▪️11 የመከላከል አስተዋጽኦዎች ▪️ 8/10 የመሬት ፍልሚያዎች አሸነፈ ▪️ 7 ጊዜ ኳስን ከአደጋ ቀጠና አራቀ ▪️ 5/6 ድሪብሎችን አሳካ ▪️ 19/21 የተሳኩ ፓሶች ▪️ 3 ጊዜ ኳስን መልሶ ተቆጣጥሯል ሉዊስ ሆል ድንቅ ብቃት አሳይቷል! 👏 " SHARE " | @DREAM_SPORT
Open in TelegramPosts of DREAM SPORT ™
🔥🏴 ኤዝሪ ኮንሳ (29) ከ ከስፔን 🛡️ • 100% የአየር ላይ ኳሶችን አሸንፏል (2/2) • 100% ትክክለኛ ረጃጅም ፓሶች (2/2) • 100% ስኬታማ ድሪብል (1/1) • 97% ትክክለኛ ፓሶች (30/31) • 80% የመሬት ኳሶችን አሸንፏል (4/5) • 6 የመከላከል አስተዋጽኦዎች • 1 ጎል " SHARE " | @DREAM_SPORT
Open in Telegram🚨🗣️ ሉዊስ ዴ ላ ፉዌንቴ፡ "ዛሬ ከኢንግላድ ጋር ቢያንስ አቻ ውጤት ማምጣት አለመቻላችን ያሳዝናል።.." "ግን እንደገና እላለሁ፡ በዚህ ድንቅ የተጫዋቾች ቡድን እኮራለሁ።" " SHARE " | @DREAM_SPORT
Open in TelegramForwarded from Habesha Games
🎲🎮😘🎮 🏄 30% FIRST BONUS 🥇 10% ተጨማሪ BONUS 🎮 የምትወዷቸው ጨዋታዎች ሁሉ በአንድ ቦታ! ➡️ለመጫወት: @Habeshgamebot ➡️ለእርዳታ:@HabeshaGamess ➡️ቻናሉን ይቀላቀሉ:https://t.me/habeshagamesss ❤️ like 💬Comment ➡️share
Open in TelegramForwarded from Lali Games
🔥200% የመጀመሪያ ተቀማጭ ቦነስ! 💰✨ በ Lali Games አሁኑኑ በመመዝገብ የ 200% የመጀመሪያ ተቀማጭ ቦነስ ያግኙ፤ እድልዎን በመሞከር በታላላቅ የገንዘብ ሽልማቶች ያንበሽብሹ! 🔥 በፈለጉት ባንክ ወጪ ሲያደርጉ ምንም አይነት ኮሚሽን አንቆርጥም! 💳 የክፍያ አማራጮች፦ አቢሲንያ | ኦሮሚያ ህብረት ስራ | ዳሽን | ሲንቄ | ህብረት | አዋሽ | ኦሮሚያ | አማራ ባንክ 👇 አሁኑኑ ይጫወቱ፦ 🚀 አሁኑኑ ይመዝገቡ፦ https://laligames.com/ 🤖 ቦት፦ @laligames_bot 📢 ቻናል፦ t.me/Laligames
Open in Telegramዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች ! 🇪🇺 በኔሽንስ ሊግ 04:45 | ጀርመን ከ ኔዘርላንድ 04:45 | ግሪክ ከ ሰርቢያ 04:45 | ሰሜን መቄዶንያ ከ ስሎቬኒያ 04:45 | ስዊዘርላንድ ከ ስኮትላንድ 02:00 | ኤስቶኒያ ከ ቡልጋሪያ 02:00 | አይስላንድ ከ ሉግዘንበርግ 12:00 | ፋሪዮ አይስላንድ ከ ሞልዶቫ 12:00 | ካዛኪስታን ከ ስሎቫኪያ 🌍 በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ 10:00 | ናሚቢያ ከ ካሜሮን 10:00 | ሱዳን ከ ሴኔጋል 10:00 | ዚምባቡዌ ከ ኢኳቶሪያል ጊኒ 12:00 | ሶማሊያ ከ ጋና 01:00 | ሴንትራል አፍሪካ ከ ቤኒን 01:00 | ኤርትራ ከ ጊኒ "SHARE" || @DREAM_SPORT
Open in Telegramትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች ! 🇪🇺 በኔሽንስ ሊግ ቤልጂየም 4-1 ጣልያን ክሮሺያ 2-1 ቼክ ሪፐብሊክ ፈረንሳይ 2-1 ቱርክ ስፔን 2-3 እንግሊዝ ቤላሩስ 0-2 አልባኒያ ፊንላንድ 7-2 ሳንማሪኖ ቆጵሮስ 1-4 ሞንቴኔግሮ ላቲቪያ 0-0 አርመኒያ "SHARE" || @DREAM_SPORT
Open in Telegram• ባደረጓቸው የተጫዋቾች ቅያሬዎች ይህንን ጨዋታ ማሸነፍ ባይችሉ ኖሮ፣ በእንግሊዝ ሚዲያዎች ክፉኛ ይወቀሱ ነበር? 🚨🗣️ ቶማስ ቱኸል፡ "እንደ ሁልጊዜው፣ እንደ ሁልጊዜው። ተጠያቂው እኔ ነበርኩ (😁)።" "SHARE" || @DREAM_SPORT
Open in Telegramኤሊዮት አንደርሰን ዛሬ ማታ በእንግሊዝ እና ስፔን መካከል በተደረገው ጨዋታ፣ እስካሁን በእግርኳስ ካገኘው ሁሉ ዝቅተኛ የሆነ ሬቲንግ (5.50) አስመዝግቧል። 🟥 "SHARE" || @DREAM_SPORT
Open in Telegram🚨🗣️ ዚነዲን ዚዳን ፦ “ሜዳ ላይ ማየት የምፈልገውን ነገር ሳላየው ስቀር፣ በእርግጥ ብስጭት ይሰማናል።” “ጨርሶ ጥሩ አልነበርንም፤ ነገሮችን በሙሉ በተሳሳተ መንገድ ነው የተወጣናቸው።” “ደስተኛ አልነበርኩም።” "SHARE" || @DREAM_SPORT
Open in Telegram🚨ጁድ ቤሊንግሃም ለእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን ባደረጋቸው ያለፉት 14 ጨዋታዎች፣ በ15 ግቦች ላይ ቀጥተኛ ተሳትፎ አድርጓል።😮💨 "SHARE" || @DREAM_SPORT
Open in Telegramየስፔን የ 43 ጨዋታ ያለመሸነፍ ጉዞ እዚጋ አብቅቷል፣ ከማርች 2024 ጀምሮ አልተሸነፉም ነበር " SHARE " | @DREAM_SPORT
Open in Telegram🇪🇺የኔሽንስ ሊግ ጨዋታዎች ⌚️ ተጠናቀቁ 🇪🇸 ስፔን 2-3 እንግሊዝ 🇬🇧 🇧🇪 ቤልጂየም 4-1 ጣልያን 🇮🇹 🇫🇷 ፈረንሳይ 2-1 ቱርክ 🇹🇷 " SHARE " | @DREAM_SPORT
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 873 |
| 3 h | 1,979 |
| 11 h | 4,166 |
- After 1 hour873
- Total to date4,166