጋጀ ተገኝታችሁ እንድትካፈሉ በአክብሮት እንጋብዛችኋለን።
Open in Telegram#ሰኞ_14_03_2019 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ቃልም ሥጋ ሆነ፤ ጸጋንና እውነትንም ተመልቶ በእኛ አደረ፥ አንድ ልጅም ከአባቱ ዘንድ እንዳለው ክብር የሆነው ክብሩን አየን።” — ዮሐንስ 1፥14 “And the Word was made flesh, and dwelt among us, (and we beheld his glory, the glory as of the only begotten of the Father,) full of grace and truth.” — John 1፥14
Open in TelegramConnections
Similar channels
Enopion channel🔥🔥@enopionchannelReligion1.22K
ራዕየ ማርያም ✝@raiye_mariyamReligion1.18K- Agizachew Tefera@agizteferaReligion1.26K
የአዲስ ኪዳን ካህናት@iyesusgetanwReligion1.15K
የደጉ ሳምራዊ መልካምነት®@degusamrawReligion1.27K
ዉሉደ ብርሃን ሚዲያ@weludebirhaneReligion1.3K- ፈትህ አባቦራ መስጂድ@fethababoraReligion1.31K
ማዳኑን አውሩ | ᴘʀᴏᴄʟᴀɪᴍ ʜɪꜱ ꜱᴀʟᴠᴀᴛɪᴏɴ@hymnsofmesReligion1.31K