Views growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 5 h | 92 |
| 11 h | 105 |
- After 6 hours92
- Total to date105
Hours after publication
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 5 h | 92 |
| 11 h | 105 |
Hours after publication
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 9 h | 178 |
| 28 h | 282 |
#Assosa_University በ2019 ዓ/ም አሶሳ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የሪሚድያል ፕሮግራም ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ታህሳስ 12-13/2019 ዓ/ም መሆኑን አውቃችሁ እንድትዘጋጁ ጥሪ ተላልፏል። #ASU @dream_remedial @dream_remedial
Open in TelegramHours after publication
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 15 h | 186 |
| 29 h | 223 |
#Jimma_University በ2019 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ጅማ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ምዝገባ ጥር 24 እና 25/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል። ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦ ● የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣ ● ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ● አራት 3×4 መጠን የሆነ ፎቶግራፍ፣ ● ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ልብስ። @dream_remedial @dream_remedial
Open in Telegram#Werabe_University በወራቤ ዩኒቨርስቲ አዲስ ለተመደባችሁ የሬሜዲያል ተማሪዎች በሙሉ 📅 የመግቢያ ቀናት ህዳር 28 እና 29/2019 ተጨማሪ መረጃ በምስሉ ላይ ተያይዟል። @dream_remedial @dream_remedial
Open in Telegram#Bonga_University በ2019 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ምዝገባ ታህሳስ 01 እና 02/2019 ዓ.ም የሚከናወን መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል። ትምህርት ታህሳስ 05/2019 ዓ.ም ይጀመራል ተብሏል፡፡ ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦ ● ከ8ኛ እስከ 12ኛ ክፍል የትምህርት ማስረጃዎች፣ ● የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ሰርትፍኬት ዋናውና ኮፒው፣ ● ስምንት 3×4 መጠን የሆነ ፎቶግራፍ፣ ● ብሔራዊ የፋይዳ መታወቂያ፣ ● ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ልብስ። @dream_remedial @dream_remedial
Open in Telegram#Debre_Markos_University በ2019 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ምዝገባ ህዳር 29 እና 30/2019 ዓ.ም የሚከናወን መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል። የምዝገባ ቦታ፦ ● ስማችሁ ከ A-K የሚጀምር የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በዋናው ግቢ፣ ደብረ ማርቆስ ከተማ ● ስማችሁ ከ L-Z የሚጀምር የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በቡሬ ካምፓስ፣ ቡሬ ከተማ ● ስማችሁ ከ A-J የሚጀምር የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በዋናው ግቢ፣ ደብረ ማርቆስ ከተማ ● ስማችሁ ከ K-Z የሚጀምር የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በቡሬ ካምፓስ፣ ቡሬ ከተማ ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦ ➜ የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣ ➜ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ➜ አራት 3×4 መጠን የሆነ ፎቶግራፍ፣ ➜ ብሔራዊ የፋይዳ መታወቂያ፣ ➜ ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ልብስ። @dream_remedial @dream_remedial
Open in Telegram#Mattu_University በ2019 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር መቱ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የሪሚዲያል ተማሪዎች ምዝገባ ህዳር 28 እና 29/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ የምዝገባ ቦታ፦ ● ስማችሁ በፊደል A-B የሚጀምር የተፈጥሮ ሳይንስ እና የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ምዝገባ በበደሌ ካምፓስ ● የሌሎች ተማሪዎች ምዝገባ የሚካሔደው በመቱ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦ ● ከ8ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ያሉ የትምህርት ማስረጃዎች ዋናውና ኮፒው፣ ● አራት 3×4 መጠን የሆነ ፎቶግራፍ፣ ● የፋይዳ መታወቂያ፣ ● ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ልብስ። @dream_remedial @dream_remedial
Open in Telegram#Bahir_Dar_University በ2019 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የሪሚዲያል ተማሪዎች ምዝገባ ህዳር 21 እና 22/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ የምዝገባ ቦታ፦ ● የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በሰላም ግቢ ● የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በዘንዘልማ ግቢ ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦ ● የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣ ● ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ● አራት 3×4 መጠን የሆነ ፎቶግራፍ፣ ● የፋይዳ መታወቂያ፣ ● ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ልብስ። @dream_remedial @dream_remedial
Open in Telegram#Wachemo_University በ2019 ዓ.ም ለሪሚዲያል ትምህርት ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ህዳር 24 እና 25/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ የምዝገባ ቦታ ● ስማችሁ ከ A-M የሚጀምር ተማሪዎች በዋናው ግቢ፣ ሆሳዕና ከተማ ● ስማችሁ ከ N-Z የሚጀምር ተማሪዎች በዱራሜ ግቢ፣ ዱራሜ ከተማ ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦ ➜ የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ሰርቲፊኬት ዋናውና ኮፒው፣ ➜ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ➜ ስድስት 3×4 መጠን የሆነ ፎቶግራፍ፣ ➜ የፋይዳ መታወቂያ፣ ➜ ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ልብስ። @dream_remedial @dream_remedial
Open in Telegram#Arsi_University በ2019 ዓ.ም አርሲ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ምዝገባ ህዳር 24 እና 25/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦ ● የ12ኛ ክፍል ሰርተፍኬት ዋናውና ኮፒው፣ ● ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ● የ8ኛ ክፍል ካርድ ዋናውና ኮፒው፣ ● አራት 3×4 መጠን የሆነ ፎቶግራፍ፣ ● ብሔራዊ የፋይዳ መታወቂያ፣ ● አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ልብስ። @dream_remedial @dream_remedial
Open in Telegram#Borana_University በ2019 ዓ.ም ቦረና ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ምዝገባ ህዳር 17 እና 18/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። የምዝገባ ቦታ፦ ያቤሎ ከተማ በሚገኘው የዋናው ግቢ ሬጅስትራር ጽ/ቤት ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦ ➜ የ8ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣ ➜ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ➜ ስምንት 3×4 መጠን የሆነ ፎቶግራፍ፣ ➜ ብሔራዊ የፋይዳ መታወቂያ፣ ➜ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ልብስ። @dream_remedial @dream_remedial
Open in Telegram#Samara_University በ2019 ዓ.ም ሠመራ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች የምዝገባ ቀናት ህዳር 17 እና 18/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል። ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦ ● የ8ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣ ● የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣ ● ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ● ስምንት 3×4 መጠን የሆነ ፎቶግራፍ፣ ● ብሔራዊ የፋይዳ መታወቂያ፣ ● የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ ● አንሶላ እና የትራስ ልብስ። @dream_remedial @dream_remedial
Open in Telegram#Dambi_Dollo_University በ2019 ዓ.ም ደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የሪሚዲያል ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ህዳር 28 እና 29/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። ወደ ተቋሙ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ➜ የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት፣ ➜ የ8ኛ ክፍል ሰርተፊኬት፣ ➜ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ➜ መጠኑ 3×4 የሆነ አራት ፎቶግራፎች፣ ➜ ዲጂታል መታወቂያ፣ ➜ ብርድ ልብስ፣ አንሶላ እና የትራስ ልብስ። @dream_remedial @dream_remedial
Open in Telegram#Wollo_University በ2019 ዓ.ም ወሎ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የሪሚዲያል ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ህዳር 21 እና 22/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። ወደ ተቋሙ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ➜ የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት፣ ➜ የ8ኛ ክፍል ሰርተፊኬት፣ ➜ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ➜ መጠኑ 3×4 የሆነ አራት ፎቶግራፎች፣ ➜ ዲጂታል መታወቂያ፣ ➜ ብርድ ልብስ፣ አንሶላ እና የትራስ ልብስ። @dream_remedial @dream_remedial
Open in Telegram#Announcement | #MTU ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርስቲ በሪሚድያል ፕሮግራም አዲስ ለተመደቡለት ተማሪዎች ጥሪ አድርጓል። 📅 የመግቢያ ቀናት:- ህዳር 21 እና 22 /2019 ● ሙሉ መረጃው በምስሉ ላይ ተያይዟል። @dream_remedial @dream_remedial
Open in Telegram#Jigjiga_University ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ለ2019 ዓ.ም (2026/2027) የትምህርት ዘመን አዲስ ለተመደባችሁ የሪሚዲያል ተማሪዎች የሚከተለውን የጊዜ ሰሌዳ አሳውቋል። ወደ ዩኒቨርሲቲው መግባት፦ ህዳር 14–15/2019 ዓ.ም የተማሪዎች ኦረንቴሽንና ስልጠና፦ ህዳር 16–18/2019 ዓ.ም ቅጣት ምዝገባና የትምህርት መጀመሪያ፦ ህዳር 21/2019 ዓ.ም ሁሉም አዲስ የተመደቡ ተማሪዎች በተጠቀሱት ቀናት በዩኒቨርሲቲው መገኘት ይጠበቅባቸዋል። #JJU @dream_remedial @dream_remedial
Open in Telegram#Wolkite_University በ2019 ዓ.ም ለሪሚዲያል ፕሮግራም ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ቀናት ህዳር 21 እና 22/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ● የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣ ● ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ● የ8ኛ ክፍል ካርድ ዋናውና ኮፒው፣ ● መጠኑ 3×4 የሆነ አራት ፎቶግራፎች፣ ● ብሔራዊ የፋይዳ መታወቂያ (National ID)፣ ● አንሶላ፣ ብርድ ልብስ እና ትራስ ልብስ። @dream_remedial @dream_remedial
Open in Telegram|| የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች መርሐግብር 📅 የተፈታኞች ምዝገባ ከጥር 03-20/2019 ዓ.ም @dream_remedial @dream_remedial
Open in Telegram#የጥሪ_ማስታወቂያ #ዲላ_ዩንቨርሲቲ በ2019ዓ.ም ወደ ዩኒቨርሲቲያችን ለተመደባችሁ የአቅም ማሻሻያ (Remedial) ፕሮግራም ተማሪዎች በሙሉ ዩኒቨርሲቲያችን ከዚህ ቀደም የሪሜድያል ተማሪዎች የመግብያ ቀንን ላልተወሰነ ጊዜ ማራዘሙ ይታወቃል። ውድ ተማሪዎቻችን፣ ዩኒቨርሲቲያችን አስፈላጊውን ሁሉ ቅድመ ዝግጅት በማጠናቀቅ ህዳር 17 እና 18/2019ዓ.ም ጥሪ ያደረገ መሆኑን አውቃችሁ፣ በተጠቀሱት ቀናት በአካል በመገኘት እንድትመዘገቡ ስንል ጥሪያችንን እናስተላልፋለን። #ማሳሰብያ ከተጠቀሱት ቀናት ቀድሞም ሆነ ዘግይቶ የሚመጣን ተማሪ የማናስተናግድ መሆኑን እንገልፃለን። #DU @dream_remedial @dream_remedial
Open in Telegram#AU | #Call_for_Remedial አምቦ ዩኒቨርሲቲ በ2019 አዲስ ወደ ዩኒቨርስቲው ለተመደቡ ሪሚድያል ፕሮግራም ተማሪዎች ጥሪ አድርጓል። ● ሙሉ መረጃው በምስሉ ላይ ተያይዘዋል። @Dream_Remedial @Dream_Remedial
Open in Telegram